ፊኖሜኖሎጂ ዛሬ የተሻረ፣ የተሰረዘ ፍልስፍነ ነው ። ኒውሮሳይንስ እና ኢምቦዴድ ኮኚሽን ሽረውታል ። ይህ እንድሪያስ ሚባል ሰኬ ማንበብ ያቆመው ዲሰርቴሽኑ በጨረሰ ማግስት ነው። ዛሬ እሱ ቀፎ ፎሲል እንደ ሉሲ ማለት ነው። ከሆዳሞቹ እንደ ክፍሌ ዎዳጆ ጋር የመለስን ዉሃ አመላልሰው ይህን አሳፋሪ የዘር ሕገ መንግስት ጻፈ ።
ሌላው ዳኛቸው ከተማሪ ንቅናቄ በዝሙትና ሰካራምነት፣ ጆሊ ጃክነት የተባረረው ገና አብዮቱ ሳይፈነዳ ነው። ለዘላለም ሰክሮ ሰክሮ አዲሳባ ስራ የሰጠው ዘመዱ እንድሪያስ ዘመዱ ገነት ነች፤ የዳኛቸው ታናሽ ወንድም ገነነው የዚያ ገዳይ በረከት ንግግር ጻፊ ነበር ። ዳኛቸው የሚባል ያልበስለ ባለምይክሮፎን አሁንም የካንት አምላኪ ነው ። አለም ካንት ትልቁ የፍልስፍና ስህተት እንዶነ ካረጋገጠ አመታት ተቆጠሩ ። እነዚህ ባልተማረ ሕዝብ ውስጥ በየጠላ ቤቱ ፈላስፋ የሚባሉ የዘመናችን ተረት ተራኪ ጠንቋዮች ናቸው ።
ይህን የመሰሉ የነገት ፣ወዘተ አድር ባይ፣ ልክስክስ፣ ቤተሰብ ቡድኖች ናቸው ያልተማረው ጋዜጠኛ ወሬ ብሎ ሚቀባጥራቸው !! አሳፋሪዎች !!