Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4205
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ዘመቻ አዲስ አበባ : የአዲስ አበባ ጉዳይ ካልተፈታ አገር ትፈርሳለች ! አዲስ አበባ የጋላ ናት ሲባል ምን ለማለት ተፈልጎ ነው?የአማራ ፓርቲዎች ራሳቸው መመርመር አለባቸው!

Post by Abaymado » 26 Jun 2020, 17:37

ታከለ ጎማ:"አዲስ አበባ የኦሮሞ መሆኗ የማይዋጥላቸው: መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው " ሲል
አማራዎች ደሞ "አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ሲሉ ምን ለማለት ነው " እያሉ ነው:: እንደውም: "የአዲስ አበባ ጉዳይ በሥርዓት ካልተፈታ አገሪቱ ያከትምላታል" አሉ::
የአዲስ አበባ ነዋሪ ሆ ብሎ መነሳት አለበትም ነው እየተባለ ያለው::

የሞተው ብአዴን ጥይት ሳይቀረቀርበት መልስ ሊኖረው ይገባል::



Post Reply