Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Horus » 02 Apr 2020, 20:53

በእኔ እምነት ጠ/ሚ አቢይ አህመድ በትልቅ አድናቆት ድ/ር ሳሙኤል ታፈሰን ከፍተኛውን የኢትዮጵያ ሜዳል እንዲሸልመው ይገባል ።

ከኔ ጋር የማይስማሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ። ነገር ግን ያለ ምንም አድልዎ ላስተዋል ሰው በዛሬይቱ ኢትዮጵያ በስኬትም ሆነ በእምነት፣ በቸርነትም ሆነ በህይወት ፍልስፍና፣ በጥረትም ሆነ በምሳሌነት ሳሙኤል ታፈሰን የሚያክል ሰው የለም።

ለዚህ ነው አቢይ ይህን ስው መሸለም ያለበት !!!

Last edited by Horus on 02 Apr 2020, 22:14, edited 4 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !!!

Post by Horus » 02 Apr 2020, 21:51

በእኔ እምነት ጠ/ሚ አቢይ አህመድ በትልቅ አድናቆት ድ/ር ሳሙኤል ታፈሰን ከፍተኛውን የኢትዮጵያ ሜዳል እንዲሸልመው ይገባል ።

ከኔ ጋር የማይስማሙ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ ። ነገር ግን ያለ ምንም አድልዎ ላስተዋል ሰው በዛሬይቱ ኢትዮጵያ በስኬትም ሆነ በእምነት፣ በቸርነትም ሆነ በህይወት ፍልስፍና፣ በጥረትም ሆነ በምሳሌነት ሳሙኤል ታፈሰን የሚያክል ሰው የለም።

ለዚህ ነው አቢይ ይህን ስው መሸለም ያለበት !!!

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by tlel » 02 Apr 2020, 23:17

I was traveling to vist monastery in a bus when a woman who was telling me told me, she worked with this guy Samuel and she showed me pictures of a house saying he gave the house to many employers after building.

Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Horus » 03 Apr 2020, 00:19

tlel,

እዚህ ፎረም ያሉ ጸረ ሆረሶች እንደ ሚቃወሙኝ አውቃለሁ፣ ያንተ ዘር ስለሆነ ነው እንዲህ ምታደንቀው ይሉኝ ይሆናል ። ግን ሳሙኤል ከሁላችንም የተለየ ነው ።
1000 ኪሎ ሜትር ሮድ ሰርተናል አለ።

መንገድ በሰራበት አገር ሁሉ ከመንገዱ ጋር አንድ ቤተ ክርስቲያን በራሱ ገንዘብ ይሰራል ። ስንት እንደ ሆኑ ራሱ ሊቆጥራቸው አልቻለም

ለቁልቢ ገብርኤል ስንት ሺ ሕዝብ መታጠቢያ ቤቶችና ሽንት ቤቶች በራሱ ገንዘብ ሰራ

ለጳጳሶቹ ቤት ሰራ

በወለጋ፣ አክሱም፣ ጉራጌ እና ደብረ ብርሃን ለ1600 ተማሪ 4 ት/ቢቶች ሰርቶ ተማሪዎች ሁሉን ነገር ችሎ እንደ ልጆቹ ያስተምራል

ባዲስ አበባና ወሎ የአረጋዊያን ማእከል ሙስሊምና ክርቲያን እኩል የሚደግፍ አቆመ

ለሰራተኞቹ ሁሉ የቤት መግዛ 30% ከኪሱ፣ 30% ከባንክ አስበድሮ ሁላቸውም ባለቤት ያረጋል

እጻ ቪላ ላሸናፊ ይሰታል

በየወሩ የገብ ራኤል ቀን 6500 ሰራተኞች እረፍት ናቸው ።

ወደፊት ሼር ሳያካፍላቸው አይቀርም !!!

ይህን ሁሉ በሺ ሚሎን ወይም ቢልዮን ብር በራሱ ሃብት የሚሰጥ ለኔ ቅዱስ እንጂ ሌላ ለማለት አይቻልም

ታሪኩ ቢሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ነገር ነው !!

Selam/
Senior Member
Posts: 11804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Selam/ » 03 Apr 2020, 01:03

My first choice would be Biniam Belete of Mekedonia. He not only gave his life for the cause he loves so much but also transformed the attitude of Ethiopian youth like never seen before. Imagine what he would be doing if he were a billionaire like Mr Samuel. Obviously, there are many other people like him but he stands out for me when ever I think about the essence of humanity and simplicity. “Be like water” Bruce Lee.

Horus wrote:
03 Apr 2020, 00:19

Post by Horus » 03 Apr 2020, 01:34

selam,

በሁለት የተለያዩ ካታጎሪ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ነው በማስተያየት ላይ ያለሀው ።

ቢኒያም በለጠና ሳሚ ባንድ መደብ ያሉና ባንድ መለኪያ የሚለኩ አይደሉም።

እኔ ቢኒያም ከእናቴ ጋር ነው ማስተያየው ። እናኔ ለብዙ ብዙ አመታት መነኩሴ ነበረች ። የሷ ስራ እግዚአብሄርን ማገልገል፣ ሰውን መርዳት ነበር ስፍሷ በገነት ይኑር ።

እነዚህን ከኢንዱስትሪ ግዙፋን 6500 ሰው ቆንጆ ስራ ፈጥረው በዚያም ሳቢያ እስከ 40 ሺ ሰው የሚደግፍ ጉልበት ፈጣሪዎች ጋር አናወዳድር።

ቢኒያምን ከቻሪቲ ሰዎች ጋር አወዳድር እስማማለሁ። ሳሚን በንግዱ፣ በገንዘቡ አለም ካሉ ጋር እና እነሱ በገንዘባቸው ምን እንደ ሚያረጉ አነጻጽር ። ያ ነው ነገሩ !!

ሁለቱ ሰዎች ያሉበት አለም ይለያያል ። እኔ ቢኒያንም የበጎ አድራጊዎች ንጉስ ቢባል ትክክል ነው። ሳሚ ግን ግዙፍ አብታምነትን ወደ መልካምነት የለወጠ ፣ የ ሌሎች ህብታሞችን ንቃተ ህሊና ትራንስፎርም እያረገ ያለ፣ ገና ብዙ ብዙ ነገር የሚሰራ ግዙፍ ባለ ሃብት ነው።

ብርቱካን ከብርቱካን ፣ አፕል ክፕል ጋር እናወዳድር ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Selam/ » 03 Apr 2020, 08:43

“ከፍተኛው የኢትዮጵያ ሜዳል” is a broad and sensational term. There are many humanitarians that would qualify for it as there are others from the business and innovation sector. There are probably individual heroes in the defense force who deserve to earn a national recognition. I suspect, there are also inspirational preachers, journalists, educators and politicians who equally deserve such an award. You can’t give the highest national medal to Mr “Apple” and leave Ms “Orange” in the cold.

So, revise your blanket statement and make Samuel’s category clear and also admit that there are others who deserve an equal recognition in their categories. To me, the very concept of entitling Abiy to nominate an individual for the “Highest National Medal” would be wrong and controversial in Ethiopian psyche. The nomination process should be left to the Ethiopian people and a certain board must be tasked with organizing this, not Abiy. Abiy could only nominate government-related people such as military heroes, diplomats so on and so forth. My two cents...

Horus wrote:
03 Apr 2020, 01:34
selam,

በሁለት የተለያዩ ካታጎሪ ውስጥ ያሉ ሰዎችን ነው በማስተያየት ላይ ያለሀው ።

ቢኒያም በለጠና ሳሚ ባንድ መደብ ያሉና ባንድ መለኪያ የሚለኩ አይደሉም።

እኔ ቢኒያም ከእናቴ ጋር ነው ማስተያየው ። እናኔ ለብዙ ብዙ አመታት መነኩሴ ነበረች ። የሷ ስራ እግዚአብሄርን ማገልገል፣ ሰውን መርዳት ነበር ስፍሷ በገነት ይኑር ።

እነዚህን ከኢንዱስትሪ ግዙፋን 6500 ሰው ቆንጆ ስራ ፈጥረው በዚያም ሳቢያ እስከ 40 ሺ ሰው የሚደግፍ ጉልበት ፈጣሪዎች ጋር አናወዳድር።

ቢኒያምን ከቻሪቲ ሰዎች ጋር አወዳድር እስማማለሁ። ሳሚን በንግዱ፣ በገንዘቡ አለም ካሉ ጋር እና እነሱ በገንዘባቸው ምን እንደ ሚያረጉ አነጻጽር ። ያ ነው ነገሩ !!

ሁለቱ ሰዎች ያሉበት አለም ይለያያል ። እኔ ቢኒያንም የበጎ አድራጊዎች ንጉስ ቢባል ትክክል ነው። ሳሚ ግን ግዙፍ አብታምነትን ወደ መልካምነት የለወጠ ፣ የ ሌሎች ህብታሞችን ንቃተ ህሊና ትራንስፎርም እያረገ ያለ፣ ገና ብዙ ብዙ ነገር የሚሰራ ግዙፍ ባለ ሃብት ነው።

ብርቱካን ከብርቱካን ፣ አፕል ክፕል ጋር እናወዳድር ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Horus » 03 Apr 2020, 14:24

selam/

እኔ ሽልማት ለኦሬንጅ ሰጥተህ ለአፕል ከልክል አላልኩም ። የተለያዩ አይነት ሰዎችን ለያይተህ ተመልከት ነው ያልኩት ።

እንደ እውነቱ ከሆነ የምትቃወመኝ ምኑ ላይ እንደ ሆነ አልገባኝም ።

ዝብ ብለህ በጭፍን ሌሎች አሉ፣ እዚ አሉ፣ እዚያ አሉ ትላለህ ። ካሉ ጥራቸው ፣ ሰይማቸው ፣ እንወቃቸው ። ባንድ አገር በተልያየ የሙያ መስክ ከፍተኛ ሽልማት የሚገባቸው ሰዎች መኖራቸው የማያውቅ ሰው የለም ። ኖቤል ሽልማት በስንት መስክ እንደ ሚሸልም ታቃለህ? ስለዚህ ሃብህን ነገረን። እስካሁን ምን ማለት እንደ ምትሞክር አልገባኝ ።

አቢይ አንድን ዜጋ የመሸለም ችሎታ አለው። ለአንድ ዜጋ ሽልማት አገር አቀፍ ምርጫ አይደረግም ። ይህ የሆነ የቆንጅና ውድድር አይደለም ።

አንድ ሰው በፋክት የሰራውን ያበረከተውን ታይቶ የሚሰጥ አክብሮት ነው ።

ይህም ሆነ ያ ባንተ እውቀት ያገሪቱ ከፍተኛ ሜዳል መሸለም አለባቸው የምትላቸውን ስም ጠርተህ እስከ አስትዋጽዎአቸው ጭምር ንገረን ።
Last edited by Horus on 03 Apr 2020, 14:31, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 11804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Selam/ » 03 Apr 2020, 16:28

“ጠ/ሚ አቢይ አህመድ በትልቅ አድናቆት ድ/ር ሳሙኤል ታፈሰን ከፍተኛውን የኢትዮጵያ ሜዳል እንዲሸልመው ይገባል።” This is equivalent to saying “PM Abiy Ahmed SHOULD praise and award Samuel Tafesse the Highest National Medal.” I don’t even know what that means. Is that like an Imperial Order or Order of the Holy Trinity?

First, be specific and reduce the term to “medal of award for business or innovation” or something of that sort. Second, while it is a nice gesture to pick your favorite candidate and campaign for him, neither you nor I am qualified to pick the prizewinner, be it in the business sector or human welfare. There are 100million people in Ethiopia and I would be lying if I say Biniam is the best humanitarian. Advocating for recognition of Samuel’s unparalleled work is one thing but claiming him to be the “only one” is an overreach and a mere sensation.
Horus wrote:
03 Apr 2020, 14:24
selam/

እኔ ሽልማት ለኦሬንጅ ሰጥተህ ለአፕል ከልክል አላልኩም ። የተለያዩ አይነት ሰዎችን ለያይተህ ተመልከት ነው ያልኩት ።

እንደ እውነቱ ከሆነ የምትቃወመኝ ምኑ ላይ እንደ ሆነ አልገባኝም ።

ዝብ ብለህ በጭፍን ሌሎች አሉ፣ እዚ አሉ፣ እዚያ አሉ ትላለህ ። ካሉ ጥራቸው ፣ ሰይማቸው ፣ እንወቃቸው ። ባንድ አገር በተልያየ የሙያ መስክ ከፍተኛ ሽልማት የሚገባቸው ሰዎች መኖራቸው የማያውቅ ሰው የለም ። ኖቤል ሽልማት በስንት መስክ እንደ ሚሸልም ታቃለህ? ስለዚህ ሃብህን ነገረን። እስካሁን ምን ማለት እንደ ምትሞክር አልገባኝ ።

አቢይ አንድን ዜጋ የመሸለም ችሎታ አለው። ለአንድ ዜጋ ሽልማት አገር አቀፍ ምርጫ አይደረግም ። ይህ የሆነ የቆንጅና ውድድር አይደለም ።

አንድ ሰው በፋክት የሰራውን ያበረከተውን ታይቶ የሚሰጥ አክብሮት ነው ።

ይህም ሆነ ያ ባንተ እውቀት ያገሪቱ ከፍተኛ ሜዳል መሸለም አለባቸው የምትላቸውን ስም ጠርተህ እስከ አስትዋጽዎአቸው ጭምር ንገረን ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30856
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Horus » 03 Apr 2020, 17:41

selam/

ራስን የመግለጽ መብት ሙሉ በሙሉ በተደነገገበት በዚህ ዘመን የተሰማኝንና ያመንኩበትን ነገር ግልጻለሁ። ከኔ ጋር አለመስማማት መብትህ ነው። በኬር ሰንብት ። ይሀው 350 ሰው በላይ አይቶት ተቃዋሚው አንድ አንተ ነህና ።

Selam/
Senior Member
Posts: 11804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Selam/ » 03 Apr 2020, 17:55

“ይሀው 350 ሰው በላይ አይቶት ተቃዋሚው አንድ አንተ ነህና ።”

Really? With 517 hits, filthy Woyane rat “Tigray People” has more views. That’s really a silly explanation. Even if 10,000 people view it and duck out, I stand by my opinion. BTW - You still owe me an apology. Remember what you said about Gojjame’s.
Horus wrote:
03 Apr 2020, 17:41
selam/

ራስን የመግለጽ መብት ሙሉ በሙሉ በተደነገገበት በዚህ ዘመን የተሰማኝንና ያመንኩበትን ነገር ግልጻለሁ። ከኔ ጋር አለመስማማት መብትህ ነው። በኬር ሰንብት ። ይሀው 350 ሰው በላይ አይቶት ተቃዋሚው አንድ አንተ ነህና ።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by tlel » 03 Apr 2020, 22:52

Selam/ wrote:
03 Apr 2020, 01:03
My first choice would be Biniam Belete of Mekedonia. He not only gave his life for the cause he loves so much but also transformed the attitude of Ethiopian youth like never seen before. Imagine what he would be doing if he were a billionaire like Mr Samuel. Obviously, there are many other people like him but he stands out for me when ever I think about the essence of humanity and simplicity. “Be like water” Bruce Lee.

Horus wrote:
03 Apr 2020, 00:19
tlel,

እዚህ ፎረም ያሉ ጸረ ሆረሶች እንደ ሚቃወሙኝ አውቃለሁ፣ ያንተ ዘር ስለሆነ ነው እንዲህ ምታደንቀው ይሉኝ ይሆናል ። ግን ሳሙኤል ከሁላችንም የተለየ ነው ።
1000 ኪሎ ሜትር ሮድ ሰርተናል አለ።

መንገድ በሰራበት አገር ሁሉ ከመንገዱ ጋር አንድ ቤተ ክርስቲያን በራሱ ገንዘብ ይሰራል ። ስንት እንደ ሆኑ ራሱ ሊቆጥራቸው አልቻለም

ለቁልቢ ገብርኤል ስንት ሺ ሕዝብ መታጠቢያ ቤቶችና ሽንት ቤቶች በራሱ ገንዘብ ሰራ

ለጳጳሶቹ ቤት ሰራ

በወለጋ፣ አክሱም፣ ጉራጌ እና ደብረ ብርሃን ለ1600 ተማሪ 4 ት/ቢቶች ሰርቶ ተማሪዎች ሁሉን ነገር ችሎ እንደ ልጆቹ ያስተምራል

ባዲስ አበባና ወሎ የአረጋዊያን ማእከል ሙስሊምና ክርቲያን እኩል የሚደግፍ አቆመ

ለሰራተኞቹ ሁሉ የቤት መግዛ 30% ከኪሱ፣ 30% ከባንክ አስበድሮ ሁላቸውም ባለቤት ያረጋል

እጻ ቪላ ላሸናፊ ይሰታል

በየወሩ የገብ ራኤል ቀን 6500 ሰራተኞች እረፍት ናቸው ።

ወደፊት ሼር ሳያካፍላቸው አይቀርም !!!

ይህን ሁሉ በሺ ሚሎን ወይም ቢልዮን ብር በራሱ ሃብት የሚሰጥ ለኔ ቅዱስ እንጂ ሌላ ለማለት አይቻልም

ታሪኩ ቢሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ነገር ነው !!

Sometimes, the hidden agenda to affect the region of these people, when there is unecessary compare and contrast when a country like Ethiopia needs any one to make a difference, is amazing. The very reason kilils/regions based on ethnicism was created is to divide people saying my ethnicity is better than you, a person I like and support is better than the person you like and support. Such comparison is foolish, child like that is now at the level of a nation just like what the Liberaton Fronts are doing here. It doesn't matter whether Samuel or Beniam, who is better or not, it is ALL about making a difference in their own way and they both are making a difference in their own way and not just such kind of people, more and many people are needed to make a difference in their own way period.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by tlel » 03 Apr 2020, 23:01

tlel wrote:
03 Apr 2020, 22:52

Sometimes, the hidden agenda to affect the region of these people, when there is unecessary compare and contrast when a country like Ethiopia needs any one to make a difference, is amazing. The very reason kilils/regions based on ethnicism was created is to divide people saying my ethnicity is better than you, a person I like and support is better than the person you like and support. Such comparison is foolish, child like that is now at the level of a nation just like what the Liberaton Fronts are doing here. It doesn't matter whether Samuel or Beniam, who is better or not, it is ALL about making a difference in their own way and they both are making a difference in their own way and not just such kind of people, more and many people are needed to make a difference in their own way period. By comparison unecessarily, you are dwindling societies from making a difference in their own way. For instance, as Horus described above, not everyone has the same profession, experience, and life and yet, one way or another, when they accomplish in making a difference to societies that is what matters. Can you imagine, in the West there are many who accomplished and are accomplishing who are recognized and to continue to make a difference without them being opposed.

Selam/
Senior Member
Posts: 11804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Selam/ » 04 Apr 2020, 00:00

I couldn’t agree more. I honestly don’t even know anything about Biniam’s ethnicity. I only know that he was educated in the US and went back home to dedicate his life to uplifting the forgotten Ethiopian citizens from all walk of life. That inspired me and made me grounded to the basics of humanity. I brought up his name to make my point that there are so many other heroes that need a recognition and appreciation. As far as I am concerned, I don’t give a damn which ethnicity they are from.

Obviously, everyone suffers from some sort of unconscious ethnic bias but I have worked on my own bias and retrained my brain to make impartial judgments as much as possible and, i swear, it would be the end my participation in social media if you find me relapse.
tlel wrote:
03 Apr 2020, 22:52
Selam/ wrote:
03 Apr 2020, 01:03
My first choice would be Biniam Belete of Mekedonia. He not only gave his life for the cause he loves so much but also transformed the attitude of Ethiopian youth like never seen before. Imagine what he would be doing if he were a billionaire like Mr Samuel. Obviously, there are many other people like him but he stands out for me when ever I think about the essence of humanity and simplicity. “Be like water” Bruce Lee.

Horus wrote:
03 Apr 2020, 00:19
tlel,

እዚህ ፎረም ያሉ ጸረ ሆረሶች እንደ ሚቃወሙኝ አውቃለሁ፣ ያንተ ዘር ስለሆነ ነው እንዲህ ምታደንቀው ይሉኝ ይሆናል ። ግን ሳሙኤል ከሁላችንም የተለየ ነው ።
1000 ኪሎ ሜትር ሮድ ሰርተናል አለ።

መንገድ በሰራበት አገር ሁሉ ከመንገዱ ጋር አንድ ቤተ ክርስቲያን በራሱ ገንዘብ ይሰራል ። ስንት እንደ ሆኑ ራሱ ሊቆጥራቸው አልቻለም

ለቁልቢ ገብርኤል ስንት ሺ ሕዝብ መታጠቢያ ቤቶችና ሽንት ቤቶች በራሱ ገንዘብ ሰራ

ለጳጳሶቹ ቤት ሰራ

በወለጋ፣ አክሱም፣ ጉራጌ እና ደብረ ብርሃን ለ1600 ተማሪ 4 ት/ቢቶች ሰርቶ ተማሪዎች ሁሉን ነገር ችሎ እንደ ልጆቹ ያስተምራል

ባዲስ አበባና ወሎ የአረጋዊያን ማእከል ሙስሊምና ክርቲያን እኩል የሚደግፍ አቆመ

ለሰራተኞቹ ሁሉ የቤት መግዛ 30% ከኪሱ፣ 30% ከባንክ አስበድሮ ሁላቸውም ባለቤት ያረጋል

እጻ ቪላ ላሸናፊ ይሰታል

በየወሩ የገብ ራኤል ቀን 6500 ሰራተኞች እረፍት ናቸው ።

ወደፊት ሼር ሳያካፍላቸው አይቀርም !!!

ይህን ሁሉ በሺ ሚሎን ወይም ቢልዮን ብር በራሱ ሃብት የሚሰጥ ለኔ ቅዱስ እንጂ ሌላ ለማለት አይቻልም

ታሪኩ ቢሰማ ቤሰማ የማይጠገብ ነገር ነው !!

Sometimes, the hidden agenda to affect the region of these people, when there is unecessary compare and contrast when a country like Ethiopia needs any one to make a difference, is amazing. The very reason kilils/regions based on ethnicism was created is to divide people saying my ethnicity is better than you, a person I like and support is better than the person you like and support. Such comparison is foolish, child like that is now at the level of a nation just like what the Liberaton Fronts are doing here. It doesn't matter whether Samuel or Beniam, who is better or not, it is ALL about making a difference in their own way and they both are making a difference in their own way and not just such kind of people, more and many people are needed to make a difference in their own way period.

Meleket
Member
Posts: 3057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሳሙኤል ታፈሰ ሳሚ ሰንሻይን ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ !! ታላቁን የኢትዮጵያ ሜዳል መሸለም ያለበት አስገራሚ ፍጡር !!!!

Post by Meleket » 04 Apr 2020, 11:22

የጎረቤት ምክር የሚሰማ ከሆነ፡ :mrgreen:

በJTv የተዋወቅነው ሳሙኤል ታፈሰም፡ በመልካም ተግባሩ የሚታወቀው የመቆዶኒያው ቢንያም በለጠም ልክ እንደ ወጣቱና የመልካም ወጣቶች እረኛ እንደ ዮናታን አክሊሉ፡ በፍሬያቸው የሚታወቁ ዕንቁዎች ናቸው፤ ስለሆነም ሽልማት ካለ ሶስቱንም ሆነ ሌሎች የመልካም ተግባር አርአያዎችን መሸለም መልካም ሃሳብ ነው። ሽልማቱ አንድ ከሆነም ሶስቱንም ሆነ ሌሎችንም በጋራ ቁጭ አድርጎ በጋራ መሸለም ነው።

አንድ ሽልማት ቀርቦ ሶስቱንም ሆነ ሌሎች ያልተፈተሹ ዕንቁዎችን “ይህ ሽልማት ለማን ይገባል?” ተብለው ቢጠየቁ፣ አንዳቸውም “ሽልማቱ ለኔ ነው የሚገባ!” እንደማይሉ እናውቃለን። ዞሮ ዞሮ እነሱ ሆኑ ሌሎች የዘመናችን ዕንቁዎች፡ ትልቁን ሽልማት ከላይ ለማግኘት በትህትናና በትጋት መስራት እንዳለባቸው ጠቅቀው ያውቃሉ።

Post Reply