Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አረቦች ኢትዮጵያን የግብጽ ቅኝ ተገዥ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው አሉ ሬቨረንድ ጄሲ ጃክሰን

Post by tlel » 22 May 2020, 22:59

ይህ ግማሽ እውነት ነው። ኢትዮዺያ እየተሸነፈች ያለችው ኣይሁድ ነኝ ብሎ እስራኤልን የያዘው እውነተኛው ኣይደለም፣ ከኣውሮፓ በናዚዎች ተመልምለው የመጡ ናቸው። ሃይማኖትን መቀየርም በጣም ቀላል ነው። ኣለምን ለመግዛት ትንሽ ነው የቀራቸው። ኢትዮዺያን በጣጥሰው የሚለቁት በጀመሩት ነፃውጪዎችና ኣዲሱ ደሞ ዮዲት ጉዲት ነኝ ብሎ መቶ ይገዛል። ግብጽ ኣረቦች ሆዳሞች ቢሆኑም ኣሁን ውስጣቸውም የተደባለቁ እየሆኑ ነው። ላማንኛውም ኣዎ፣ ኢትዮዺያን ለማጥፋት ትንሽ ነው የቀራቸው ሃይልም ስላላቸው ኣለምን በመያዛቸውና እኛም የሎሌነት በነሱ ስር ስለሆንን ነው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አረቦች ኢትዮጵያን የግብጽ ቅኝ ተገዥ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው አሉ ሬቨረንድ ጄሲ ጃክሰን

Post by tlel » 22 May 2020, 23:10

Sam Ebalalehu wrote:
22 May 2020, 11:04
Ethoash, I agree with you about searching for a “perfect” FM. Whether Gedu has a sharp mind or not I really do not know. But Ethoash remember perfect is a relative word. What seems a perfect FM to you might not be to others in general. But there are exceptions. No one in his right mind could argue that Henry Kissinger is not genius when it comes to foreign policy.


ናዚውን ኪሲንጀር በቢሊዮን ህዝብ ኣለምን የጨረሰ ጎበዝ ስትሉት ኣዎ ሰው በመጨፍጨፉ። ዛሬ ኣልም የተያዘችው ባዚህ ሰውዬ ነው።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አረቦች ኢትዮጵያን የግብጽ ቅኝ ተገዥ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው አሉ ሬቨረንድ ጄሲ ጃክሰን

Post by tlel » 22 May 2020, 23:27

በባህል የሚኖሩት ግብፃውያን፣ ዋሃቢዎቹን ሙስልም ብራዘርሁዶቹን ሳይሆን፣ ከኢትዮዺያ በታሪክ የሚቀራረቡ ስለሆኑ፣ እነሱን ማስነሳት ነው የግብጽ መንግስትን ጦርነት ኣንሄድም እንዲሉ። ግን ግብጽ ያሸንፋል ኢትዮጲያን ምክኛቱም በሃያላን ብዙ እርዳታ ኣለው በገንዘብ፣ በመሳርያ ለምን ከኣይሁድ ጀርመኖች ያሉት እስራኤል ጋር ሰላም እንዲፈጠር ኢትዮዺያን ያጠፋሉ መጀመርያ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: አረቦች ኢትዮጵያን የግብጽ ቅኝ ተገዥ ሊያደርጉ እየሰሩ ነው አሉ ሬቨረንድ ጄሲ ጃክሰን

Post by tlel » 23 May 2020, 16:18

Horus wrote:
22 May 2020, 11:36
የጎሹ ወልዴ ችሎታ እንግልዝኛ ብቻ አይደለም ። በሱ ዘመን ጎሹን የሚያክል ተርማሪ አልነበረም ። የሕግ ተማሪ ሆኖ የአለም ሕግ ተማሪዎች ሙግት፣ዲቤት ያሸነፈ ምሁር ልሂቅ ነው ። በትንሹም ቢሆን አውቀዋለሁ። ባለ ግዙፍ አንጎል ሰው ነው ። አቢይ አንጎል ቢኖረው ሌላው ቢቀር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴ ልዩ አማካሪ አድርጎት ትላልቅ የዲፕሎማቲክ ነገሮች ሲገጥሙት እንደ መትረየስ ይልከው ነበር ። ምን ይሆናል አበሻ ያልታደለ ሕዝብ ነው ።

ሉልሰገድ ኩምሳ ይይድሮ ይየኢትዮዺያ ቲቪ እንግሊዘኛ አንባቢ ማንም እሱን የሚበልጥ የለም።. ምን ያረጋል እነ አመድ መተው ወደ ሗላ ጎተቱን።



Post Reply