Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 11 Jun 2020, 17:10

Woyane have committed nothing short of a genocide in Ethiopia. Now we have a new Trading Places drama with ወያኔ as ከሳሽ and ኢትዮጵያ as ተከሳሽ

If Abiy had no intention of jailing Samora or Abraha quarter, then he had no business putting Biniam Tewelde and Abdi Ille behind bars.

ኣንድ ብንያም ተወልደ የሚባል ደደብ ህጻን ኣስረህ ሳሞራን የምትሾም ከሆነ ነገሩን አበላሸሀው ማለት ነው። ቢንያምንና ኣብዲ ኢሌን ኣስረህ ••• ማሰር ኣልፈልግም ማለት ኣትችልም. What you're telling us is that all those who need to be behind bars are behind bars, and Debretsion, monjorina, Samora are not behind bars because they have not committed any crime.

The political laundry of woyane that Isaias suggested was mismanaged by Abiy. Samora is giving advice to Abiy as if he had not committed genocide.

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Follower » 11 Jun 2020, 18:09

I think it's a ገረብ ብሓኽላ ፖሊሲ፡its smart decision,any action taken by the F.govt against tplf wouldnt be seeing as an attact towards agames if agame leaders are involved, hence ayte samora was selected.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by tlel » 11 Jun 2020, 19:42

Weyane /tplf had learned very the colonizers way. They (liberation fronts) have to continue to pretend to be victim until they achieve their dream. If you notice, they will continue to say Ethiopia, menilik, etc because it is working, no one is challenging their claim, or Ethiopians don't know how to defend, let alone offense this lies for the past 40 years so more and more members, more and more strength the liberation fronts have been getting. Shabia 's model of victim mentality where they copied from wwii, have also worked for old and tplf until they reach a goal of dismantling Ethiopia. This is the tactic.The silence or even weak act towards this lies from Ethiopians means it is acknowledgment that the liberation fronts are right. The liberation fronts come from strong support that is colonialists, so they know it they will win, whereas it is apparent Ethiopians have not worked hard to stop this lie, in fact they have put their head in the sand. They are also making big mistake they have allies, if you don't work on the ground, you will have no allies.

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 11 Jun 2020, 22:47

Follower wrote:
11 Jun 2020, 18:09
I think it's a ገረብ ብሓኽላ ፖሊሲ፡its smart decision,any action taken by the F.govt against tplf wouldnt be seeing as an attact towards agames if agame leaders are involved, hence ayte samora was selected.
There are matters of tactic, matters of strategy and matters of principle.
1. ገረብ ብሓኽላ is a matter of tactic
2. Unifying the Amhara, Oromo, Somalis, Afaris against the woyane atrocities is a matter of strategy
3. Punishing genocide irrespective of the consequences is a matter of principle (this can of course be delayed until such time that your powerful enough, but in the meantime you cannot fraternise with the known criminals like Samora)

You cannot sacrifice (2) and (3) to promote (1), which to begin with is not even certain that it would work.
Woyane is using (1) to absolve itself of its crimes, saying look even the former chief of staff, the architect and executer of the crimes, is working with the new government, which shows that we had committed no crimes.

Woyane atrocities committed by Samora shown on Ethiopian TV is just propaganda if the same Samora is called to advice the new government

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 11 Jun 2020, 22:51

The law of contagion says that Abiy inherits the crimes of Samora if Abiy works with Samora

Digital Weyane
Member+
Posts: 8534
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Digital Weyane » 11 Jun 2020, 22:55

የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችን የገደለችው ኤርትራ እንዴት መክሰስ ይቻላል? :roll: :roll:

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 12 Jun 2020, 02:24

Digital Weyane wrote:
11 Jun 2020, 22:55
የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችን የገደለችው ኤርትራ እንዴት መክሰስ ይቻላል? :roll: :roll:
Eritrea is beyond you league DW, turn you attention internally towards Ethiopia, Eritrea is not good for you. And to Ethiopia, apologise and put yourself under the mercy of its justice, then Abiy can forgive whom he wants to forgive

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Ethoash » 12 Jun 2020, 02:34

እነዚህ ቡዳ አማሮች የሚገርሙ ፍጥሮች ናቸው።
ጦርነት ከወርቃማዎቹ የልዕላዊ ቤተስቦች ጋራ የፈልጋሉ
ግን በአፋቸው ወረድ እንወረድ ቢሉም
በአፋቸው ትግሬን እንጨብጣለን ቢሉ
ልብ ግን የለቺም ስለዚህ አባይን ይጠሩታል እሱ ሄዶ ገደል ለነሱ እንዲገባ።
ድግሞ ኦሮሞንና ሱማሌዎችን ለማታለል አንድ ሆነን ትግሬዎችን እንምታ ይላሉ ። እነሱ ጎን ላይ ቆመው ሊያዩ።
ወይ የሴታሴት ሀገር ። ምንም ወሬ እኮ አያስፈልገም ማንኛውም የወራቃሞቹ መሪዎች ካልተስማማቹሁ ማን እጃቹሁን ያዘው ስተት ብለህ መጥተህ ልክ አብይ እንዳድረገው አብዲአሌን ። እንደሱ ማረግ እየተቻለ የምን መቦቅበቅ ነው።
ፈሳም ሕዝብ ሁሉ ለቅሶቸው ከአገር ሊያስወጣን ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Ethoash » 13 Jun 2020, 07:29

ምነው እነዚህ ቡዳዎች ስነቃባቸው ድራሻቸው ጠፋ

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 13 Jun 2020, 10:04

Ethoash wrote:
12 Jun 2020, 02:34
እነዚህ ቡዳ አማሮች የሚገርሙ ፍጥሮች ናቸው።
ጦርነት ከወርቃማዎቹ የልዕላዊ ቤተስቦች ጋራ የፈልጋሉ
ግን በአፋቸው ወረድ እንወረድ ቢሉም
በአፋቸው ትግሬን እንጨብጣለን ቢሉ
ልብ ግን የለቺም ስለዚህ አባይን ይጠሩታል እሱ ሄዶ ገደል ለነሱ እንዲገባ።
ድግሞ ኦሮሞንና ሱማሌዎችን ለማታለል አንድ ሆነን ትግሬዎችን እንምታ ይላሉ ። እነሱ ጎን ላይ ቆመው ሊያዩ።
ወይ የሴታሴት ሀገር ። ምንም ወሬ እኮ አያስፈልገም ማንኛውም የወራቃሞቹ መሪዎች ካልተስማማቹሁ ማን እጃቹሁን ያዘው ስተት ብለህ መጥተህ ልክ አብይ እንዳድረገው አብዲአሌን ። እንደሱ ማረግ እየተቻለ የምን መቦቅበቅ ነው።
ፈሳም ሕዝብ ሁሉ ለቅሶቸው ከአገር ሊያስወጣን ነው።
Etash, Abiy can take it step by step. He can play the waiting game, he can take out Abdi Ille today and Samora and Debretsion in ten years time, that is a matter of practicality, what he cannot and should not do today or tomorrow is fraternise with Samora, or any other TPLF criminal.

I know he is doing this to confuse TPLF, but in the mean time he is confusing history, we want criminals to be on one side and reformers on the other side, a clear demarcation between the good guys and the bad guys, and no TPLF should be allowed to fraternise with the good guys, neither Arkebe nor Monjorno, nor you, nor Samora, is this difficult for your servile mind to fathom

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 00:23

justo wrote:
13 Jun 2020, 10:04
Ethoash wrote:
12 Jun 2020, 02:34
Etash, Abiy can take it step by step. He can play the waiting game, he can take out Abdi Ille today and Samora and Debretsion in ten years time, that is a matter of practicality, what he cannot and should not do today or tomorrow is fraternise with Samora, or any other TPLF criminal.

ምን ትገገማለህ። ለምን ብሎ ነው አብይ ለቡዳ አማራ ብሎ ጦርነት ከትግሬዎች ጋራ ገጥሞ ። ተዝቅዝቶ አይላንድ ጠርሙስ ተንጠልጥሎበት የሚደፈረው። ጌታቸው የእስር ቤቱ ንጉስ እራሱ ነበር አብይን የሚዘቅዝቀው እና ሴታሴት የሚያረገው ልክ እንደ እስክንድር ። ታየዋለህ እስክንድርን እጁን ልክ እንደሴት ሲያወናጭፍ። ደህና ተደርጎ ተቀጥቅጦ ይሆናል ሚስቱም የፈታችው።

አብይ የኢትዬዽያ ንጉስ እንጂ የአማራ ንጉስ አይደለም። አማራ ከትግሬዊች ጋራ ችግር ካለበት አማራ ብቻውን መጋጠም አለብት። በዚያ ላይ እንዴት ፰ ክልል አንድን ክልል ይወጋሉ። ይህ የፈሪ በትር ነው ፫፮ ሚሊዬን የቡዳ አማራ ሕዝብ ፫ ሚልዬንን ትግሬዎች ፈርቶ አብይ ጦር ለኛ ይምዘዝልን ካሉ በቁማቸው ሞተዋል።

አንዴ አንድ ታላቅ መሪ ያለውን ልንገርህ ። አይጦች ተስብስበው ድመትን አወገዙ ። የድመትንም ግፍ ዘረዘሩ ። በመጨረሻም መፍት ሄ ይሆናል ያሉት ሐሳብ ቀላል ነበር በድመት አንገት ላይ ደውል ማንጠልጠልና ድመት ስትመጣ ቃጭሉ ሲያንቃጭል አይጦች ያመልጣሉ ተባብለው ዘዴ አወጡ። ታድያ የዛን ግዜ ነው አንዲት ወጣት አይጥ እጅዋን አውጥታ አንድ ጥያቄ አለኝ አለች ። ምንድነው ሲሉዋት ማናችን ነን የድመት አንገት ላይ ይህንን ቃጭል የምናስገባው ብላ ጠየቀች። በሙሉ ስብስባው ተሳታፊዎች ዝን ፤አሉ አንድም ፍቃደኛ አይጥ አልተገኘም ይህንን መፍት ሄ የሚያስፈፅም።

አንተም ትቦርጥቃለህ ትግሬዎችን እንጨብጣታለን እያልክ ።ታድያ ማን ከለከለህ ለምን ስተት ብለህ እያንዳንዱን ወንጀለኛ የምትላቸውን ስዎች አታስርም ካስፈለገም እዛው እርምጃ አትወስድባቸውም። ትክክል ልብቷ የለችም ። ደግሞ ከአብዲ አሌ ጋራ ታወዳድራለህ። አብዲ እሌ ስልጣኑን አስረክቦ አርፎ ቢቀመጥ ማን አባቱ ይነካው ነበር ስልጣኔ አልስጥም ብሎ ነው እኮ ጦርነት የጀመረው የዛን ግዜ የልኩን አገኘ።

ትግሬዎች ወንጀለኛ ሆኑ አልሆኑም ስልጣናቸውን አስረክበው በስላም ትግሬ ውስጥ እየኖሩ ነው። አልደረሱብህም። አትድረስባቸው። የነሱን ንጉስ ነገስት ስጥተውህ ሄዱ ምን አባህ ትፈልጋለህ ። ያለበለዚያ እንዴት ተድርጎ ነበር አማራና ኦሮሞው ስልጣን የሚይዘው እንደወንድ ጦርነት አትገጥሙ ነገር ። በዛ ስዓት ግንቦት ስባት ፳ ስራዊት እድሜያቸው ከ፯፯ አመት በላይ የሆነ ብቻ ነበረው ። ኦነግ ፩፪፪ ስራዊት ነበረው ። የተቀሩትም ሁለት እና ሶስት ውታደር ብጤ ነበራቸው መሳቂያ ሁሉ። ፈሳሞች። በነፃ በወርቅ ረከቦት ላይ ስልጣን ተስጣቹሁ አርፋቹሁ አገሪቱን ምሩ።

ታስታውሳለህ ቆንጂት አዲስባን ተረከቢ ስትባል እንቢ ብላ ጠቅላላ ኢትዬዽያንን ካልሆነ አይሆንም ባላ ባዶ እጁዋን እንደወጣች የምታውቀው ጉዳይ ነው። አሁንም ከትግሬ በስተቀር መላው ኢትዬዽያን እንደፈለግህ ምራ ተብለሀል አርፈህ ምራ ። ይህንን እድል እንዳታጣ ጦርነት ከትግሬዎች ጋራ እገጥማለሁ ብለህ።

በአማርኛ የፃፍኩት ኤርትራዊ አጋሜ ከሆንክ ከጨዋታ ውጭ ላረግህ ፈልጌ ነው ይቅርታ።

i wrote in Amharic to separate u from Eritrean Aguma

justo
Member
Posts: 3178
Joined: 05 May 2013, 17:54

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by justo » 14 Jun 2020, 07:49

Ethoash wrote:
14 Jun 2020, 00:23
ደግሞ ከአብዲ አሌ ጋራ ታወዳድራለህ። አብዲ እሌ ስልጣኑን አስረክቦ አርፎ ቢቀመጥ ማን አባቱ ይነካው ነበር ስልጣኔ አልስጥም ብሎ ነው እኮ ጦርነት የጀመረው የዛን ግዜ የልኩን አገኘ። ትግሬዎች ወንጀለኛ ሆኑ አልሆኑም ስልጣናቸውን አስረክበው በስላም ትግሬ ውስጥ እየኖሩ ነው።
ኣይ ኣቺ ደደብ፥ ገለሽ ገለሽ ስልጣን ኣስረክብያልሁና ኣንቱንኩኝ ነው ያንቺ ሎጂክ። ቅጣቱስ ማ ይቀጣው?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ወያኔ ከሳሽ ኢትዮጵያ ተከሳሽ

Post by Ethoash » 14 Jun 2020, 08:56

justo wrote:
14 Jun 2020, 07:49
Ethoash wrote:
14 Jun 2020, 00:23
ደግሞ ከአብዲ አሌ ጋራ ታወዳድራለህ። አብዲ እሌ ስልጣኑን አስረክቦ አርፎ ቢቀመጥ ማን አባቱ ይነካው ነበር ስልጣኔ አልስጥም ብሎ ነው እኮ ጦርነት የጀመረው የዛን ግዜ የልኩን አገኘ። ትግሬዎች ወንጀለኛ ሆኑ አልሆኑም ስልጣናቸውን አስረክበው በስላም ትግሬ ውስጥ እየኖሩ ነው።
ኣይ ኣቺ ደደብ፥ ገለሽ ገለሽ ስልጣን ኣስረክብያልሁና ኣንቱንኩኝ ነው ያንቺ ሎጂክ። ቅጣቱስ ማ ይቀጣው?
እዚህ ጋ ዝም ልልሽ ፈልጌ ነበር ግን እንደአንተ አይነቱ አህያዎች እንዲማሩ መልስ እስጥሀለሁኝ።

ለምሳሌ መንጌን ከስልጣን ለመፈንቀል አስራስባት ዓመት እልህ አስጨራሽ ትግል ተደርጎ አስር ሚሊዬን ሕዝብ በረሀብ በጦርነት አልቆ ነው አዲስ አበባ የተከበበችው። በዛን ግዜ ወርቃማዎቹ አዲስአበባ ዘው ብለው አልገቡም ከመንጌ ጋራ ድርድር አርገው መንጌ ሾልኮ እንዲወጣ ሕይወቱንም በስላም እንዲመራ ተድራድረው ዝንባቡዬ ሄደ። ያ ፈሳም አንድ ሰው እስከሚቀር ድረስ እንዋጋለን ያለው ፈጣጣ ፈርጥጦ ዝንባምአገር ሄደ። ይህም ቢሆን ታላቅ ወለታ ነው ለኢትዬዽያ ያረገው። ለምን ብትል ኢትዬዽያ ሶርያ ነበር የምት ሆነው መንጌ ድርቅ ብሎ ቤት ለቤት እዋጋለሁ ቢል ። ስለዚህ የማርያም መንገድ ማግኘቱ አግባብ ነበር አራዶቹ ወርቃማዎቹ አንድም ቀን መንጌን አፍነን አምጥተን እስር ቤት እንከተዋለን አላሉም ።ዝም አሉት አሉት ማንም ቡዳ አማራ የመንጌን ፎቶ መንገድ ላይ ድርድሮ ሲሽጥ ማንም አይነካቸውም ነበር።

አሁንም የትግሬዎችን ስልጣን መልቀቅ ልክ እንድቀልድ አይተኸው ። ስልጣን ስለለቀቕሁ አትንኩኝ ነው የምትለው ትላለህ። ስልጣን አለቅም ቢሉ ማን አባት ምን ያረጋቸው ነበር ጦሩ በሙሉ በእጃቸው ነው። አብይንም ቢቀይሩ ጦሩን ባያስረክቡ ምን ታመጣ ነበር ምንም ነው መልሱ አሁን ሁሉ ነገር ለአብይ ስጥተው እጃቸውን ከደሙ ንፁ አርገው ። በኢትዬዽያ የስልጣን ታሪክ በስላም ስልጣን አስተላልፈው ሄዱ። አንድም ሹማምንት ሳይሞት ። አብይ ጦር ስራዊት አነበረውም ያለምንም ደም ነው ስልጣን የተረከበው።

መንጌ ግን ልክ ስልጣኑን እንደያዘ ስልሳ ሚኒስትሮችን ነው የበላው ። ከዚያም የስልጣን ባለደራባዎቹን አጨዳቸው ከዚያም ያለምንም ደም ኢትዬዽያ ትቅደም ማለት ጀመረ ። ምንም ሳይቆይ ኢሐፓ መጥቶ ደም እንደውንዝ መፍሰስ ጀመረ ።

ታድያ ስልጣን ከአንድ ዘመን ወድ አንድ ዘመን በስላም መሻገር በኢትዬዻይ የመቶ አምሳ አመት ዘመን ታይቶ አይታወቅም ንጉሶቻችንም በስላም ተቀብረው አያውቁም ሐይሌ እንደውሻ ነው ሬሳው የተቀበረው። የሱም ልጆች በሙሉ ተስደዱ የቀሩት ታስሩ። የመንጌ እህትና ወንድም ግን በስላም ይኖራሉ ለመለስ እዴሜ ይስጥልኝና።

ታድያ መልሴን ይህ ነው ነገሩን ካብራራሁልህ በኋላ ወርቃማዎቹ የማርያም መንገድ መስጠት አያስፈልጋቸውም መታስር አለባቸው ለስሩት ጥፋት የምትለኝ ክሆነ። ታድያ ማን ከለከለህ ለምን ገስግሰህ ቆፍድደህ እስር ቤት አትጥላቸውም ። ምነው ፈራህ እንዴ የአማራ ጀግኖች ትግሬን እንጨብጣታለን ሲሉ አነበርም ሄደህ ጨብጣት ማንም ምንም አይልህም ወንድነት ካለህ ወይም በኮረሪማ አስራ ዘጠኝ አሳብ ትግሬዎችን እንዳልጨብት ቫይረሱን ፈርቼ ነው ብለህ ተገላገል።

ታድያማ ትግሬዎችን ለመጨበት ሌላ ሰው መጠቀም አትችልም የፈደራል ሀይሉ ኦሮሞችም ደቡቦችም አሉበት ለምን ብለው ነው ለአማራ ብለው ጦርነት ውስጥ የሚገቡት ይህንን ያገኙትን ስላም ሊረብሹ ነው ወይ። እንደፈረደበት አማራ ብቻውን አንድ ክልል ለአንድ ክልል ወንድ ከሆናቹሁ ገጥማቹሁ አሽንፉ አለበለዝያ አፋቹሁን ዝጉ ።

ደግሞ ከኤርትራ ጋራ እንውጋለን ወራቃማዎቹን ካልክ ። ወርቃማዎቹ ምንም አይዋጉህም ግብፆችን ብቻ ነው ኑ መሬት እንስጣቹሁዋለን አባይን ውስዱ የሚሉት ከዚያማ አማራ ልክ ልኩን ይገባል ለአራት ተከፍሎ ሁሉም ጎሳዎች ከአማራ ጭቆና ነፃ ይወጣሉ ለዘላለም ስላም እናገኝ ነበር።

አንድ ወርቃማዎቹን የነካ ሰው ስቅስቅ ብሎ ሲያለቅስ ይኖራል ። ጦሩነቱ ከግብፅ ጋራ ነው ሞክሩት ነው የምላቹሁ። ደደቦች ። ሁለተኛ ወርቃማዎቹ ከሽነፉ ደግሞ ኢትዬዽያ የምትባል ሐገር ታቆማለች ። ኤርታራም ጦሩነቱ ውስጥ ከገባች ሁለቱን ወደቦች ታጣለች። ኢትዬዽያ አማራ አራት ቦታ ተከፍሎ አማራ አንድ አራተኛውን ውስዶ ከኢትዬዽያ ትገዶ ይገነጠላል። ስልጣን ሙሉ በሙሉ ለሱማሌዎች ለደቡቦች ለኦሮሞች ይስጣል ። የራሳቸውንም የጦር ስራዊት እንዲኖራቸው ይድረጋል ከዚያ በኋላ ሁሉም ተከባብሮ ይሆራል ማለት ነው።

Post Reply