Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 22 May 2020, 03:04

Deqi,

What substance ? :lol: You want to deny the Eritrean people voice in their own government ? You don't want to give the benefit of the doubt and rule over them as if they are animals ? For your info, the grass roots is developed. With experience people start voting according to their interest, meaning farmers vote to a candidate who favors their the farming community and vice versa. You think only white people are democratic . Even America at the inception was very clannish. Experience changes the voting habit. You are congratulating the Jihadi Jackie on mocking the Eritrean people ? Goodness gracious :roll:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 22 May 2020, 04:35

Deqi-Arawit wrote:
21 May 2020, 14:18

In Africa and the Middle East on which clan or tribe affiliation is stronger than citizenship affiliation, there is constant mistrust among the people and the foundation to build a strong state is not there to have your democracy.
Deqi-Arawit

i think democracy become household name everyone said America democracy... but America is not democracy they r representative democracy.. in fact the founding father of America they hate democracy so much they never mention it even once in their Constitution ..

ዝም ብለህ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ ስትል በትንሹ በሁለት መከፈሉን ያወቕህ አይመስለኝም

ለምሳሌ ሁሉም ሰው አሜሪካንን ታላቁዋ ዲሞክራሲ በለው ይጠሩዋታል። ግን አሜሪካ በዲሞክራሲ አይደለም የምትመራው ። የአሜሪካ ቆርቋሪ አባቶች አንድም ግዜ በሕገ መንግስታቸው ውስጥ ዲሞክራሲ ብለው አልጠቀሱም ።። ለምን ብትል ዲሞራሲ በጣም የተበላሽ አስተዳደር ስለሆነ ነው።

ለምሳሌ በኢትዬዽያ ምርጫ እናርግ ብንል ኦሮምው 60 % ነው አማራው 35% ነው ትግሬው ደግሞ ፮% ነው ታድያ ማነው ሁልግዜ የሚመረጠው ኦሮሞው ነው ለምን ቢባል ብዛት ስላላቸው። አንተም በትክክል ብለኸዋል አንድ ወጥ ላልሆኑ እንደ ኢትዬዽያ ወይም አፍሪካ ሐገሮች ዲሞክራሱ ሊሆን አይችልም ሕዝቦች ስልጥነው ከጎሳቸው ይልቅ ጥራትን ተመልከተው እስካልመረጡ ድረስ ። ለምሳሌ ሱማሌዎች ዲሞክራሱ ሊሆናቸው ይችል ይሆናል አንድ ውጥ ሕዝብ ስለሆኑ።

በዲሞክራሲ የምትመራ አገር አንድ ብቻ ናት እሱዋም Switzerland ትባላለች

አሜሪካኖች ዲሞክራሲን አስወግደው በእንደራሴ ዲሞክራሲ ነው የሚመሩት ። ይህም ማለት ሁሉም ክልል ወኪሉን ልኮ በዲሞክራሲው ይሳተፋል ማለት ነው።

ንፁ ዲሞክራሲ ግን የሚስራው አብዛኛ ቁጥር ባለው ስለሆነ አናሳ ቁጥር ያለው ወክልና ወይም ድምፅ አያገኝም ማለት ነው። በአሜሪካ ለሁለት መቶ አመት ይህ የወክልና ዲሞክራሲ በጣም አገልግሎዋቸዋል ትንሹዋም ክልል በጣም ልዩነት የምታመጣ ስለሆን ማንም አንገቱን ሊያዞርባት አይችልም ።

አሁንም በትክክል ብለሀል በሀያ አመት ማደግ ከፈለግህ dictator government will do much better then ዲሞክራሲም ይሁን የወክልና ዲሞክራሲ መቶ አመት ይፈጁብሀል። ይህንን በቀላሉ ለማስረዳት for ten of your friends ዶናት ለመግዛት ቃል ግባላቸው ግን አንድ ነገር በላቸው ሁላቸውም ተስማምተው በአንድ ዶናት አይነት እንዲስክኑና አስር ዶናት አንድ አይነት የምታመጣላቸው መሆኑን ንገራቸው ። እናም ምን ያህል ግዜ እንደወስደባቸው የዶናቱን አይነት ለመምረጥ ስንት ጥል እንደተጣሉ ተመልከት። ይህ ነው ዲሞክራሲ ማለት።

በሁለተኛ ዙር እነዚሁኑ ጎደኞችህን አንድ ሰው አለቃ ሹምባቸውና : ይህ አለቃ ዶናታቸውን የሚመርጥላቸው መሆኑን ንገራቸው። እና ምን ያህል ይህ አለቃ ዶናቱን ለማዘዝ እንደፈጀበት ተመልከት።

ብዙ ግዜ እንዴት ጣሊያኖች በአምስት አመት ኢትዬዻይን ስርተው ጨረሱ ብዬ ይገርመኝ ነበር ። መልሱ ቅኝ ገዝነት ነው ነገሮችን ያፋጠነው። ለምሳሌ ስራተኞቹ ምርጫ የላቸውም መስራት ብቻ ነው ግዴታቸው እንቢ ማለት አይችሉም ይህ ማለት ደግሞ ግዜ ሳያባክኑ ስራቸውን ይጨርሳሉ። ግን ሙሉ ዲሞክራሲ ሲሆን መብቴ:መብቴ እያሉ ስራ ከመስራት ያፌዙ ነበር ለዚህም ነው ብዙ ታዳጊ አገሮች ዲሞክራሲን አውጀው በድህነት የሚዳክሩት።

አንተ እንዳልከው ዲክታተር ባፋጣኝ አገር ማሳደግ ይችል ነበር ኢሲዬ ግን አንዴም አይደለም መቶ ግዜ ይመስለኛል እድሉን ያኮላሽው።

ለምሳሌ ጅቡቲዎች አፋችውን በሉጋም አስረው ። በኢትዬዽያ ጉዳይ ጣልቃ ሳይገቡ ሁለት ሚሊዬናችንን ያላቅቁናል። ኢሳያስ ሁለተኛ እድል ቢስጠው ትግሬዎችን ለመስደብ ተጠቀመባት የበላበትንም እጅ ለመንከስ ኢትዬዽያ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ሲዋኝ። ነበር። ታድያ እንዴት ነው ይህ ደደብ አገር የሚያሳድገው።

ኤርትራኖች እንዴት አርገው ያንተን ጉዳይ ለማበላሽት የማይቆፍሩት ድንጋይ እንደሌለ ይህንን ገፅ መመልከት ብቻ ይበቃል።
Last edited by Ethoash on 22 May 2020, 09:28, edited 1 time in total.

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 22 May 2020, 09:20

Stupid Ashe,

Representative democracy is democracy. The word representative is just a qualification used only with the electoral college to vote for the President. :twisted: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 22 May 2020, 09:48

Aurorae wrote:
22 May 2020, 09:20
Stupid Ashe,

Representative democracy is democracy. The word representative is just a qualification used only with the electoral college to vote for the President. :twisted: :lol:
i am not Deqi-Arawit who speak in circle with u.. i am expert in politics i know what i am talking electoral college is also a beautiful system but let us concentrate with Representative democracy.. you use electoral college to elect your Senate and Representative

that means each state have two senators regardless of their size.

and also each state have one representative regardless of their size..

for example smaller states like Vermont and Delaware have one representative

once everyone get one house of Representative then the number grow by population

for example large states like California have 53 representatives.

both the senators and house of representative called congress.. those congress number is limited by above rule

as u can see even Vermont and Delaware have a say or their vote counted they dont have to depend on California to voice their interest

now the second part electoral college election ...

in congress we have 535 seat that means to win one must get 270 vote but the largest state California have 53 representatives. and two senators that means they have only 55 vote how on earth they going to win 270 seat or vote by collaborating with many state to reach 270 vote..

this is how vote conducted even in Ethiopia oromo doesnt have the winning vote even if 100% oromo vote for the OLF . olf MUST JOIN force with all other regional state to win the election ...

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 22 May 2020, 11:21

Tigray ash-e wrote,
i am expert in politics i know what i am talking electoral college ....
Agame please .... :lol: :lol: :lol:

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Sabur » 22 May 2020, 13:25

This is not correct.
Ethoash wrote:
22 May 2020, 09:48
"and also each state have one representative regardless of their size..."
" each state has at least One House Representative regardless of its size" is the correct one.

" ናይ ዓጋመ ነገር ኩሉ ግዜ ኮንቱ "

:roll: :roll:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 25 May 2020, 02:12

እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት።

እንደገና ትምህርቴን እስጣለሁ። ከገባቹሁ ይግባቹሁ። አሜሪካ በዲሞክራሲ አትመራም። የአፍ ወለምታ ሆኖ ነው ሁሉም ዲሞክራሲ ደሞክራሲ የሚለው።

አሜሪካ ውስጥ አምሳ ክልሎች አሉ። ታድያ እያንዳንዳቸው ሁለት ሁለት ከንቲባ ካገኙ መቶ ከንቲባ ወይም ሴነተር አለ ማለት ነው።

ከዚያ በመጀመሪያው ዙር አምሳ እንደራሴዎች የመረጣሉ ከዚያ በሕዝብ ባዛት ተጨማሪ እንደራሴ የመረቅላቸዋል ማለት ነው።

ለምሳሌ ፭፭ ሚሊዬን ሕዝብ አንዱ ክልል ካለው ፭፭ እንደራሴ ያገኛል

ለምሳሌ ፩ ሚሊዬን ሕዝብ ያለው ክልል ሁለት እንደራሴ ያገኛል

ከ፩ ሚሊዬን በታች ያሉ ክልሎች ለክፉም ለደጉ እንድ ምንም ያህል ትንሽ ሕዝብ ቢኖራቸው የማይቀር እንደራሴ ያገኛሉ ማለት ነው።

ይህ የተውሳሰበ የሚመስል ግን አሜሪካንን በእግሯ ያቆማት አንድ ትልቅ ተአምር የአስተዳደር ዘይቤ ነው። በፍፁም ከንፁ ዲሞክራሲ ጋራ ምንም ግኑኙነት የለውም እንደውም አሜሪካኖች ከንፁ ዲሞክራሲ ለመሽሽ ብዙን ሞክረዋል።

ለምሳሌ አንድ ሰው በወንጀል ከተከሰስ በአብላጫ ድምፅ አይደለም የሚገደለው፣ የሚታስረው በሙሉ ጄሪዎች ጥፋተኛ ነው ወይም አይደለም ማለት አለባቸው አንዱ እንኩዋን ጥፋተኛ አይደለም ካለ ጥፋተኛው ነፃ ይወጣል ማለት ነው። ግን ይህ ከገንዘብ ቅጣት አያድነውም ግን ከሞት እና ከእድሜ ልክ እስራ ይድናል አንዱ ጅሪ እኔ በጥፋተኛው መረጃ ላይ እምነት የለኝም ካለ ተከሳሹን ከሞት ያደነዋል ማለት ነው።

ግን በዲሞክራሲ ቢሆን ከአስራአንዱ ስድስቱ ጥፋተኛ ካሉ ተከሳሹ መቀመቅ ይወርዳል።

ለሌም ምሳሌ አለኝ። ብዙ ስዎች የአሜሪካ ሕዝብ የእነሱን ፕሬዘዳንት የሚመርጡ ይመስላቸዋል። ግን አሜሪካኖች ሕዝቦች በቀጥታ ፕሬዘዳንታቸውን አይመርጡም ። የሚመርጡት እንደራሴያቸውን ነው ። ያ እንደራሴ ነው ፕሬዘዳንቱን የሚመርጠው።

ይህ ዘዴ በጣም በጣም አሜሪካኖችን ረድቶዋል ። ለምሳሌ የኤርትራ ሕዝብ በሪፈረንደም መገንጠል ወይም ባርነት ተባለ ። እንገንጠል ብሎ ኤሪትራን ገንጥለው የሚገቡበት አጥተዋል። ግን እንደራሴያቸውን ቢመርጡና እነዚያ እንደራሲዎች የጎኑን የቀኙን አይተው የሚመርጡ ቢሆን ይህ ጉድ ውስጥ ባልገቡ ነበር።

ኤርትራኖች ያልተማሩ ስለሆኑ ትሉ ይሆናል እስቲ ሌላ የተማረ አገር እንፈልግ ። እንግሊዝ አገር ከኤሮፓ እንውጣ ወይ አንውጣ የሚለውን ጥያቄ ለሕዝብ ተተው ። ሕዝብ በ ሎጂክ ሳይሆን በኢሞሽን ተመርቶ እንግሊዝን ገንጥለው አረፉት ። ስለዚህ ማንም ደደብ ተነስቶ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲ ሲል ይገርመኛል።

ደግሞ ሌላ የሚገርመኝ እኔ ሳስተምራቸው አርፈው እንደመማር እኔኑ ራሴን ለመሞገት ዲሞክራሲና የውክልና ዲሞክራሲ አንድነው ይሉኛል።

ከዚህ ባለፈ በፎረሙ ውስጥ ብዙ ስለ ወክልና ዲሞክራሲ ያስተማርኩበት ገፅ ስላለ በስሜ ፈልጎ ማግኘትና መማር ይቻላል። ትምህርቱ በቪድዬም ታጅበዋል። ተናጋሪዎቹ ፈረንጅ ስለሆኑ ብዙ አመኔታ ይሆራቹሃልና ። ግቡ ተማሩ

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 25 May 2020, 10:01

Frustrated and agitated agame-ashe wrote
እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት
Agame p-lease !! :lol: :lol: :lol: Precious ! Thanks for the laugh though.Weyane Digital, take a note here. :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 25 May 2020, 10:35

Aurorae wrote:
25 May 2020, 10:01
Frustrated and agitated agame-ashe wrote
እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት
Agame p-lease !! :lol: :lol: :lol: Precious ! Thanks for the laugh though.Weyane Digital, take a note here. :lol:
Aurorae

ምኑ ነው የሚገርምህ ኤክስፕርት ፖለቲከኛ ነኝ ስላልኩ ነው። እሱ ሲገርምህ ኤክስፕርት ኢኮኖሚስት ነኝ። መሽጥ መለወጥ አይደለም በሙሉ ማርኬቱን የምስራ ። ኢኮኖሚውን በአንድ እግሩ የማቆመው ኢኮኖሚስት ነኝ። እሱ ደግሞ ሲገርምህ expert entrepreneur ነኝ.... i have solution for any problem with mind boggling speed.. may be you dont know me google my name on ER and u will see what i was saying before thing happened

back to our subject once i told u how the American representative democracy work .. the great son of golden state Meles introduce representitive democracy to Ethiopia word for work American constitution and electoral college system....ብዙ ሰዎች ያልገባቸው ትግሬዎች ፮% ስለሆኑ ከእንግዲህ ስልጣን አይዙም ብለው አፋቸውን ይቀደዳሉ። ግን መሌ ሚስማር እንደከተትባቸው አላወቁትም ፣
ለምሳሌ ኦሮሞ ስላሳ ሶስት መቀመጫ ብቻ ነው ያለው ትግሬዎች ድግሞ ፮ መቀመጫ ነው ያላቸው። ኦሮሞዎች ስላሳ ሶስት መቀመጫ ስላላቸው ሁሌ ያሽንፋሉ ማለት አይደለም ። አማሮችም እንደዚያው ። ሚስማሩ እዚህ ላይ ነው ፓርላማው አምስት መቶ አምስት (ይህ ቁጥር በግምት ነው)ለማሽነፍ ኦሮሞም ይሁን ትግሬዎች ሁለት መቶ አምሳ ሶስት ድምፅ ማሽነፍ አለባቸው። ታድያ ኦሮሞዎች ስላሳ ሶስት ነው ድምፅ የያዙት ከሁለት መቶ በላይ ድምፅ ይፈልጋሉ ይህ ላይ ነው ትግሬዎችም ኦሮሞዎችም አንድ የሆኑት ሁሉም ክልል ለማሽነፍ እድል አለው ። ይህንን ያልተረዱ ግን ብዙ ሲያወሩ እስማለሁ። አንተ ተማርኩ ተመራመርኩ አሜሪካ አገር ውስጥ አርባ አመት ተቀመጥኩ ለሚል ቡዳ ግን ይህ አለመከስቱ የመለስን ብልህና የውስጥ ውይራ መሆኑን ነው። መልካም ዲሞክራሲ ይሁንልህ።

ገና ብዙ የማስቕ ነገር አለ ። ይህ ሁሉ ስጦታ የተስጠኝ በኢኮኖሚም በፖለቲካ ሳልማር ነው። ፓለቲካውኑም ኢኮኖሚውንም በአንድ እግሩ እሽከረክረዋለሁ። እኔ የምለው በትምህርት ቤት አይስጥም ከአምላክ ከላይኛው የተስጠኝ ስጦታ ነው። ዝም ብለህ አዳምጠኝና ትምህርት ህን ቅስም ይጠቅምሀል። አሳቀኝ ስትለኝ ። በጉሮሮህ እንደያዝኩን ይታወቀኛለ። ከአሁን በኋላ በተአምርም ስለዲሞክራሲ እንደማታወራ ይገበኛል ። ለምን ብትል የጎተራ መብራት መሆኑን ተረድተሃል። ግሪኮች ዲሞክራሲ ነው ገደል የከተተው ስልጣኔያቸው። ምንም ቢሆን የውክልንም ዲሞክራሲ እነሱ ቢፈጥሩትም እሱን ጥለው ወደ ንፁህ ዲሞክራሲ በመሻገራቸው ስልጣኔያቸው አፈር ድሜ በላ።

ታድያ የአሜሪካ መስረት መስራች አባቶች የግሪክን ዲሞክራሲና የወክልና ዲሞክራሲ ካጠኑ በኋላ ። የሚስማማቸውን መርጠው ይሄው ከሁለት መቶ አመት በላይ ያገለግላቸዋል።

ፈደራል አስተዳደር ድግሞ የእግሊዝን የቅኝ አገዛዝ የስበረ ነው። ለምሳሌ ሱማሌ ውስጥ ቤንዚን ቢገኝ ቤንዚሉ የሁሉም ኢትዬዽያ ሕዝብ ቤንዚን አይደለም የኦጋዴን ብቸኛ ንብረት ነው ግን ኦጋዴን የፈደራል ታክስ ከፍሎ አላህ የስጠውን ቤንዚን አካባቢውን ያሳድግበታል ። በአማሮች ግዜ ቢሆን ቤንዙሉ የሁሉም ንብረት በሚል ስበብ ቤንዙሉን ቀምተው አዲስበባን አበልፅገው ኦጋዴንን ያለ ጫማ ነበር የሚያስኬዱት ። ይህ ሁሉ ይቀራል በፈደራል አስተዳደር ። ስለዚህ ኦሮሞም ሱማሌውም የመለስን ፈደራል አስተዳደር እንደአይኑ ፕሌን መጠበቅ አለበት። አማሮች ካስቸገሩ ግን ከአንድነት ገፍቶ ማስወጣት ነው። አርፈን እንድኖር ከፈለግን እፎይታ ለማግኝት አማራን መገንጠል ብቻ ነው መፍትሄው

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by sebdoyeley » 25 May 2020, 10:45

Ethoash wrote:
25 May 2020, 10:35
Aurorae wrote:
25 May 2020, 10:01
Frustrated and agitated agame-ashe wrote
እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት
Agame p-lease !! :lol: :lol: :lol: Precious ! Thanks for the laugh though.Weyane Digital, take a note here. :lol:
Aurorae
EthoAsh, can you stop messing in Eritrean politics and entering among the Eritreans, let them sort their differences.
we don`t enter in your Tigraean politicals, do we? so stop messing in things doesn`t concern you.
Another thing stop writing a whole book just give a short clean. why are bobbling to much?

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 25 May 2020, 10:58

Agame-ashe wrote,
ምኑ ነው የሚገርምህ ኤክስፕርት ፖለቲከኛ ነኝ ስላልኩ ነው። እሱ ሲገርምህ ኤክስፕርት ኢኮኖሚስት ነኝ። መሽጥ መለወጥ አይደለም በሙሉ ማርኬቱን የምስራ ። ኢኮኖሚውን በአንድ እግሩ የማቆመው ኢኮኖሚስት ነኝ። እሱ ደግሞ ሲገርምህ expert entrepreneur ነኝ
Stop it, you are killing me :lol: :lol: :lol: I am begging to believe that you are digital weyane. Mercy me :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 25 May 2020, 11:00

sebdoyeley wrote:
25 May 2020, 10:45
Ethoash wrote:
25 May 2020, 10:35
Aurorae wrote:
25 May 2020, 10:01
Frustrated and agitated agame-ashe wrote
እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት
Agame p-lease !! :lol: :lol: :lol: Precious ! Thanks for the laugh though.Weyane Digital, take a note here. :lol:
Aurorae
EthoAsh, can you stop messing in Eritrean politics and entering among the Eritreans, let them sort their differences.
we don`t enter in your Tigraean politicals, do we? so stop messing in things doesn`t concern you.
Another thing stop writing a whole book just give a short clean. why are bobbling to much?

i am giving u the whole school.. all your education wasted until u read mine.. so this is not reply to Aurorae .. this is giving u the whole school so get in roll and get educated.. it might take you one year or 40 years but by the end u going to learn...

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 25 May 2020, 11:01

Agame-ashe wrote,
ምኑ ነው የሚገርምህ ኤክስፕርት ፖለቲከኛ ነኝ ስላልኩ ነው። እሱ ሲገርምህ ኤክስፕርት ኢኮኖሚስት ነኝ። መሽጥ መለወጥ አይደለም በሙሉ ማርኬቱን የምስራ ። ኢኮኖሚውን በአንድ እግሩ የማቆመው ኢኮኖሚስት ነኝ። እሱ ደግሞ ሲገርምህ expert entrepreneur ነኝ
Stop it, you are killing me :lol: :lol: :lol: I am begging not beginning to believe that you are digital weyane. Mercy me :lol: What a comedy.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 25 May 2020, 11:08

Aurorae wrote:
25 May 2020, 10:58
Agame-ashe wrote,
ምኑ ነው የሚገርምህ ኤክስፕርት ፖለቲከኛ ነኝ ስላልኩ ነው። እሱ ሲገርምህ ኤክስፕርት ኢኮኖሚስት ነኝ። መሽጥ መለወጥ አይደለም በሙሉ ማርኬቱን የምስራ ። ኢኮኖሚውን በአንድ እግሩ የማቆመው ኢኮኖሚስት ነኝ። እሱ ደግሞ ሲገርምህ expert entrepreneur ነኝ
Stop it, you are killing me :lol: :lol: :lol: I am begging to believe that you are digital weyane. Mercy me :lol:
this is how education start .. it already began ...it might take u ten years or 40 years it doesnt matter but the education is started Good for u... now i make u hook u will google about representative democracy and u will learn see u after that fact.. my expert is not my knowledge but my teaching to layman with simplistic no expert can do.. the funny think is i can speak idiot .. when idiot speak i understand them so the teach take place easily.. Ato Aurorae, you r drinking my lesson and you asking for more.. i understand you more then u.. but go read what i give u .. 40 times until u understand it and come back i will add more ..

when u think u can win over Deqi-Arawit u engaged him... but when u think u cant win over me .. u try to laugh it off...i told u i can read the mind of idiot ... i dont blame u if u r Eritrean ... if u r Amhara u r made to be donkey so dont worry about it..

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by sebdoyeley » 25 May 2020, 11:10

Ethoash wrote:
25 May 2020, 11:00
sebdoyeley wrote:
25 May 2020, 10:45
Ethoash wrote:
25 May 2020, 10:35
Aurorae wrote:
25 May 2020, 10:01
Frustrated and agitated agame-ashe wrote
እናንተን ከማስተማር አህያን ማስተማር ይቀላል። ምኑ ነው የማይገባቹሁ። እኔ ወደር የለሽ የፖለቲካ ምሁር ነኝ ስላች ሁ ። የቱ ጋ ነው የተንተባተብኩት
Agame p-lease !! :lol: :lol: :lol: Precious ! Thanks for the laugh though.Weyane Digital, take a note here. :lol:
Aurorae
EthoAsh, can you stop messing in Eritrean politics and entering among the Eritreans, let them sort their differences.
we don`t enter in your Tigraean politicals, do we? so stop messing in things doesn`t concern you.
Another thing stop writing a whole book just give a short clean. why are bobbling to much?

i am giving u the whole school.. all your education wasted until u read mine.. so this is not reply to Aurorae .. this is giving u the whole school so get in roll and get educated.. it might take you one year or 40 years but by the end u going to learn...
EthoAsh the economist, I know, I believe, you have a master in your field. my heart and my best intention is not to question your expert on your economics taught.
first for most I am honored to meet you sire, brother EthoAsh and what I want to bring to your attention is that, if you are willing to join the Fenkil movement, they are the most futuristic and brightest of Tigray at this dark time? so go think about it and come join them if you really want see the Tigraeen people out from that morky tunnel

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 25 May 2020, 11:28

sebdoyeley wrote:
25 May 2020, 11:10
Ethoash wrote:
25 May 2020, 11:00
.

Fenkil is used in the Tigrigna language mainly to mean uprooting. In connection to the liberation of Massawa,

the new generation Fenkil i also want to be part off. all TPLF official must go.. but let them keep their loot..and work as advisor and be part of the new generation Fenkil.. otherwise if they want to stay by force beyond this point they going to lose their last hiding place...

now my problem is what r the Amhara and the Buda Norther Agame *(Eritrean )business with Fenkil. nothing if they r involved wtih Fenkil be ready to lose Assab and Massawa.

sebdoyeley
Member+
Posts: 5507
Joined: 14 Feb 2020, 04:27

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by sebdoyeley » 25 May 2020, 11:40

Ethoash wrote:
25 May 2020, 11:28

Thank you, sir, and you are very honest and open forward about your treat sire, "that the shabia may lose a leg and Assab if they dare to make a move joining with the Fenki groupy". but that is not the shabia intention, I am in direct contact with them personally and they insured me, no such thing.. and thank you for your honesty and your farsightedness sire.
now I can give you a coded digit to contact with shabia under ground spy net work, where you may get a new name and probably a shoes and hat, may I ask you shoes and hat size number, it may well use it as your c.r.ct No sire?

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 26 May 2020, 06:52

sebdoyeley

we all know Eritrean have the same DNA with Amhara .. they talk to much

do u remmeber your king IAISISIS AWARKI no body make Eritrean army move from Badme even the sun will never rise again
do u remember your king isisisisi Awarki said we have spy in heart of Ethiopia (AA) to bomb the hell out of Ethiopia .. when Meles hear that he deported all of Eritreans while they crying up to today.

do u remember your king isisisis awarki said game over and lose Badme after Aiby give him the Badme...

the list is long so if u have a ball come get your Badme.. otherwise Fenkil is not your slaves who fight in your behave.. even if u dont listen and support Fenkil then Golden have right to support and fight for Assab Afar independent and all the army would be from you know why should i tell u..

አርፈህ ተቀመጥ። ሞቱዋን የናፈቀች አይጥ ሄዳ የድመት አፍንጫ ታሸታለች።
ኢሳያስ ሞት ሲያምረው ። ከነብር ጋ መልክት ላከበት እንዋጋ ብሎ ። ይህቺ ፍየል ልቡዋ ያበጠባት ዘጠኝ ተወልዳለች እሱዋም ትሞታለች ልጆቹዋም ያልቃሉ። ዋ ብለናል እንዳትበላ። አንተ ውርጋት ትግሬዎችን ለማታለል ትሞክራለህ ። እነሱ አይደሉም ወይ ኤርትራን ስጥተውህ ኢትዬዽያን በጠቅላላ የወስዱብህ ከእጅህ ስር ። እነሱ አይደለም ወይ ድህነት እንድት ዘምር ያረጉህ ። እነሱ አይደሉም ወይ በቀይ ብህር ገብተህ የአሳ እራት ያረጉህ ። እነሱ አይደሉም ወይ የአረብ ባሪያና የእቃ መለዋወጫ ያረጉህ ። አሁን ድርሰህ እነሱን ለመሽወድ ተረት ተረት ህን ታወራለህ ደፋር። ነፃነት ህን እንኳን ሬት ሬት እንዲልህ አማራን እንድትወደው እንድታፈቅረው እንድትፈራው ያረጉህ ያህ ሁሉ ተረስቶ። የደርግ ወታደሮች የኢላም መለማመጃ እንዳላደረጉህ ሁሉ። ግድ የለም ግዜ ነው አባይን ስልጣን ላይ የስቀሉት እኮ ወርቃማዎቹ ናቸው በአባይ ድል አንተ የምን ቤት ነህ አፍህን የምታረዝመው።

በመጨረሻም ትግሬዎች አንተን አስገንጥለው ። እነሱ ከአማራ በላይ ኢትዬዽያዊ ሆነው ቁጭ አሉ። ስልጣን እጥተውም አይገነጠሉም ። አማራን ይገነጥላሉ እንጂ ። ጅል አጅል ሁሉ ተስብስቦ የነፃነት ቀናቸውን ያከብራሉ ። የድል ቀን እንደማለት ። ደደብ ሁሉ።

Aurorae
Member
Posts: 635
Joined: 10 Nov 2019, 02:21

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Aurorae » 26 May 2020, 09:29

Forum idiot Agame-ashe,

How about improving your English. Agame boy, game really is over. You agames are nothing but a small hated minority within an overpopulated third world country. Agames bright days are behind you. Badme is Eritrean. Ethiopia has accepted it. Your occupation is illegal. War or not, Assab is Eritrean forever, You idiot, you don't even understand international treaties. You don't understand the rules of the game. You are facing D.D.T. Don't push your luck. You don't need it. You are evaporating on your own. Golden my behind. Shyyyt head. :evil: :lol:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: So much of a "founding father" and Lost opportunity

Post by Ethoash » 27 May 2020, 01:26

Aurorae wrote:
26 May 2020, 09:29
Forum idiot Agame-ashe,

How about improving your English. Agame boy, game really is over. You agames are nothing but a small hated minority within an overpopulated third world country. Agames bright days are behind you. Badme is Eritrean. Ethiopia has accepted it. Your occupation is illegal. War or not, Assab is Eritrean forever, You idiot, you don't even understand international treaties. You don't understand the rules of the game. You are facing D.D.T. Don't push your luck. You don't need it. You are evaporating on your own. Golden my behind. Shyyyt head. :evil: :lol:
u dealing with Golden not with donkey Amhara who claim Assab is their .. the Golden doesnt claim it or doesnt occupied it .. all they do is help Assab Afar to get independent .. if that happened they will breakaway with their port .. the same with Massawa port the local will break away with their port and Eritrean become land locked .... if u dont understand up to now .. yes, the Golden army r the one who fight for Assab Afar and Massawa local.. under cover of Afar independent ... the same Ethiopia did for Southern Sudan... look what Golden did in Somalia the break up the Somalia in manageable size.. when Golden come to keep the peace after isisis awarki death that will be your faith .. Assab independent .if u r truth democracy u support Afar independent .. what the hell Afar got under Eritrean rule .. they better take a chance with themselves and become independent like Djibouti and earn two billion dollars port fee from Ethiopia and develop their own Afar instead of Assmara took their money,,

Post Reply