Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30855
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በራራ

Post by Horus » 29 Jun 2020, 09:30


Abere
Senior Member
Posts: 11071
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በራራ

Post by Abere » 29 Jun 2020, 12:31

Horu, Thank you for sharing us. This is interesting.
የፀሃፊው ስለ በራራ ስያሜ መነሻ ታሪካዊ ሰነድ በጣም የሚደነቅ ነው። በነገራችን ላይ አንድ አካባቢ ይሰጡ የነበሩ የቦታ ስያሜዎች ሌላ አካባቢ ይገኛሉ። ብዙ እሩቅ ሳንሄድ ተመሳሳይ ስያሜዎች በክፍለ-ሀገራት መካከል አሁንም ይገኛሉ።

ለምሣሌ በጥቂቱ ከማውቀው
ጎንደር ውስጥ እብናት - (የጥንቱ ቤተ-ዐምሃራ) ወሎ ውስጥም እብናት አለ
ጎንደር ውስጥ ከምከም - ወሎ ውስጥ ከምከም አለ
ትግራይ ውስጥ ውቅሮ - ወሎ ውስጥ ውቅር አለ
አምባሠል ወሎውስጥ በራራ የአሁኑ አድስ አበባ የአምባሰሉ በራራ ተመሳሳይ ነው ማለት::
ለማለት የፈለግሁት አሁንም በዚህ ስም በበራራ የሚጠራ ሌላ የአማራ ክፍለ ሀገራት ውስጥ አለ።

Post Reply