17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።
-
- Member+
- Posts: 8528
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
-
- Member
- Posts: 2312
- Joined: 11 Jan 2020, 21:22
Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።
ለዚህ ነበር የታገላችሁት፣ አይደል?
-
- Member
- Posts: 2304
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።
Mama Tigray, Abesash beza
-
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።
Tigrayans need to eradicate the cancerous tplf before it consumes them.
-
- Member+
- Posts: 8528
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።
ስልሳ ሺ የትግራይ ወጣቶች የገበርንበት የትጥቅ ትግል የዓድዋ ተወላጆች ለራሳቸው ብቻ የሚያገለግል የከበርቴ ስርዐት በመፍጠር አንዱ የሚበላው አጥቶ ጦሙን የሚያድርበትና አገር ጥሎ የሚሰደድበት፡ ሌላው ተትረፍርፎት ልጁን የከበርቴ ልጆች በሚማሩበት ውድ የምዕራብ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምርበት ሌላ የዓድዋ ተወላጆች የአጼ ስርአት ለመፍጠር ነበር ወይ?
የመረጃ ፎሩም ፈንቅል ነኝ
የመረጃ ፎሩም ፈንቅል ነኝ