Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 12602
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Fiyameta » 20 May 2020, 01:54

አጋሜው tarik ባጭሩ እንዲህ ነው የሚለው.....።
"ባለፉት 27 አመታት ኤርትራውያንን ከምድረ ገጽ በማጥፋት የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችንን እውን ለማድረግ ያደረግናቸው ሰፋፊ ወታደራዊና ፕሮፓጋንዳዊ ዘመቻዎች ስላልተሳኩልን፣ እንዲሁም ባሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ተባርረን በመቀሌ መሽገን ስለምንገኝ፣ ከገባንበት የህልውና አደጋ ማለትም ኢትዮጵያውያን ሆነን መቀጠልና አለመቀጠል፣ ወያኔ ሆነን መኖርና አለመኖር ማንነታዊ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባን፣ ከገባንበት የችግር አዙሪት የምንወጣው ኤርትራውያንና ተጋሩ በጋራ ቆመን አንድ አገር፡ ማለትም ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክን ስንመሰርት ብቻ ነው።"

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12602
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Fiyameta » 20 May 2020, 02:13

The agame who killed, tortured and sodomized Amhara and Oromo male prisoners, looted Ethiopia and left her bone-dry, sold its precious children and young girls to pedophiles and Arab chauvinists, are now begging Eritreans (their former victims) to shield them from prosecution for their crimes against humanity by providing them a safe haven.

Mind you, these are the same people who carried out the mass expulsion of 100,000 Eritreans, and Ethiopians of Eritrean origin, only because they didn't like the color of our eyes. Go burn in hell !!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12602
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Fiyameta » 20 May 2020, 02:19

አራት ጠመንጃ የታጠቁ ወታደሮች ውጭው በር ላይ ቆመዋል :: ሁሉም ያስታውቃሉ ...ቀጠን ያሉ ኮስተር ያሉ ...አለባበሳቸው ግን እንደነገሩ የሆነ ...ነገር ግን ግንባራቸው ላይና አይናቸው አካባቢ ያለው ምልክት ግን ማን መሆናቸውን ያስታውቃል :: "አስራ አንድ ቁጥር ጠባሳቸው" :: ያሉኝ ነገር ቢኖር "አንተ ኤርትርያዊ ነህ ....ስለዚህ በዚህ ወረቀት ላይ ፈርምልን" : አሉኝ :: ላስረዳቸው ብሞክር ሊያዳምጡኝም ፈቃደኞች እልነበሩም :: እኔ ለራሴ ያዲስባ ልጅ ..ወላጆቼ የጠሩ ምንጃሮች ነበሩ :: ዛሬ "ኤርትራዊ ነኝ ብለህ ፈርም" ሲሉኝ ..ቅዥት ነበር የመሰለኝ :: ሰዎቹ የሚቀልዱም ነበር የመሰለኝ ::ግን ከምራቸው ነበር ::

ያልተዳፈነ ልብ

አሁንም ሳስታውሰው ይገርመኛል :: ገና ስለሷ ሳስብ ልቤ መንደፋደፍ ትጀምራለች :: እዝን ትከዝ እልና የኑሮን ነገር ሳስበው ..."ወይ ፈጣሪ .. ለዚች ህይወታችን ነው ... በቃ እንዲህ የምንሆነው " እላለሁ:: እውነቴን ነው አሁን ድርስ ፈገግታዋ ይማርከኛል :: ያቺ መልከመልካም ትንሽ ፊቷ እንደጸዳል ስታበራ ....ከንፈሮችዋ ለቀቅ ሲሉ አይኖችዋ ሲበሩ .....አይይይይይይይ ወይ ጊዜ .....

እኔ ጉድ የሆንኩት ያኔ ገና ትምርቴን ጨርሼ አዲስ ስራ ተመድቤ እንደሄድኩ ነው :: እስኪ ሰው ከበስተዋላ አይቶ ሰው ይወዳል :: ጉድ እኮ ነው :: እንደው የሆነ ነገር ንቅል ብሎ ከልቤ ሲሄድ ተሰምቶኛል:: እድሜ ለኮሌጅ አይናፋርነቱ እንኳዋን በትንሹ ለቆኛል :: በቃ ገና ስራ ከጀመርኩኮ 11 ኛ ቀኔ ነው :: ደግሞም ትንሽ ረፈድ ብሎብኛል :: በዚህ ማለዳ ላይ ነው ይችን የወይን ፍሬ ያየኃት :: አጠር ያለ ሮዛማ ቀሚስ አድርጋለች :: እንደ አቴንስ ማማ ተስተካክሎ የወረደው እግሮቿዋን ከበስተኋላ ሳየው ነው ውርር ያደረገኝ እኮ ...... የከጀለ ልብ እንደ ህጻን የዋህ ነውና ተከተልኳት :: ብዙም ሳትሄድ ነው ትንሽዋን ታክሲ የተሳፈረችው :: እንዴት ብዬ ልድረስበት :: ካይኔ ላይ እልም አድርጎ ወሰዳት .......ከዛ ወዲያ ሮዛማ ቀሚስ ሲያይ ልቤ ይደነግጣል አይኔም አሻፈረኝ ይላል :: ወይ ጉድ እያልኩ ..ወደ መስሪያ ቤት የሚያመራኝን ታክሲ ይዤ ነጎድኩ ::

11 ሰአት ድረስ ቢሮ እንዳቀረቀርቁኝ ብውልም ቀን የገጠመኝን እያሰብኩ ነበር የወጣሁት :: አይ ጊዜ ...ጊዜ ወርቃማው .... አሁንም የመልስ ታክሲ ጥበቃ ስሄድ ..ያችኑ የወይን ዘለላ ..ከመንገድ አየኋት :: ወይ አምላኬ :: እስኪ ለምን ይሆን :: ፍርሀት ገባኝ :: ልቤ መዝለልዋን ጀመርች :: አሁንም ከበስተዋላ ...... ዋው ..ሀረር እኮ የውብ ምድር ነው :: ያን እንደ ሀር ጎንጎን ያለውን ጽጉሯዋን ነስንስ እያደረገች ቀስ ብላ ታመራለች :: እጅዋ ላይ ያለው ትንሽ ቦርሳ ደግሞ ሮዛማ ናት :: ራመድ ራመድ እያልኩ ...ቀረብኳት ::

ልብ ውስጥ ያለውን ነገር እኮ ብንናገር : አለም ዛሬ እንዲህ አትሆንም ነበር :: ያው ..ዳር ዳሩን ማለት ነው እኛ የምንወደው :: ስቀርባት አሁንም አይኖቼ እዛው ዳሌዎቿ ላይ ናቸው :: ጥሎብኝ እግራቸው የሚያምርና ዳሌያቸው በመጠኑ ሰፋ ያለ ውቦች ልቤን ሁሌ ይገዙታል :: ይህችም ውቤ ...ልትገዛኝ ይሆን ? አጠገብዋ ስደርስ ምን እንደምል ባላቅም ...ፊቴ እንደማለዳ ጀንበር ፈገግ ብሎ "ላገሩ ባዳ ለሰው እንግዳ ነኝ .....የቱ ጋ ነው ታክሲ የሚያዘው ?" ብዬ እንደማላውቅ ሁኜ ነበር የጠየኳት :: በነዛ የሚስቁ ኣይኖችዋ ገረፍ አድርጋኝ ..." አሁን በውነት ሳታውቀው ቀርተህ ነው ?" ነበር መልስዋ:: የባጥ የቆጡን መደርደር ጀመርኩ ::

ምናልባት በ 2 ደቂቃ ውስጥ .....በትንሹ ማንነቴንና እንግዳ መሆኔን ዘርገፍኩላት :: እናንተዬ ሴት ልጅም ለካ ግርማ ሞገስ አላት :: በቀላ ፊትዋ ላይ የተስካክለው አፍንጫዋ ትንሽ ቢሆንም ከንፈሮችዋ እንደበሰል እንጆሪ ......ህእህእህእህእህ ..ወይ ጉድ :: ሰው ለካ ቆንጆ የሚባለው እንዲህ ሲያዩት ነው :: አብሬያት ወግ ብጤ እያወጋሁ .....ከአጠገቧ ሆንኩኮ ... ገርመም እያለች በነዚያ ውብ አይኖቿ እየጠበቀችኝ : ያን ደስ የሚያሰኝ የሀረርን ጎዳና በወጉ አጋመስነው :: ካራተኛ እስከ ጀጎል ያለው ጎዳና ድንቅ ነው :: ከስራ መልስ እንዲህ ካለች ቆንጆ ጋ ሲሄዱ..ወደ ገነት የመሄድ ያህል ነው :: ቀዝቀዝ ያለው ንፋስ ከወደ አለማያ ይነፍሳል :: ጸጉሯን ብን እያደረገው ስትመልሰው ..እንዴት ያምራል ::

የቆጥ የባጡን እየቀባጠርኩ....ወደራስ ሆቴል ደረስን .....በቃ ልቤ ልትፈነዳ ነው እኮ ...እንዴት ያለች ውብ ናት :: "አይዞህ ትለምደዋለህ ...ሀረር እኮ አይከብድም ..ሰውም እኮ ጥሩ ነው " አለችኝ :: ስትናገር እንደ ቤተክርስቲያን ዝማሬ የማህሌት ቃና አለው :: "እባክሽን ...የማውቀው ሰው የለም ....የሚገርምሽ እስክሁን ድርስ እንኳን ቤት አልተከራየሁም ..ያለሁት ሆቴል ነው :: ደፈርከኝ ባትይ ...በአንዳንድ ነገር ብታስለምጅኝ ":: እንዴት እንደተናገርኩት አላውቀውም ...ግን አንዴ ካፌ ወጥቷል :: በዚህ ነበር በቃ የተዋወኳት :: የስልክ ቁጥር ባትሰጠኝም የት እንደምትሰራ ነግራኝ ነበር ስለያት :: "አዎ ወንዶች ልጆች ..አዲስ አገር ሲገቡ ይቸገራሉ " ያለችኝን ነገር ግን አልረሳውም ::

በነጋታው አርብ ቀን 11 ሰአት ስራ ስጨርስ ከኋላ ሆኜ መስሪያ ቤትዋ አካባቢ ጠጋ ብየ መሄድ ጀመርኩ:: ከግቢው ስትወጣ ከሁለት ሴቶች ጓዋደኞቿ ጋር ነበርና ..እንጀቴ እርር አለ :: ዛሬ ደግሞ ጂንስ ሱሪ ነው የለበሰችው :: ወይ ቁመና ...እግዜር የሰራው አይደል .....ወይ ጉድ ...እስኪ ሰው በሰላም ከቤቱ ወጥቶ እንዲህ ይሆናል ~ ከኋላ ብከተልም ብቻዋን ለማግኘት ግን አልተቻለኝም ::...በቃ እያየኋት የሃረርን ፔጆ ታክሲ ተሳፍራ ..ፍው አለች :: የዛን እለትና ቅዳሜና እሁዱን እንዴት እንዳሳለፍኩት እናንተ አታወቁም :: በቃ ሀሳብ ባሳብ .....የት ብዬ ልፈልጋት ....የት ብዬ ልያት ..ስራ የለም ::..ወይ አምላኬ ..እንደው እኮ እዳ በሜዳ የሚባለውእንዲህ ነው ::

እንደማይደርስ የለምና ሰኞ መጣ :: ሆ ..እኔ ልቤ ተገዝግዞ ..እንዴት ስራውን ላስብ :: የመውጫ ሰአት ዘመናት መስሎ ታየኝ :: አስር ጊዜ ሰአቴን ስመለከት ያየችው ጽሀፊያችን ...... "ምነው ቀጠሮ አለህ እንዴ ? አስር ጊዜ ሰአት ታያለህ እናንተ ያዲሳባ ልጆች እኮ ...ህምምምም " :: እውነት አንድ ቀንም ቀና ብየ ይችን ጸሃፊን አይቻትም አላውቅም :: እሷ ግን ብዙ ጊዜ ልትቀርበኝ ሞክራለች :: አቦ ሰው አይገባውም እንዴ ?

11 ሰአት ደረሰልኝ :: ተንደርድሬ ነው የወጣሁት :: በቃ ብርር ብዬ መስሪያ ቤታቸው :: ያቺ የኔ ቆንጆ ...የልቤ መዳኒት ...ከነዛ ጓዋደኞቿ ጋ ከት እያልች ስትስቅ ደረስኩ :: አሁንም ከኃላ :: ስትስቅ ደስ የሚል ነገር አላት :: ፊትዋ እንደጸዳል ይበራል :: የፈለገው ይምጣ ብዬ ዛሬስ ዝም ብዬ አልሄድም ብዬ ቀረብኳቸው :: ፈገግ ብዬ ሰላም ስላቸው :: ፈገግ ብላ "ሀይ ...አለችኝ ":: ጓደኞቿዋንም ተቅላቅዬ ገና ምን ላውራ ስል : "ለመድክ ?" አለችኝ :: እንደሚያሳዝን ህጻን .."አይ ...እናንተ አታስለምዱ ..ምን አይነት አገር ነው የመጣሁት ?" እያልኩ ስዘላብድ ...ጉዋደኞችዋ ሳቁብኝ :: ሞቼ እገኛለሁ ...ቡና ሻዬ ጠጡ ብዬ ራስ ሆቴል ስደርስ ተማጽንኩ :: እንደመገረም እያሉ :: ግብዣዬን በማቅማማት ተቀበሉት :: ሲቀመጡልኝ ቢራ ካልሆነ አይሆንም ..ቢራ ጠጡ ብልም ..."ከማናውቀው ሰው ቢራ አንጋበዝም " አሉኝ ጓደኞቿ ::

ዋው ...ስትስቅ እኮ ..ታምራለች .... በናትሽ አሁንም አሁንም ሳቂ ...እል ጀመር በልቤ ....... በቃ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ..የስራ ሳት መውጫዋን እየጠብኩ ....አብሬያት የሀረርን ጎዳና አጋምስ ጀመርኩ ... እውነቴን ነው እንደሷ ቆንጆ አይቼ አላውቅም :: አሳዝኛት ይሆን ወዳኝ ባላውቅም ..እሷም እየቀረበችኝ መጣች ...በቃ ከዛማ ...ፍቅር እያበበ .... እየጎመራ ..እየፈካ .....መጣ ... ያለሁበት ሆቴል ስልክ ደውላልኝ የሚከራይ ቤት ሰፈራዋ እንዳለ የነገረችኝም እሷ ነበረች :: የመጀመሪያ ያዲሲቷ ቤቴ እንግዳም እሷው ሆነች ::

አስታውሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ከንፈሮቿዋን የቀመስኩት ደሴ ሆቴል በረንዳ ላይ በምሽት ጨረቃ ..ፍንትው ባለችበት ከዋክብት በሚፍለቀለቁብት ነፋሻው አየር በሚነፍስበት ጊዜ ነበር :: ማር ወለላ.. ...የኔውዴ ..... ከዚያማ እየፈራች እያደባች "አንተ እንደወደድከኝ እኔም እወድሀለሁ ..ሁሉ ነገርህ ንጽሁና ለኔ የተሰራህ ነህ "..ስትለኝ የምገባበት ነው የጠፋኝ :: "ግን የሚከታተለኝ አንድ ባለስልጣን አለ ......እንዴት እንደማደርግ አላውቅም " ነበር ያለችኝ ::

ካለሁበት አዲሷ ቤቴ ሳምንት ሳይሞላኝ ...ከውቧ ....ፍቅሬ ጋ ሁለት ቀንና ምሽት አሳለፍንባቸው :: እነዚያ ቀናት በህይወቴ በሙሉ እንደዛ የተደስትኩበት ቀናት የለም :: በሁለተኛው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ..አልጋ እንኳዋን የለኝ መሬት ላይ በተነጠፈው ፍራሽ ላይ ሁለታችንም በፍቅር ጠግበን እንቅልፍ ውስጥ ሳለን ነበር ከለሊቱ 9 ሰአት በሩ የተንኳኳዋው :: ሀይለኛ ምት ነበር :: ልብሴን እስከምለብስ ድረስ እንኳን አልጠበቁኝም :: የኔ ፍቅር ...እንኳ አጭር የለሊት ልብስ እንደለበሰች ነበር ::

በሩ ተሰብሮ መብራት ገና ሳበራ አራት የኢሀዲግ ወታድሮች ክፍላችን ዘው ብለው አፌን ለጉመው እግርና እጆቼን ግጥም አድርገው ማሰር ጀመሩ ....እስዋን እየገፉና እየጎተቱ .. ወጪ ወደቆመው መኪና ሲወስዷትና ..እኔም አድናታልሁ ብዬ ስፍጨርጨር በጠመንጃ ሰደፍ ግንባሬን መተውኝ ደሜ ሲፈስና ተዝልፍልፌ ስወድቅ አስታውሳለሁ ::

የነቃሁት ትንሽ ጭለማ ክፍል ውስጥ ነው :: ባዶ ...መስኮት የሌለው ..ደም ደም የሚሽት ...ክፍል :: የክፍሏ ስፋት ሁለት በሁለት ሜትር ቢሆን ነው :: የተበጣጠሰ ኬሻ ላይ ነበር የተጋደምኩት ..... ሀይለኛ ራስ ምታት ቢያስቃየኝ ...ራሤን ዳበስ ሳደርግ ..ለካስ በፋሻ ተጠቅሏል :: ለማስታውስ ሞከርኩ ..ግን እንደህልም ነበር የሆነብኝ :: በበሩ ስር የምትንጨላጨል ብርሃን ይታየኛል :: የመብራት ብርሀን ነው :: አልፎ አልፎ የጫማ ኮቴ ይሰማኛል :: ለመጣራት ሞከርኩ ....የገጠመኝ ግን የሚያስፈራ ተግሳጽ ነበር ::

"የት ነው ያለሁት?" ...ብዬ ብጠይቅ ..የሚመልስልኝ አጣሁ ...."ውይ አምላኬ ...እባክህን አትርሳኝ "...
ለራስ ምታት እንክዋ መድሃኒት የሚሰጠኝ አልነበረም .....ደግሞም ረሀብ ጸንቶብኛል ::

በሁለተኛው ቀን ነበር ...አንድ ወታደር እየጎተተኝ ወደ ደረጃው ያወጣኝ :: ለካስ የነበርኩት ከመሬት ስር የተሰራ (underground prison) እስር ቤት ነበር :: ለመጀመሪያ ጊዜ ..ብዙ ጥልፍልፍ ደረጃዎችን ከወጣሁ በኋላ የውጭውን አየር ቀመስኩ :: አየር እንዴት እንደሚናፍቅ ሲደርስባችሁ ነው የምታውቁት ...ንጹሁ አየር እኮ ይናፍቃል :: አራት ጠመንጃ የታጠቁ ወታደሮች ውጭው በር ላይ ቆመዋል :: ሁሉም ያስታውቃሉ ...ቀጠን ያሉ ኮስተር ያሉ ...አለባበሳቸው ግን እንደነገሩ የሆነ ...ነገር ግን ግንባራቸው ላይና አይናቸው አካባቢ ያለው ምልክት ግን ማን መሆናቸውን ያስታውቃል :: "አስራ አንድ ቁጥር ጠባሳቸው" ::

እኔ ለራሴ በረሀብ ጠውልጌ ..በውሀ ተጠምቼ አንዲት ጉልበት እንኳዋ አልነበረኝም :: ለምን እጅና እግሬ እንደታሰረ እንኳ ግልጽ አልሆነልኝም :: ባንድ በኩል ተስፋ አደረብኝ :: ምናልባት ተሳስተው ያሰሩኝ ነበር የገመትኩትና ልለቀቅ መስሎኛል :: ካሁን አሁን አለቃቸውን አግኝቼ በሰላም አገር እንዴት ሰባዊ መብቴን እነጠቃለሁ .... ብዬ እጠይቃለሁ ብዬም ነበር :: "አታ ...ግደፍ ...ፍጽን " የሚለው የወታድር ማስፈራሪያ ግን ላንድ አፍታም ማሰብ አላስቻለኝም ::

በሩ አካባቢ ..መስታውቱ ጥቁር የሆነ የምታብርቅርቅ 4 wheel Drive Land Cruiser ቆማለች :: ገና ጥሬ አዲስ ነበርች :: የራድዮ ትልቅ አንቴና ተስቅሎባታል :: ወደ በራፉ ስደርስ በትግርኛ ሰዎች ሲነጋገሩ ድምጽ ሰማሁ :: ወደ በሩ በቀረብኩ ቁጥር ድምጹ እየጎላ እየጎላ ነበር :: ወደበሩ ገፍተር እያደረጉ ሲያስገቡኝ ....ተንደርድሬ ልወድቅ ነበር :: ያደረሱኝ ወታደሮች ትተውኝ ወጡ :: ከፊትለፊት ካሉት ወንበሮች ላይ የተቀመጠ ከዚህ በፊት የት እንደሆነ የማላስታውሰው ግን ፊቱ አዲስ ያልሆነ ሰው ተኮፍሶ በመገላመጥ ይመለከተኛል :: በደንብ ቀና ብዬ ሳየው ለካስ የወታደር ዩኒፎርም ለብሷል :: ትክሻው ላይ ያለውን ሳየው የብርጋዴየር ጄኔራል ማእረግ ገጥግጧል :: ወይ አምላኬ...ነበር ያልኩት ::

" ማን ነው አንተን የላክህ ?" ሲለኝ :: ምን ማለትህ ነው አልኩት ::

"ኦነግ ነው ወይስ አሊትሃድ ?" ቢለኝ ጌታዬ እኔ የማወቀው ነገር የልኝም አልኩት ::

""ለመሆኑ የት ነው መአዛን የምታውቃት ?" ብሎ አጉረጠረጠብኝ ::

አሁን ነው ነገሩ የገባኝ :: ለካሳ የኔ ፍቅር መአዚ ....አንድ ባለስልጣን ያስቸግረኛል ያለችኝ እሱ መሆን አለበት ::

"ከመቼ ጀምሮ ነው የምታውቃት ?".......ለምን እነግራሃለሁ ብዬ እኔ እንደገና አፈጠጥኩበት :: ይሄ የኔ የራሴ ጉዳይ ነው አልኩት ::

ረጋ ብዬ ስመለከተው ለካስ ጄነራሉ በምስራቅና ደቡብ ያለው ሰራዊት ዋና አዛዥ ነበር :: አልፎ አልፎም በቴሌቭዥንም አይቼዋለሁ :: ቤተሰቦቹን ልጆቹና ሚስቱን በጠባቂ ታጅበው ሲመላለሱ ያኔ እዚህ አገር ለስራ እንደመጣሁ አንድ ካፌ ቁጭ ብዬ ሰዎች ሲያወሩ ሰምቻለሁ :አይቻለሁም ::

"መአዛን ከመቼ ጀምሮ ነው ጓደኛህ የሆነችው ?" አንዳንዴ ሲናገር ወደትግሪኛው ይወስደዋል :: በጣም ነበር የተናደድኩት ......አጠገቤ መጥቶ ጫማውን ትከሻዬ ላይ ጫነብኝ :: ለነገሩ ከስክስ ጫማ አልነበረም ያደረገው :: የሲቭል ጫማ ....በወታደራዊ ዩኒፎርም ላይ ..... ሲረግጠኝ ወደመሬት ተንከባለልኩ ::

የኔዋ መአዛ ...ወታደሮቹ ከመውሰዳቸው ለሊት ቀደም ብሎ "ባክህ አንድ ባለጊዜ ..ጊዜ የሰጠው ባለስልጣን ...ያውም እኮ ባለትዳር ... መከራየን ያሳየኛል " ብላኝ ነበር :: "ይገርምሀል ..ግግም ብሎ ጠዋት ማታ ያስቸግረኛል ...ስንቱን ጀሌ ይልክብኛል መሰለህ .. "No..I can't!"...ብዬዋለሁ" ነበር ያለችኝ:: እኔ ደግም ..ይሄን ያህልም እንደቁም ነገር አልቆጠርኩትም ነበር :: ልታስቀናኝ ወይም ተወዳጅ ነኝ ለማለት ፈልጋ ነው የሚል ሀሳብ ነበር በአምሮዬ ሽው ያለብኝ :: ለካ እውነቷን ነበር :: ግዜ የሰጠው ባለስልጣን ለግል ፍትውት ድብቅ ፍላጎቱ እኔ ምስኪኑን እዚህ እንደወረወርኝ ቀስ ብሎ ተገለጽልኝ ::

"ማን እንደላከህና ከሷ ጋ ያለህን ግንኙነት ካልተናገርክ እዚሁ ትበሰብሳለህ ".....ነበር ብሎ ጠርጴዛውጋ ከመመለሱ ...እነዛ ወታደሮች ከየት መጡ ሳይባሉ አፈፍ አድርገው የወሰዱኝ :: የውሻ ቤት በምትመስል በር ይዘውኝ ወደ ውስጥ ሲያስገቡኝ ለካስ ኮምፕሌክስ የሆነ ከምድር ስር የተሰራ እስር ቤት መሆኑን አወኩ :: ወደ ውስጥ ይዘውኝ ደረጃውን ስወርድ ...የተለያዮ ክፍሎች ያሉት በብረት በር የታጠሩ በሮች ያሉባቸው solitary prison መሆኑ ገባኝ :: የፖለቲካ እስረኞች ፍርድ ቤት ሳይደርሱ ..ደብዛቸው ሳይታውቅ ተሰወሩ የሚባሉት ሰዎች የሚታሰሩበት ቦታ ነበር ::

ወስደው እዛች ደም ደም በምትሽት ትንሽ ክፍል ወረወሩኝ :: አልፎ አልፎ ...የሰዎች ጩኅት ይሰማኝም ነበር :: አንዳንዶቹ ኦሮምኛ የሚናገሩ ሲሆኑ የተወሰኑት ደግሞ ሱማልኛ ነበር :: የታፈኑ ፖለቲከኞች መሆን እንዳለባቸው በኋላ ላይ ግልጽ ሆነልኝ :: የኔ ጥፋት ግን ምን እንድሆነ የገባኝ መአዛን በማፍቀሬና እሷም ጀነራሉን ፊት ነስታ ከኔ ምስኪኑ ጋ ፍቅር መጋራቷ ነበር :: እሷን ደግሞ የት አድርሰዋት ይሆን ..ብዬ ልቤ በሃዘን ስብር አለች :: በጨለማ ውስጥ ሆኜም ..ያቺ ፈገግታዋ ልቤን ደስ ታሰኘው ነበር ::

እናንተ ነጻነትን የምታውቁት ስትነጠቁት ብቻ ነው :: ካልታሰራችሁ ..የመታሰርን ትርጉም አይገባችሁም :: የሰው ልጅ መብት ረገጣ የሚባለ ነገር የሚገባችሁ ሲደርስባችሁ ብቻ ነው :: ከዚያ በፊት ኮለጅ እያለሁ ብዙ ስለመብት ባነብም ....ይህን ያህል አልገባኝም ነበር :: እስር ቤት መራራ ነው :: በተለይ ለብቻ መታሰር :: የጸሀይ ብርሃን ትናፍቃለች :: ንጹሁ አየር ውድ ነው :: ሙዚቃማ ...ሆ ..ሆ ሆ .... ከሁሉም በላይ ከሚወዱት ሰውና ቤተሰብ መለየት ......መራራ ያደርገዋል :: የሚሰጠው ምግብ ህይወትን ለማቆየት ብቻ ነው :: በዚያ ላይ የዘቦቹ ግልምጫና ድብደባ አያድርስ ነው ::

በሁለተኛው ቀን ያልተለመደ መደናገጥና መደናበር በዘቦቹ አይ ጀመር :: ወታደሮቹ ቆጣ ቆጣ ቢሉም ፍርሃት ነገር ግን ይታይባቸው ነበር :: የኦሮሞና አማራ ተወላጅ የሆኑት ግን ባልተለመደ ሁኔታ ክትግሬ ተወላጆች ዘና የማለት ነገር ይታይባቸው ነበር :: ነገሩ የገባኝ እየዋለ ሲያድር ነው :: ማንም እኔን ያስታወሰኝም የለም :: ይሄን ያህልም ትኩረት አልሠጡኝም :: ለካስ ሻቢያ ና ወያኔ ጦርነት ባልታሰበ ሁኔታ ጀምረዋል :: ታድያ ነገሩን የሚያስረዳኝ ሰው ግን አልነበረም :; ያሳሰረኝ ጄኔራል :ከነጭራሹ ጥፍት አለ ::

በ 15ኛው ቀን ሶስት ወታደሮች ክፍሌ ድረስ መጥተው ..ወደቢሮቸው ወሰዱኝ :: ያሉኝ ነገር ቢኖር "አንተ ኤርትርያዊ ነህ ....ስለዚህ በዚህ ወረቀት ላይ ፈርምልን" : አሉኝ :: ላስረዳቸው ብሞክር ሊያዳምጡኝም ፈቃደኞች እልነበሩም :: እኔ ለራሴ ያዲስባ ልጅ ..ወላጆቼ የጠሩ ምንጃሮች ነበሩ :: ዛሬ "ኤርትራዊ ነኝ ብለህ ፈርም" ሲሉኝ ..ቅዥት ነበር የመሰለኝ :: ሰዎቹ የሚቀልዱም ነበር የመሰለኝ ::ግን ከምራቸው ነበር ::

ከ 2 ቀን በኋላ በትግርኛ ቢሉኝ ቢሰሩኝ ..እኔ እንደማልናገርና እንደማላውቅ ብነግራቸው ማን ሊያምነኝ :: በኃላማ ..አንተ የሻቢያ ሰላይ ነህ ይሉኝ ጀመር :: እንደሚመስለኝ እነዚህ አዲስ የመጡት የወታደር ስለላ ክፍሎች ናቸው :: አንዳንዴ በሁኔታዬ እነሱም ግራ የተጋቡ ነበሩ :: ለካስ አጅሬ ....አዛዡ ሁኔታዎች ሲለዋወጡ ጊዜ ያሰርኩት ሰላይ ነው ብሎ ኤርትሪያዊ ዜግነት ፈጥሮልኛል :: የወሲብና የፍትወት አባዜና ቅናት አቃጥሎት ይህንን አዲስ ስም ለጥፎብኛል :: በውስጣቸው ግምገማ ስለነበራቸው ...የመሃል አገር ወታደሮች ስለማንነቴ ጥያቄ እንዳያነሱ በኋላ ላይ አዲስ ታሪክ እንደተፈጠረልኝ ግልፅ ሆነልኝ ::

እስር ቤት በተጣልኩኝ በ 2 ወሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በወታደር መኪና ጭነው ወደ ድሬደዋ ሲወስዱኝ የውጭውን አየር ... ሰው .. አለማያን .....ሀይቁን ከመኪና ውስጥ ሆኜ ለማየት ቻልኩ :: ገና ሃረርን
ስንለቅ ከመአዛ ጋ ያለፍኩባቸው የአራተኛ ጎዳናዎች ሳያቸው አይኔ እንባ አቀረሩ .. ወላጆቼና ቤተሰቦቼ የት እንዳለሁ አያውቁም :: የስራ ባልደረቦቼም መቼም ምን ዋጠው ጠፋ ማለታቸው አይቀርም :: ያጀቡኝን ወታደሮች እባክችሁ አንድ ግዜ ስልክ እንድደውል ፍቀዱልኝ ብላቸው...."ከአስመራ ሁነህ ትደውላልህ" እያሉ ይስቁብኝ ነበር :: አንዱ ግን በሀዘን አይን ይመለከተኝ ነበር ::

ወደ 10 ኪሎ ግራም ከስቻለሁ :: የለበስኩትም ልብስ የቆሸሸና ያደፈ ነበር :: በእጄ ምንም ሳንቲም የሚባል ነገር የለም :: የሃርርን መንገድ ትቶ ወደድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ በደንገጎ ስሄድ ...ቁልቢ ገብርኤል ታወሰኝ :: እንባዬ መጣ :: የአዳም ዘር ሁሉ የተጣላኝ መሰለኝ :: በቃ ...ለገብሬል "በሰላም ከቤተሰቦቼና ከምወደውጋ አገናኘኝ " ብዬ ስለት አደረኩ :: መቼም ልጅ ሆኜ የቁልቢ ገብርኤል ተአምረኛ ነው ሲባል እሰማ ነበርና::

ድሬደዋ ስንደርስ ..ሙቀቱ ተቀበለኝ :: ድሬ ...ደዋ ...... ድሬ ደዋ ...ስንደርስ የወሰዱኝ ወደስታድየሙ ነበር :: ብዙ ሰው ተሰብስቧል :: የሚያለቅሱ ሰዎችም አያለሁ :: ብዙ ወታደሮች ደግሞ አሉ :: የድሬ ዳዋ ህዝብ በከፊል ግልብጥ ብሎ የወጣ ነበር የሚመስለው :: አንዳንድ ሰዎች ጫታቸውን በጃቸው ይዘው ትክዝ ብለው የሚያለቅሱትን ሴቶች ይመለከታሉ ::.....ወጣቶች ...ሽማግሌዎች ...ሴቶች ህጻናቶች ....ባንድ ቦታ ተሰብስበዋል :: በኋላ ላይ እንደተረዳሁት ..ኤርትራዊ ናቸው :: ወስደው እኔንም ከነሱ ጋ ቀላቀሉኝ :: በቃ ....ማመን ነበር ያቃተኝ :: ለማምለጥም አስቤ ነበር ግን .....መሳሪያ የደግኑት ወታደሮች ...ሳይ በቃ .በውድ ሳይሆን በግድ ወደተደረደሩት አውቶቡሶች ተወስድኩ :: ሁሉም ወደአሰብ መስመር ኤርትርያውያኑን የሚወስዱ ነበር :: Deportation!

የነበርኩበት አውቶቡስ በለቅሶ ተሞልቷል :: አብዛኞቹ ሴቶችና ህጻናቶች ሲሆኑ ወንዶቹ ግን ኮስተር ብለው ጸጥ ብለዋል :: ባሻገር የተቀመጡ 2 ሴቶች ባሎቻቸው አንዱ ኦሮሞ አንዱ ደግሞ አማራ ስለነበሩ ...ልጆቻቸውንና ባሎቻቸውን ትተው እንዲወጡ ተገደዋል :: የለቅሶና የዋይታ ጉዞ ነበር :: የሚገርመው አብዛኞቹ የሚያወሩት ባማርኛ ነበር ::

"እኛ ለዚህ አብቅተናቸው ..ወያኔዎች እንዲህ ያድርጉን " የሚለው ጎርናና ድምጽ ከወደኃላዬ አንድ ሽማግሌ ሲናገሩ ሰማሁ :: ሌላው "ድሮም ቢሆን የኛ ጠላት እኮ ..አጋሜ ነው ..አማራማ ምን አደረገን ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ " ..የሌላው መልስ ነበር ::

በሁኔታው ሁሉ በጣም ተገርሜ የማየውን ቲያትር ላምን አልቻልኩም :: "ትናንት ሁለቱ ሻቢያና ወያኔ ሽርክ ሆነው የኢትዮጲያን ሰራዊት እንዳልወጉ ..ዛሬ ምነው ቶሎ ተጣሉ " ነበር ....ያስደነቀኝ ነገር :: ለካስ ፍቅራቸው የውሸት ነበር :: የአውቶቢሱ ሾፈርንና ረዳት ሳያቸው ያገሬ ያዲስባ ..የሰፈሬ ሰዎች ነበሩ :: እነሱ አላዩኝም ነበር :: መቼም የተደስትኩት ደስታ ምን ልበላችሁ .....

"ሣሚ " ብዬ ረዳቱን ጠራሁት :: ሲያይኝ ማመን ኣቃተው :: ጎረቤቶች እኮ ነን :: ወላጆቼን ሁሉ ያውቃል :: አጠገቤ መጥቶ ሁኔታውን እየተገላመጥኩ ..አጫወትኩት :: ባንድ አውቶቡስ የተመደቡት ጠባቂ ወታደሮች 2 ብቻ ናቸው :: እነሱም ይህን ያህል ክፉም አልነበሩም :: ለሳሚ ነገርኩት :: በቃ ኤርትራዊ አድርገው ዲፖርት ሊያደርጉኝ እንደሆነ ....በቂም በቀል ... ለሹፌሩ ለጋሼ ደርጀ ...ቀስ ብሎ በኋላ ላይ በሚሥጥር አጫወታቸው ..ሊያምኑ አልቻሉም :: መንገድ ላይ ለሽንት ስንቆም መጥተው አቅፈው ስመው ለወታደሮች አንተ ኤርትራዊ አለመሆንህን ልንገራቸውና ላስልቅቅ ብለው ነበር ..ግን በኋላ እንደማይሆን ሲያውቁት ከያዙት 500 ብር ሰጥተውኝ አውሻ ደውሌ ላይ እንድጠፋ መከሩኝ :: አይ የቁልቢው ገብርኤል ነበር ያልኩት .....

ዛሬ ያ መጥፎ ጊዜ ካለፈ 7 አመት ሆነው :: ያለሁትም አውሮፓ እምብርት ...ውቢቷ ፓሪስ ነው :: ጠዋት ጠዋት ስንሳ የአይፍል ታውርን ባየሁ ቁጥር ፊቴ ፈገግ ይላል :: አጠገቤ ጋደም ያለችው ሉሲ....ጸጉርዋን ዳበስ ዳበስ ሳደርጋት አይኖቿ ስልምልም ይላሉ :: ብሎንድ የሆነው ጽጉሯ ወርቅ የሚፈልቅበት እየመሰለኝ ሁሌም በጣቶቼ አበጥራቸዋለሁ :: አጠገባችን ያለውን የፈረንሳይ ወይን እየጠጣን የዛሬ 7 አመት አካባቢ እንዴት እንደተገናኘን ...እየሳቀች ታስታውሰኝ ጀመር ::

የተገናኘነው ...እኔ ባፋሮች እርዳታ ጁቡቲ እንደገባሁ በ 10ኛው ቀን ነበር :: እሷ ሜዲስን ሳን ፍርንሲስ የበጎ ፈቃድ ሰራተኛ ሆና ጅቡቲ ስትሰራ ነበር :: መስራቤታቸው አካባቢ ስመላለስ ነበር የተያየነው...... በቃ ተለማምደን ተዋደድን ......አግብታኝ ፈርንሳይ ..ፓሪስ ገባን:: አሁን የሚያምር የ 3 አመት ቆንጆ ልጅ አለን ::

ልቤ ግን ሁሌም እንደሸፈተ ነው :: ወደ ሀረር .....መአዛን ሳላስታውሳት ያደርኩበት ጊዜ የለም :: አሁን ድረስ ዳሌዋ ,,ባቷ ..ፈገግታዋ በልቤ ነግሷል :: ፈረንሳይ ከገባሁ በኋላ በስልክም ሆነ በሰዎች ሉሲ ሳታውቅ አፈላልግያት ነበር :: ለረጅም ጊዜ ምንም ፍንጭ ሳላገኝ ባለፈው ሳምንት ግን ከድሬደዋ የመጣ ሰው የሚያውቃትን ግን ማግኝት ችያልሁ ::

መአዛ .....የ 6 አመት ልጅ እናት ናት ብሎኝ አረፈው :: ድሬዳዋ እንደምትኖርና እንደምትሰራ ....ነገር ግን አባቱ ማን እንድሆነ የማያውቀው የ 6 አመት ወንድ ልጅ እናት መሆናዋንና .... ብቻዋን ባል ሳታገባ እንደምትኖር ......ነገረኝ ::

ልቤ እዝን ቢልም ...አሁን ድረስ እወዳታለሁ :: ፈገግታዋን ሳስታውስ ....ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች :: አንድ ቀን ..ሀገራችን ሰላም ሲሆን ....ባለስልጣኖቹ እንደኛ ተራ ሰው ሲሆኑ ....ወደኔዋ መአዛ እሄዳለሁ:: የወለደችው ልጅ ግን የማን ይሆን ? የኔ ወይስ ..ያኔ አፍነው የወስዷት ጊዜ ሬፕ አድርገዋት አስረግዘዋት ይሆን ?..........

ያልተዳፈነ ልብ ......!!!!!!!!

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Zmeselo » 20 May 2020, 03:06

ሓደሓዱኡ ፅዋስ ለይምስማዕ ምሐሸ!

(ብመ/ም ኣተኽልቲ ሃይለስላሴ ዝተፅሓፈ)

ዋይ እኒኤኻ ሕማሶ!

እስቲ ረአይዎ.....
ብናይ ሃገርና ጥዒና ትካላት ስታንዳርድ :-
#ሓደ ጥዕና ጣብያ ል25 ሽሕ ሰብ የገልግል:
#ሓደ ጥዕና ጣብያ ልምህናፅ ብማእኸላይ 6 ሚልዮን ብር የድሊ:
# ሓደ ጥዕና ጣብያ ኣብ ውሽጡ ብማእኸላይ ል40 ሰባት ስራሕ ዕድል ይፈጥር:
#300,000,000 ብር 50 ጥዕና ጣብያታት የህንፅ:
#50 ጥዕና ጣብያታት ል1,250,000 ሰባት ግልጋሎት ሕክምና ይህባ ::
#50 ጥዕና ጣብያታት ል2000 ሰባት ስራሕ ዕድል ይፈጥራ:

ህንደይ ዳሳት ላብ ክላስ ሃምልቕይረለ ገብጥዎ::

እሞማ ልዕሊ 1.2 ሚልዮን ልኣክል ህዝብኻ ግልጋሎት ጥዕና ኸልኺልኻ ልለይረብሑ ሰዓቢ የብሎም ደጋፊ የብሎም 'ፌደራሊስት ሓይሊታት' 300 ሚልዮን ሰሊዕኻ ምቕላብስ ታይ ይብሃል?

ደሓርስኳ "ሓዲግናዮያ ሓዲግናዮ" በሉዋ!

ልኾነ ነገርማ ኾይንና ኢና::

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 20 May 2020, 12:21

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
Zmeselo wrote:
20 May 2020, 03:06
ሓደሓዱኡ ፅዋስ ለይምስማዕ ምሐሸ!

(ብመ/ም ኣተኽልቲ ሃይለስላሴ ዝተፅሓፈ)

ዋይ እኒኤኻ ሕማሶ!

እስቲ ረአይዎ.....
ብናይ ሃገርና ጥዒና ትካላት ስታንዳርድ :-
#ሓደ ጥዕና ጣብያ ል25 ሽሕ ሰብ የገልግል:
#ሓደ ጥዕና ጣብያ ልምህናፅ ብማእኸላይ 6 ሚልዮን ብር የድሊ:
# ሓደ ጥዕና ጣብያ ኣብ ውሽጡ ብማእኸላይ ል40 ሰባት ስራሕ ዕድል ይፈጥር:
#300,000,000 ብር 50 ጥዕና ጣብያታት የህንፅ:
#50 ጥዕና ጣብያታት ል1,250,000 ሰባት ግልጋሎት ሕክምና ይህባ ::
#50 ጥዕና ጣብያታት ል2000 ሰባት ስራሕ ዕድል ይፈጥራ:

ህንደይ ዳሳት ላብ ክላስ ሃምልቕይረለ ገብጥዎ::

እሞማ ልዕሊ 1.2 ሚልዮን ልኣክል ህዝብኻ ግልጋሎት ጥዕና ኸልኺልኻ ልለይረብሑ ሰዓቢ የብሎም ደጋፊ የብሎም 'ፌደራሊስት ሓይሊታት' 300 ሚልዮን ሰሊዕኻ ምቕላብስ ታይ ይብሃል?

ደሓርስኳ "ሓዲግናዮያ ሓዲግናዮ" በሉዋ!

ልኾነ ነገርማ ኾይንና ኢና::

Digital Weyane
Member+
Posts: 8474
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Digital Weyane » 21 May 2020, 13:04

የዓድዋ ወያኔዎች የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማቸው ስላልተሳካላቸው ሽንፈታቸውን ለመበቀል የትግራይ ወጣቶችን እየገደሉ ይገኛሉ። አህያውን ፈርቶ ዳውላውን። :roll: :roll:

wegri
Member
Posts: 913
Joined: 23 Feb 2013, 05:49

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by wegri » 21 May 2020, 13:58

quote=Fiyameta post_id=1060779 time=1589954094 user_id=48426]

አጋሜው tarik ባጭሩ እንዲህ ነው የሚለው.....።
"ባለፉት 27 አመታት ኤርትራውያንን ከምድረ ገጽ በማጥፋት የዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክ ህልማችንን እውን ለማድረግ ያደረግናቸው ሰፋፊ ወታደራዊና ፕሮፓጋንዳዊ ዘመቻዎች ስላልተሳኩልን፣ እንዲሁም ባሁኑ ጊዜ ከኢትዮጵያ ተባርረን በመቀሌ መሽገን ስለምንገኝ፣ ከገባንበት የህልውና አደጋ ማለትም ኢትዮጵያውያን ሆነን መቀጠልና አለመቀጠል፣ ወያኔ ሆነን መኖርና አለመኖር ማንነታዊ አጣብቂኝ ውስጥ ስለገባን፣ ከገባንበት የችግር አዙሪት የምንወጣው ኤርትራውያንና ተጋሩ በጋራ ቆመን አንድ አገር፡ ማለትም ዓባይ ትግራይ ሪፑብሊክን ስንመሰርት ብቻ ነው።"

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

[/quote]

ሕጂ ድዩ ምስ ጸበበካ የሕዋት ኢና ምባል። ኪድ ድኣ ብዓጋመ ዝታለል የለን። ወያነ ኣብ ጉድጓድ ከይተቐብረ ድቃስ የብልናን።
ንምዃኑ እቲ ሕብሪ ዓይንኹም ኣይተበራሃናን ኢልኩም ገንዘብን ንብረትን ኤርትራውያን ዘሪፍኩም ከተባርርዎም ከለኹም ኣበይ ኔርካ?
መቓብር ሓርበኛታትና ፍሒሮም ክድርብይዎ ከለዉ ኣበይ ኔርካ?
ኣዋልድና ኣሮግቶት ከይተረፋ ክዕምጽወን ከለዉ ኣበይ ኔርካ?
ን ኤርትራ ብዓለም እገዳ ንኽግበረላ ብሓሶት ከሲስኩም እገዳ ክግበራ ከሎ ኣበይ ኔርካ?
ኣብ ልዕሊ ኤርትራውያን ስደተኛታት ኣብ ትግራይ ዝነበሩ ንኽትሰምዖ ዘስካሕክሕ ግፍዒ ክፍጸም ከሎ ኣበይ ኔርካ?
ብሓጺሩ ዓጋመ ን ህዝቢ ኤርትራ ንምጥፋእ ዘፈተንዎን ዘይኣለምዎን ርኹስ ተግባር እዚ እዩ ኢልካ ዝውዳእ ኣይኮነን።
ስለዚ ዓጋመ ዝበልኩም እንተበልኩም ብኣኹም ዝታለል ኤርትራዊ ከምዘየለ በዚ ኣጋጣሚ ከረጋግጸልካ ይፈት። :twisted: :twisted: :twisted:

Abere
Senior Member
Posts: 11039
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by Abere » 05 Jul 2020, 15:05

Fiyameta wrote:
20 May 2020, 02:19
አራት ጠመንጃ የታጠቁ ወታደሮች ውጭው በር ላይ ቆመዋል :: ሁሉም ያስታውቃሉ ...ቀጠን ያሉ ኮስተር ያሉ ...አለባበሳቸው ግን እንደነገሩ የሆነ ...ነገር ግን ግንባራቸው ላይና አይናቸው አካባቢ ያለው ምልክት ግን ማን መሆናቸውን ያስታውቃል :: "አስራ አንድ ቁጥር ጠባሳቸው" :: ያሉኝ ነገር ቢኖር "አንተ ኤርትርያዊ ነህ ....ስለዚህ በዚህ ወረቀት ላይ ፈርምልን" : አሉኝ :: ላስረዳቸው ብሞክር ሊያዳምጡኝም ፈቃደኞች እልነበሩም :: እኔ ለራሴ ያዲስባ ልጅ ..ወላጆቼ የጠሩ ምንጃሮች ነበሩ :: ዛሬ "ኤርትራዊ ነኝ ብለህ ፈርም" ሲሉኝ ..ቅዥት ነበር የመሰለኝ :: ሰዎቹ የሚቀልዱም ነበር የመሰለኝ ::ግን ከምራቸው ነበር ::

ያልተዳፈነ ልብ

አሁንም ሳስታውሰው ይገርመኛል :: ገና ስለሷ ሳስብ ልቤ መንደፋደፍ ትጀምራለች :: እዝን ትከዝ እልና የኑሮን ነገር ሳስበው ..."ወይ ፈጣሪ .. ለዚች ህይወታችን ነው ... በቃ እንዲህ የምንሆነው " እላለሁ:: እውነቴን ነው አሁን ድርስ ፈገግታዋ ይማርከኛል :: ያቺ መልከመልካም ትንሽ ፊቷ እንደጸዳል ስታበራ ....ከንፈሮችዋ ለቀቅ ሲሉ አይኖችዋ ሲበሩ .....አይይይይይይይ ወይ ጊዜ .....

እኔ ጉድ የሆንኩት ያኔ ገና ትምርቴን ጨርሼ አዲስ ስራ ተመድቤ እንደሄድኩ ነው :: እስኪ ሰው ከበስተዋላ አይቶ ሰው ይወዳል :: ጉድ እኮ ነው :: እንደው የሆነ ነገር ንቅል ብሎ ከልቤ ሲሄድ ተሰምቶኛል:: እድሜ ለኮሌጅ አይናፋርነቱ እንኳዋን በትንሹ ለቆኛል :: በቃ ገና ስራ ከጀመርኩኮ 11 ኛ ቀኔ ነው :: ደግሞም ትንሽ ረፈድ ብሎብኛል :: በዚህ ማለዳ ላይ ነው ይችን የወይን ፍሬ ያየኃት :: አጠር ያለ ሮዛማ ቀሚስ አድርጋለች :: እንደ አቴንስ ማማ ተስተካክሎ የወረደው እግሮቿዋን ከበስተኋላ ሳየው ነው ውርር ያደረገኝ እኮ ...... የከጀለ ልብ እንደ ህጻን የዋህ ነውና ተከተልኳት :: ብዙም ሳትሄድ ነው ትንሽዋን ታክሲ የተሳፈረችው :: እንዴት ብዬ ልድረስበት :: ካይኔ ላይ እልም አድርጎ ወሰዳት .......ከዛ ወዲያ ሮዛማ ቀሚስ ሲያይ ልቤ ይደነግጣል አይኔም አሻፈረኝ ይላል :: ወይ ጉድ እያልኩ ..ወደ መስሪያ ቤት የሚያመራኝን ታክሲ ይዤ ነጎድኩ ::

11 ሰአት ድረስ ቢሮ እንዳቀረቀርቁኝ ብውልም ቀን የገጠመኝን እያሰብኩ ነበር የወጣሁት :: አይ ጊዜ ...ጊዜ ወርቃማው .... አሁንም የመልስ ታክሲ ጥበቃ ስሄድ ..ያችኑ የወይን ዘለላ ..ከመንገድ አየኋት :: ወይ አምላኬ :: እስኪ ለምን ይሆን :: ፍርሀት ገባኝ :: ልቤ መዝለልዋን ጀመርች :: አሁንም ከበስተዋላ ...... ዋው ..ሀረር እኮ የውብ ምድር ነው :: ያን እንደ ሀር ጎንጎን ያለውን ጽጉሯዋን ነስንስ እያደረገች ቀስ ብላ ታመራለች :: እጅዋ ላይ ያለው ትንሽ ቦርሳ ደግሞ ሮዛማ ናት :: ራመድ ራመድ እያልኩ ...ቀረብኳት ::

ልብ ውስጥ ያለውን ነገር እኮ ብንናገር : አለም ዛሬ እንዲህ አትሆንም ነበር :: ያው ..ዳር ዳሩን ማለት ነው እኛ የምንወደው :: ስቀርባት አሁንም አይኖቼ እዛው ዳሌዎቿ ላይ ናቸው :: ጥሎብኝ እግራቸው የሚያምርና ዳሌያቸው በመጠኑ ሰፋ ያለ ውቦች ልቤን ሁሌ ይገዙታል :: ይህችም ውቤ ...ልትገዛኝ ይሆን ? አጠገብዋ ስደርስ ምን እንደምል ባላቅም ...ፊቴ እንደማለዳ ጀንበር ፈገግ ብሎ "ላገሩ ባዳ ለሰው እንግዳ ነኝ .....የቱ ጋ ነው ታክሲ የሚያዘው ?" ብዬ እንደማላውቅ ሁኜ ነበር የጠየኳት :: በነዛ የሚስቁ ኣይኖችዋ ገረፍ አድርጋኝ ..." አሁን በውነት ሳታውቀው ቀርተህ ነው ?" ነበር መልስዋ:: የባጥ የቆጡን መደርደር ጀመርኩ ::

ምናልባት በ 2 ደቂቃ ውስጥ .....በትንሹ ማንነቴንና እንግዳ መሆኔን ዘርገፍኩላት :: እናንተዬ ሴት ልጅም ለካ ግርማ ሞገስ አላት :: በቀላ ፊትዋ ላይ የተስካክለው አፍንጫዋ ትንሽ ቢሆንም ከንፈሮችዋ እንደበሰል እንጆሪ ......ህእህእህእህእህ ..ወይ ጉድ :: ሰው ለካ ቆንጆ የሚባለው እንዲህ ሲያዩት ነው :: አብሬያት ወግ ብጤ እያወጋሁ .....ከአጠገቧ ሆንኩኮ ... ገርመም እያለች በነዚያ ውብ አይኖቿ እየጠበቀችኝ : ያን ደስ የሚያሰኝ የሀረርን ጎዳና በወጉ አጋመስነው :: ካራተኛ እስከ ጀጎል ያለው ጎዳና ድንቅ ነው :: ከስራ መልስ እንዲህ ካለች ቆንጆ ጋ ሲሄዱ..ወደ ገነት የመሄድ ያህል ነው :: ቀዝቀዝ ያለው ንፋስ ከወደ አለማያ ይነፍሳል :: ጸጉሯን ብን እያደረገው ስትመልሰው ..እንዴት ያምራል ::

የቆጥ የባጡን እየቀባጠርኩ....ወደራስ ሆቴል ደረስን .....በቃ ልቤ ልትፈነዳ ነው እኮ ...እንዴት ያለች ውብ ናት :: "አይዞህ ትለምደዋለህ ...ሀረር እኮ አይከብድም ..ሰውም እኮ ጥሩ ነው " አለችኝ :: ስትናገር እንደ ቤተክርስቲያን ዝማሬ የማህሌት ቃና አለው :: "እባክሽን ...የማውቀው ሰው የለም ....የሚገርምሽ እስክሁን ድርስ እንኳን ቤት አልተከራየሁም ..ያለሁት ሆቴል ነው :: ደፈርከኝ ባትይ ...በአንዳንድ ነገር ብታስለምጅኝ ":: እንዴት እንደተናገርኩት አላውቀውም ...ግን አንዴ ካፌ ወጥቷል :: በዚህ ነበር በቃ የተዋወኳት :: የስልክ ቁጥር ባትሰጠኝም የት እንደምትሰራ ነግራኝ ነበር ስለያት :: "አዎ ወንዶች ልጆች ..አዲስ አገር ሲገቡ ይቸገራሉ " ያለችኝን ነገር ግን አልረሳውም ::

በነጋታው አርብ ቀን 11 ሰአት ስራ ስጨርስ ከኋላ ሆኜ መስሪያ ቤትዋ አካባቢ ጠጋ ብየ መሄድ ጀመርኩ:: ከግቢው ስትወጣ ከሁለት ሴቶች ጓዋደኞቿ ጋር ነበርና ..እንጀቴ እርር አለ :: ዛሬ ደግሞ ጂንስ ሱሪ ነው የለበሰችው :: ወይ ቁመና ...እግዜር የሰራው አይደል .....ወይ ጉድ ...እስኪ ሰው በሰላም ከቤቱ ወጥቶ እንዲህ ይሆናል ~ ከኋላ ብከተልም ብቻዋን ለማግኘት ግን አልተቻለኝም ::...በቃ እያየኋት የሃረርን ፔጆ ታክሲ ተሳፍራ ..ፍው አለች :: የዛን እለትና ቅዳሜና እሁዱን እንዴት እንዳሳለፍኩት እናንተ አታወቁም :: በቃ ሀሳብ ባሳብ .....የት ብዬ ልፈልጋት ....የት ብዬ ልያት ..ስራ የለም ::..ወይ አምላኬ ..እንደው እኮ እዳ በሜዳ የሚባለውእንዲህ ነው ::

እንደማይደርስ የለምና ሰኞ መጣ :: ሆ ..እኔ ልቤ ተገዝግዞ ..እንዴት ስራውን ላስብ :: የመውጫ ሰአት ዘመናት መስሎ ታየኝ :: አስር ጊዜ ሰአቴን ስመለከት ያየችው ጽሀፊያችን ...... "ምነው ቀጠሮ አለህ እንዴ ? አስር ጊዜ ሰአት ታያለህ እናንተ ያዲሳባ ልጆች እኮ ...ህምምምም " :: እውነት አንድ ቀንም ቀና ብየ ይችን ጸሃፊን አይቻትም አላውቅም :: እሷ ግን ብዙ ጊዜ ልትቀርበኝ ሞክራለች :: አቦ ሰው አይገባውም እንዴ ?

11 ሰአት ደረሰልኝ :: ተንደርድሬ ነው የወጣሁት :: በቃ ብርር ብዬ መስሪያ ቤታቸው :: ያቺ የኔ ቆንጆ ...የልቤ መዳኒት ...ከነዛ ጓዋደኞቿ ጋ ከት እያልች ስትስቅ ደረስኩ :: አሁንም ከኃላ :: ስትስቅ ደስ የሚል ነገር አላት :: ፊትዋ እንደጸዳል ይበራል :: የፈለገው ይምጣ ብዬ ዛሬስ ዝም ብዬ አልሄድም ብዬ ቀረብኳቸው :: ፈገግ ብዬ ሰላም ስላቸው :: ፈገግ ብላ "ሀይ ...አለችኝ ":: ጓደኞቿዋንም ተቅላቅዬ ገና ምን ላውራ ስል : "ለመድክ ?" አለችኝ :: እንደሚያሳዝን ህጻን .."አይ ...እናንተ አታስለምዱ ..ምን አይነት አገር ነው የመጣሁት ?" እያልኩ ስዘላብድ ...ጉዋደኞችዋ ሳቁብኝ :: ሞቼ እገኛለሁ ...ቡና ሻዬ ጠጡ ብዬ ራስ ሆቴል ስደርስ ተማጽንኩ :: እንደመገረም እያሉ :: ግብዣዬን በማቅማማት ተቀበሉት :: ሲቀመጡልኝ ቢራ ካልሆነ አይሆንም ..ቢራ ጠጡ ብልም ..."ከማናውቀው ሰው ቢራ አንጋበዝም " አሉኝ ጓደኞቿ ::

ዋው ...ስትስቅ እኮ ..ታምራለች .... በናትሽ አሁንም አሁንም ሳቂ ...እል ጀመር በልቤ ....... በቃ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ..የስራ ሳት መውጫዋን እየጠብኩ ....አብሬያት የሀረርን ጎዳና አጋምስ ጀመርኩ ... እውነቴን ነው እንደሷ ቆንጆ አይቼ አላውቅም :: አሳዝኛት ይሆን ወዳኝ ባላውቅም ..እሷም እየቀረበችኝ መጣች ...በቃ ከዛማ ...ፍቅር እያበበ .... እየጎመራ ..እየፈካ .....መጣ ... ያለሁበት ሆቴል ስልክ ደውላልኝ የሚከራይ ቤት ሰፈራዋ እንዳለ የነገረችኝም እሷ ነበረች :: የመጀመሪያ ያዲሲቷ ቤቴ እንግዳም እሷው ሆነች ::

አስታውሳለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ከንፈሮቿዋን የቀመስኩት ደሴ ሆቴል በረንዳ ላይ በምሽት ጨረቃ ..ፍንትው ባለችበት ከዋክብት በሚፍለቀለቁብት ነፋሻው አየር በሚነፍስበት ጊዜ ነበር :: ማር ወለላ.. ...የኔውዴ ..... ከዚያማ እየፈራች እያደባች "አንተ እንደወደድከኝ እኔም እወድሀለሁ ..ሁሉ ነገርህ ንጽሁና ለኔ የተሰራህ ነህ "..ስትለኝ የምገባበት ነው የጠፋኝ :: "ግን የሚከታተለኝ አንድ ባለስልጣን አለ ......እንዴት እንደማደርግ አላውቅም " ነበር ያለችኝ ::

ካለሁበት አዲሷ ቤቴ ሳምንት ሳይሞላኝ ...ከውቧ ....ፍቅሬ ጋ ሁለት ቀንና ምሽት አሳለፍንባቸው :: እነዚያ ቀናት በህይወቴ በሙሉ እንደዛ የተደስትኩበት ቀናት የለም :: በሁለተኛው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ..አልጋ እንኳዋን የለኝ መሬት ላይ በተነጠፈው ፍራሽ ላይ ሁለታችንም በፍቅር ጠግበን እንቅልፍ ውስጥ ሳለን ነበር ከለሊቱ 9 ሰአት በሩ የተንኳኳዋው :: ሀይለኛ ምት ነበር :: ልብሴን እስከምለብስ ድረስ እንኳን አልጠበቁኝም :: የኔ ፍቅር ...እንኳ አጭር የለሊት ልብስ እንደለበሰች ነበር ::

በሩ ተሰብሮ መብራት ገና ሳበራ አራት የኢሀዲግ ወታድሮች ክፍላችን ዘው ብለው አፌን ለጉመው እግርና እጆቼን ግጥም አድርገው ማሰር ጀመሩ ....እስዋን እየገፉና እየጎተቱ .. ወጪ ወደቆመው መኪና ሲወስዷትና ..እኔም አድናታልሁ ብዬ ስፍጨርጨር በጠመንጃ ሰደፍ ግንባሬን መተውኝ ደሜ ሲፈስና ተዝልፍልፌ ስወድቅ አስታውሳለሁ ::

የነቃሁት ትንሽ ጭለማ ክፍል ውስጥ ነው :: ባዶ ...መስኮት የሌለው ..ደም ደም የሚሽት ...ክፍል :: የክፍሏ ስፋት ሁለት በሁለት ሜትር ቢሆን ነው :: የተበጣጠሰ ኬሻ ላይ ነበር የተጋደምኩት ..... ሀይለኛ ራስ ምታት ቢያስቃየኝ ...ራሤን ዳበስ ሳደርግ ..ለካስ በፋሻ ተጠቅሏል :: ለማስታውስ ሞከርኩ ..ግን እንደህልም ነበር የሆነብኝ :: በበሩ ስር የምትንጨላጨል ብርሃን ይታየኛል :: የመብራት ብርሀን ነው :: አልፎ አልፎ የጫማ ኮቴ ይሰማኛል :: ለመጣራት ሞከርኩ ....የገጠመኝ ግን የሚያስፈራ ተግሳጽ ነበር ::

"የት ነው ያለሁት?" ...ብዬ ብጠይቅ ..የሚመልስልኝ አጣሁ ...."ውይ አምላኬ ...እባክህን አትርሳኝ "...
ለራስ ምታት እንክዋ መድሃኒት የሚሰጠኝ አልነበረም .....ደግሞም ረሀብ ጸንቶብኛል ::

በሁለተኛው ቀን ነበር ...አንድ ወታደር እየጎተተኝ ወደ ደረጃው ያወጣኝ :: ለካስ የነበርኩት ከመሬት ስር የተሰራ (underground prison) እስር ቤት ነበር :: ለመጀመሪያ ጊዜ ..ብዙ ጥልፍልፍ ደረጃዎችን ከወጣሁ በኋላ የውጭውን አየር ቀመስኩ :: አየር እንዴት እንደሚናፍቅ ሲደርስባችሁ ነው የምታውቁት ...ንጹሁ አየር እኮ ይናፍቃል :: አራት ጠመንጃ የታጠቁ ወታደሮች ውጭው በር ላይ ቆመዋል :: ሁሉም ያስታውቃሉ ...ቀጠን ያሉ ኮስተር ያሉ ...አለባበሳቸው ግን እንደነገሩ የሆነ ...ነገር ግን ግንባራቸው ላይና አይናቸው አካባቢ ያለው ምልክት ግን ማን መሆናቸውን ያስታውቃል :: "አስራ አንድ ቁጥር ጠባሳቸው" ::

እኔ ለራሴ በረሀብ ጠውልጌ ..በውሀ ተጠምቼ አንዲት ጉልበት እንኳዋ አልነበረኝም :: ለምን እጅና እግሬ እንደታሰረ እንኳ ግልጽ አልሆነልኝም :: ባንድ በኩል ተስፋ አደረብኝ :: ምናልባት ተሳስተው ያሰሩኝ ነበር የገመትኩትና ልለቀቅ መስሎኛል :: ካሁን አሁን አለቃቸውን አግኝቼ በሰላም አገር እንዴት ሰባዊ መብቴን እነጠቃለሁ .... ብዬ እጠይቃለሁ ብዬም ነበር :: "አታ ...ግደፍ ...ፍጽን " የሚለው የወታድር ማስፈራሪያ ግን ላንድ አፍታም ማሰብ አላስቻለኝም ::

በሩ አካባቢ ..መስታውቱ ጥቁር የሆነ የምታብርቅርቅ 4 wheel Drive Land Cruiser ቆማለች :: ገና ጥሬ አዲስ ነበርች :: የራድዮ ትልቅ አንቴና ተስቅሎባታል :: ወደ በራፉ ስደርስ በትግርኛ ሰዎች ሲነጋገሩ ድምጽ ሰማሁ :: ወደ በሩ በቀረብኩ ቁጥር ድምጹ እየጎላ እየጎላ ነበር :: ወደበሩ ገፍተር እያደረጉ ሲያስገቡኝ ....ተንደርድሬ ልወድቅ ነበር :: ያደረሱኝ ወታደሮች ትተውኝ ወጡ :: ከፊትለፊት ካሉት ወንበሮች ላይ የተቀመጠ ከዚህ በፊት የት እንደሆነ የማላስታውሰው ግን ፊቱ አዲስ ያልሆነ ሰው ተኮፍሶ በመገላመጥ ይመለከተኛል :: በደንብ ቀና ብዬ ሳየው ለካስ የወታደር ዩኒፎርም ለብሷል :: ትክሻው ላይ ያለውን ሳየው የብርጋዴየር ጄኔራል ማእረግ ገጥግጧል :: ወይ አምላኬ...ነበር ያልኩት ::

" ማን ነው አንተን የላክህ ?" ሲለኝ :: ምን ማለትህ ነው አልኩት ::

"ኦነግ ነው ወይስ አሊትሃድ ?" ቢለኝ ጌታዬ እኔ የማወቀው ነገር የልኝም አልኩት ::

""ለመሆኑ የት ነው መአዛን የምታውቃት ?" ብሎ አጉረጠረጠብኝ ::

አሁን ነው ነገሩ የገባኝ :: ለካሳ የኔ ፍቅር መአዚ ....አንድ ባለስልጣን ያስቸግረኛል ያለችኝ እሱ መሆን አለበት ::

"ከመቼ ጀምሮ ነው የምታውቃት ?".......ለምን እነግራሃለሁ ብዬ እኔ እንደገና አፈጠጥኩበት :: ይሄ የኔ የራሴ ጉዳይ ነው አልኩት ::

ረጋ ብዬ ስመለከተው ለካስ ጄነራሉ በምስራቅና ደቡብ ያለው ሰራዊት ዋና አዛዥ ነበር :: አልፎ አልፎም በቴሌቭዥንም አይቼዋለሁ :: ቤተሰቦቹን ልጆቹና ሚስቱን በጠባቂ ታጅበው ሲመላለሱ ያኔ እዚህ አገር ለስራ እንደመጣሁ አንድ ካፌ ቁጭ ብዬ ሰዎች ሲያወሩ ሰምቻለሁ :አይቻለሁም ::

"መአዛን ከመቼ ጀምሮ ነው ጓደኛህ የሆነችው ?" አንዳንዴ ሲናገር ወደትግሪኛው ይወስደዋል :: በጣም ነበር የተናደድኩት ......አጠገቤ መጥቶ ጫማውን ትከሻዬ ላይ ጫነብኝ :: ለነገሩ ከስክስ ጫማ አልነበረም ያደረገው :: የሲቭል ጫማ ....በወታደራዊ ዩኒፎርም ላይ ..... ሲረግጠኝ ወደመሬት ተንከባለልኩ ::

የኔዋ መአዛ ...ወታደሮቹ ከመውሰዳቸው ለሊት ቀደም ብሎ "ባክህ አንድ ባለጊዜ ..ጊዜ የሰጠው ባለስልጣን ...ያውም እኮ ባለትዳር ... መከራየን ያሳየኛል " ብላኝ ነበር :: "ይገርምሀል ..ግግም ብሎ ጠዋት ማታ ያስቸግረኛል ...ስንቱን ጀሌ ይልክብኛል መሰለህ .. "No..I can't!"...ብዬዋለሁ" ነበር ያለችኝ:: እኔ ደግም ..ይሄን ያህልም እንደቁም ነገር አልቆጠርኩትም ነበር :: ልታስቀናኝ ወይም ተወዳጅ ነኝ ለማለት ፈልጋ ነው የሚል ሀሳብ ነበር በአምሮዬ ሽው ያለብኝ :: ለካ እውነቷን ነበር :: ግዜ የሰጠው ባለስልጣን ለግል ፍትውት ድብቅ ፍላጎቱ እኔ ምስኪኑን እዚህ እንደወረወርኝ ቀስ ብሎ ተገለጽልኝ ::

"ማን እንደላከህና ከሷ ጋ ያለህን ግንኙነት ካልተናገርክ እዚሁ ትበሰብሳለህ ".....ነበር ብሎ ጠርጴዛውጋ ከመመለሱ ...እነዛ ወታደሮች ከየት መጡ ሳይባሉ አፈፍ አድርገው የወሰዱኝ :: የውሻ ቤት በምትመስል በር ይዘውኝ ወደ ውስጥ ሲያስገቡኝ ለካስ ኮምፕሌክስ የሆነ ከምድር ስር የተሰራ እስር ቤት መሆኑን አወኩ :: ወደ ውስጥ ይዘውኝ ደረጃውን ስወርድ ...የተለያዮ ክፍሎች ያሉት በብረት በር የታጠሩ በሮች ያሉባቸው solitary prison መሆኑ ገባኝ :: የፖለቲካ እስረኞች ፍርድ ቤት ሳይደርሱ ..ደብዛቸው ሳይታውቅ ተሰወሩ የሚባሉት ሰዎች የሚታሰሩበት ቦታ ነበር ::

ወስደው እዛች ደም ደም በምትሽት ትንሽ ክፍል ወረወሩኝ :: አልፎ አልፎ ...የሰዎች ጩኅት ይሰማኝም ነበር :: አንዳንዶቹ ኦሮምኛ የሚናገሩ ሲሆኑ የተወሰኑት ደግሞ ሱማልኛ ነበር :: የታፈኑ ፖለቲከኞች መሆን እንዳለባቸው በኋላ ላይ ግልጽ ሆነልኝ :: የኔ ጥፋት ግን ምን እንድሆነ የገባኝ መአዛን በማፍቀሬና እሷም ጀነራሉን ፊት ነስታ ከኔ ምስኪኑ ጋ ፍቅር መጋራቷ ነበር :: እሷን ደግሞ የት አድርሰዋት ይሆን ..ብዬ ልቤ በሃዘን ስብር አለች :: በጨለማ ውስጥ ሆኜም ..ያቺ ፈገግታዋ ልቤን ደስ ታሰኘው ነበር ::

እናንተ ነጻነትን የምታውቁት ስትነጠቁት ብቻ ነው :: ካልታሰራችሁ ..የመታሰርን ትርጉም አይገባችሁም :: የሰው ልጅ መብት ረገጣ የሚባለ ነገር የሚገባችሁ ሲደርስባችሁ ብቻ ነው :: ከዚያ በፊት ኮለጅ እያለሁ ብዙ ስለመብት ባነብም ....ይህን ያህል አልገባኝም ነበር :: እስር ቤት መራራ ነው :: በተለይ ለብቻ መታሰር :: የጸሀይ ብርሃን ትናፍቃለች :: ንጹሁ አየር ውድ ነው :: ሙዚቃማ ...ሆ ..ሆ ሆ .... ከሁሉም በላይ ከሚወዱት ሰውና ቤተሰብ መለየት ......መራራ ያደርገዋል :: የሚሰጠው ምግብ ህይወትን ለማቆየት ብቻ ነው :: በዚያ ላይ የዘቦቹ ግልምጫና ድብደባ አያድርስ ነው ::

በሁለተኛው ቀን ያልተለመደ መደናገጥና መደናበር በዘቦቹ አይ ጀመር :: ወታደሮቹ ቆጣ ቆጣ ቢሉም ፍርሃት ነገር ግን ይታይባቸው ነበር :: የኦሮሞና አማራ ተወላጅ የሆኑት ግን ባልተለመደ ሁኔታ ክትግሬ ተወላጆች ዘና የማለት ነገር ይታይባቸው ነበር :: ነገሩ የገባኝ እየዋለ ሲያድር ነው :: ማንም እኔን ያስታወሰኝም የለም :: ይሄን ያህልም ትኩረት አልሠጡኝም :: ለካስ ሻቢያ ና ወያኔ ጦርነት ባልታሰበ ሁኔታ ጀምረዋል :: ታድያ ነገሩን የሚያስረዳኝ ሰው ግን አልነበረም :; ያሳሰረኝ ጄኔራል :ከነጭራሹ ጥፍት አለ ::

በ 15ኛው ቀን ሶስት ወታደሮች ክፍሌ ድረስ መጥተው ..ወደቢሮቸው ወሰዱኝ :: ያሉኝ ነገር ቢኖር "አንተ ኤርትርያዊ ነህ ....ስለዚህ በዚህ ወረቀት ላይ ፈርምልን" : አሉኝ :: ላስረዳቸው ብሞክር ሊያዳምጡኝም ፈቃደኞች እልነበሩም :: እኔ ለራሴ ያዲስባ ልጅ ..ወላጆቼ የጠሩ ምንጃሮች ነበሩ :: ዛሬ "ኤርትራዊ ነኝ ብለህ ፈርም" ሲሉኝ ..ቅዥት ነበር የመሰለኝ :: ሰዎቹ የሚቀልዱም ነበር የመሰለኝ ::ግን ከምራቸው ነበር ::

ከ 2 ቀን በኋላ በትግርኛ ቢሉኝ ቢሰሩኝ ..እኔ እንደማልናገርና እንደማላውቅ ብነግራቸው ማን ሊያምነኝ :: በኃላማ ..አንተ የሻቢያ ሰላይ ነህ ይሉኝ ጀመር :: እንደሚመስለኝ እነዚህ አዲስ የመጡት የወታደር ስለላ ክፍሎች ናቸው :: አንዳንዴ በሁኔታዬ እነሱም ግራ የተጋቡ ነበሩ :: ለካስ አጅሬ ....አዛዡ ሁኔታዎች ሲለዋወጡ ጊዜ ያሰርኩት ሰላይ ነው ብሎ ኤርትሪያዊ ዜግነት ፈጥሮልኛል :: የወሲብና የፍትወት አባዜና ቅናት አቃጥሎት ይህንን አዲስ ስም ለጥፎብኛል :: በውስጣቸው ግምገማ ስለነበራቸው ...የመሃል አገር ወታደሮች ስለማንነቴ ጥያቄ እንዳያነሱ በኋላ ላይ አዲስ ታሪክ እንደተፈጠረልኝ ግልፅ ሆነልኝ ::

እስር ቤት በተጣልኩኝ በ 2 ወሬ ለመጀመሪያ ጊዜ በወታደር መኪና ጭነው ወደ ድሬደዋ ሲወስዱኝ የውጭውን አየር ... ሰው .. አለማያን .....ሀይቁን ከመኪና ውስጥ ሆኜ ለማየት ቻልኩ :: ገና ሃረርን
ስንለቅ ከመአዛ ጋ ያለፍኩባቸው የአራተኛ ጎዳናዎች ሳያቸው አይኔ እንባ አቀረሩ .. ወላጆቼና ቤተሰቦቼ የት እንዳለሁ አያውቁም :: የስራ ባልደረቦቼም መቼም ምን ዋጠው ጠፋ ማለታቸው አይቀርም :: ያጀቡኝን ወታደሮች እባክችሁ አንድ ግዜ ስልክ እንድደውል ፍቀዱልኝ ብላቸው...."ከአስመራ ሁነህ ትደውላልህ" እያሉ ይስቁብኝ ነበር :: አንዱ ግን በሀዘን አይን ይመለከተኝ ነበር ::

ወደ 10 ኪሎ ግራም ከስቻለሁ :: የለበስኩትም ልብስ የቆሸሸና ያደፈ ነበር :: በእጄ ምንም ሳንቲም የሚባል ነገር የለም :: የሃርርን መንገድ ትቶ ወደድሬዳዋ የሚወስደው መንገድ በደንገጎ ስሄድ ...ቁልቢ ገብርኤል ታወሰኝ :: እንባዬ መጣ :: የአዳም ዘር ሁሉ የተጣላኝ መሰለኝ :: በቃ ...ለገብሬል "በሰላም ከቤተሰቦቼና ከምወደውጋ አገናኘኝ " ብዬ ስለት አደረኩ :: መቼም ልጅ ሆኜ የቁልቢ ገብርኤል ተአምረኛ ነው ሲባል እሰማ ነበርና::

ድሬደዋ ስንደርስ ..ሙቀቱ ተቀበለኝ :: ድሬ ...ደዋ ...... ድሬ ደዋ ...ስንደርስ የወሰዱኝ ወደስታድየሙ ነበር :: ብዙ ሰው ተሰብስቧል :: የሚያለቅሱ ሰዎችም አያለሁ :: ብዙ ወታደሮች ደግሞ አሉ :: የድሬ ዳዋ ህዝብ በከፊል ግልብጥ ብሎ የወጣ ነበር የሚመስለው :: አንዳንድ ሰዎች ጫታቸውን በጃቸው ይዘው ትክዝ ብለው የሚያለቅሱትን ሴቶች ይመለከታሉ ::.....ወጣቶች ...ሽማግሌዎች ...ሴቶች ህጻናቶች ....ባንድ ቦታ ተሰብስበዋል :: በኋላ ላይ እንደተረዳሁት ..ኤርትራዊ ናቸው :: ወስደው እኔንም ከነሱ ጋ ቀላቀሉኝ :: በቃ ....ማመን ነበር ያቃተኝ :: ለማምለጥም አስቤ ነበር ግን .....መሳሪያ የደግኑት ወታደሮች ...ሳይ በቃ .በውድ ሳይሆን በግድ ወደተደረደሩት አውቶቡሶች ተወስድኩ :: ሁሉም ወደአሰብ መስመር ኤርትርያውያኑን የሚወስዱ ነበር :: Deportation!

የነበርኩበት አውቶቡስ በለቅሶ ተሞልቷል :: አብዛኞቹ ሴቶችና ህጻናቶች ሲሆኑ ወንዶቹ ግን ኮስተር ብለው ጸጥ ብለዋል :: ባሻገር የተቀመጡ 2 ሴቶች ባሎቻቸው አንዱ ኦሮሞ አንዱ ደግሞ አማራ ስለነበሩ ...ልጆቻቸውንና ባሎቻቸውን ትተው እንዲወጡ ተገደዋል :: የለቅሶና የዋይታ ጉዞ ነበር :: የሚገርመው አብዛኞቹ የሚያወሩት ባማርኛ ነበር ::

"እኛ ለዚህ አብቅተናቸው ..ወያኔዎች እንዲህ ያድርጉን " የሚለው ጎርናና ድምጽ ከወደኃላዬ አንድ ሽማግሌ ሲናገሩ ሰማሁ :: ሌላው "ድሮም ቢሆን የኛ ጠላት እኮ ..[deleted] ነው ..አማራማ ምን አደረገን ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ " ..የሌላው መልስ ነበር ::

በሁኔታው ሁሉ በጣም ተገርሜ የማየውን ቲያትር ላምን አልቻልኩም :: "ትናንት ሁለቱ ሻቢያና ወያኔ ሽርክ ሆነው የኢትዮጲያን ሰራዊት እንዳልወጉ ..ዛሬ ምነው ቶሎ ተጣሉ " ነበር ....ያስደነቀኝ ነገር :: ለካስ ፍቅራቸው የውሸት ነበር :: የአውቶቢሱ ሾፈርንና ረዳት ሳያቸው ያገሬ ያዲስባ ..የሰፈሬ ሰዎች ነበሩ :: እነሱ አላዩኝም ነበር :: መቼም የተደስትኩት ደስታ ምን ልበላችሁ .....

"ሣሚ " ብዬ ረዳቱን ጠራሁት :: ሲያይኝ ማመን ኣቃተው :: ጎረቤቶች እኮ ነን :: ወላጆቼን ሁሉ ያውቃል :: አጠገቤ መጥቶ ሁኔታውን እየተገላመጥኩ ..አጫወትኩት :: ባንድ አውቶቡስ የተመደቡት ጠባቂ ወታደሮች 2 ብቻ ናቸው :: እነሱም ይህን ያህል ክፉም አልነበሩም :: ለሳሚ ነገርኩት :: በቃ ኤርትራዊ አድርገው ዲፖርት ሊያደርጉኝ እንደሆነ ....በቂም በቀል ... ለሹፌሩ ለጋሼ ደርጀ ...ቀስ ብሎ በኋላ ላይ በሚሥጥር አጫወታቸው ..ሊያምኑ አልቻሉም :: መንገድ ላይ ለሽንት ስንቆም መጥተው አቅፈው ስመው ለወታደሮች አንተ ኤርትራዊ አለመሆንህን ልንገራቸውና ላስልቅቅ ብለው ነበር ..ግን በኋላ እንደማይሆን ሲያውቁት ከያዙት 500 ብር ሰጥተውኝ አውሻ ደውሌ ላይ እንድጠፋ መከሩኝ :: አይ የቁልቢው ገብርኤል ነበር ያልኩት .....

ዛሬ ያ መጥፎ ጊዜ ካለፈ 7 አመት ሆነው :: ያለሁትም አውሮፓ እምብርት ...ውቢቷ ፓሪስ ነው :: ጠዋት ጠዋት ስንሳ የአይፍል ታውርን ባየሁ ቁጥር ፊቴ ፈገግ ይላል :: አጠገቤ ጋደም ያለችው ሉሲ....ጸጉርዋን ዳበስ ዳበስ ሳደርጋት አይኖቿ ስልምልም ይላሉ :: ብሎንድ የሆነው ጽጉሯ ወርቅ የሚፈልቅበት እየመሰለኝ ሁሌም በጣቶቼ አበጥራቸዋለሁ :: አጠገባችን ያለውን የፈረንሳይ ወይን እየጠጣን የዛሬ 7 አመት አካባቢ እንዴት እንደተገናኘን ...እየሳቀች ታስታውሰኝ ጀመር ::

የተገናኘነው ...እኔ ባፋሮች እርዳታ ጁቡቲ እንደገባሁ በ 10ኛው ቀን ነበር :: እሷ ሜዲስን ሳን ፍርንሲስ የበጎ ፈቃድ ሰራተኛ ሆና ጅቡቲ ስትሰራ ነበር :: መስራቤታቸው አካባቢ ስመላለስ ነበር የተያየነው...... በቃ ተለማምደን ተዋደድን ......አግብታኝ ፈርንሳይ ..ፓሪስ ገባን:: አሁን የሚያምር የ 3 አመት ቆንጆ ልጅ አለን ::

ልቤ ግን ሁሌም እንደሸፈተ ነው :: ወደ ሀረር .....መአዛን ሳላስታውሳት ያደርኩበት ጊዜ የለም :: አሁን ድረስ ዳሌዋ ,,ባቷ ..ፈገግታዋ በልቤ ነግሷል :: ፈረንሳይ ከገባሁ በኋላ በስልክም ሆነ በሰዎች ሉሲ ሳታውቅ አፈላልግያት ነበር :: ለረጅም ጊዜ ምንም ፍንጭ ሳላገኝ ባለፈው ሳምንት ግን ከድሬደዋ የመጣ ሰው የሚያውቃትን ግን ማግኝት ችያልሁ ::

መአዛ .....የ 6 አመት ልጅ እናት ናት ብሎኝ አረፈው :: ድሬዳዋ እንደምትኖርና እንደምትሰራ ....ነገር ግን አባቱ ማን እንድሆነ የማያውቀው የ 6 አመት ወንድ ልጅ እናት መሆናዋንና .... ብቻዋን ባል ሳታገባ እንደምትኖር ......ነገረኝ ::

ልቤ እዝን ቢልም ...አሁን ድረስ እወዳታለሁ :: ፈገግታዋን ሳስታውስ ....ነፍሴ በሀሴት ትሞላለች :: አንድ ቀን ..ሀገራችን ሰላም ሲሆን ....ባለስልጣኖቹ እንደኛ ተራ ሰው ሲሆኑ ....ወደኔዋ መአዛ እሄዳለሁ:: የወለደችው ልጅ ግን የማን ይሆን ? የኔ ወይስ ..ያኔ አፍነው የወስዷት ጊዜ ሬፕ አድርገዋት አስረግዘዋት ይሆን ?..........

ያልተዳፈነ ልብ ......!!!!!!!!
ልብ አሳዝኝ የሚሰብር ታሪክ። የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምፅአተ ኢትዮጵያ። በ21ኛው ክፍለ ዘመንም የተከሰተ እውነትኛ የሂትለር አስተዳደር በኢትዮጵያ የፈጠረው የታሪክ ጠባሳ። የማይታለፍ የለም - ይህም ታሪክ ሆኖ ያልፋል።

( ͡° ͜ʖ ͡°)
Member
Posts: 2312
Joined: 11 Jan 2020, 21:22

Re: የዓድዋው ወያኔ tarik ስቅስቅ ብሎ እያለቀሰ ኤርትራውያንን ድረሱልኝ እያለ ነው። ((ቪዲዮ)) ሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂሂ

Post by ( ͡° ͜ʖ ͡°) » 05 Jul 2020, 15:20

Translation:

In a nut shell, here's what the crying agame tarik said in the video:

".... The Oromo are 50 million people. And the Amhara are 20 plus million people. Other Ethiopians from different ethnic groups have also formed a strong alliance with the Oromo and Amhara people that, together they make up close to 100 million people.

When you compare the number of the allied Ethiopian people with that of Tigray's 5 million people, we Tegaru are not only outnumbered but endangered with growing anti TPLF sentiment among Ethiopians.

It is for these reasons that I beg the Eritrean people to join the TPLF to help increase the size of Tigray's population, but more importantly, to form a formidable line of defense against growing threats. A great number of our Tegaru youth have fled to Yemen, Libya and Saudi Arabia that there's no one left in Tigray to defend the Kilil from possible Ethiopian aggression.

I believe only you Eritreans can save us. Please forgive and forget what we did to you in the past and accept my offer to create a one strong nation called the Republic of Greater Tigray under TPLF's leadership. I'm so sorry for being emotional. Please, please hear my cries and come to our rescue. We need you! Please, Eritreans, please! Save us! Save us! I beg you! Thank you! "
:lol: :lol: :lol:

Post Reply