Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።

Post by Digital Weyane » 23 May 2020, 03:37

17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም። :evil: :evil: :evil:









Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።

Post by Weyane.is.dead » 23 May 2020, 16:33

Tigrayans need to eradicate the cancerous tplf before it consumes them.

Digital Weyane
Member+
Posts: 8489
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: 17 አመት በደደቢት በረሃ፣ 27 አመት በመረጃ ፎሩም የታገልነው፣ ለዚህ አልነበረም።

Post by Digital Weyane » 23 May 2020, 23:38

ስልሳ ሺ የትግራይ ወጣቶች የገበርንበት የትጥቅ ትግል የዓድዋ ተወላጆች ለራሳቸው ብቻ የሚያገለግል የከበርቴ ስርዐት በመፍጠር አንዱ የሚበላው አጥቶ ጦሙን የሚያድርበትና አገር ጥሎ የሚሰደድበት፡ ሌላው ተትረፍርፎት ልጁን የከበርቴ ልጆች በሚማሩበት ውድ የምዕራብ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች የሚያስተምርበት ሌላ የዓድዋ ተወላጆች የአጼ ስርአት ለመፍጠር ነበር ወይ? :roll: :roll: :roll: :roll: :roll:

የመረጃ ፎሩም ፈንቅል ነኝ

Post Reply