Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ

Post by Horus » 26 Mar 2020, 03:14

መዋሻ መንገድ የሚገኙት ምደረ ከብድና ታላቁ ዝቋላ !! ምድረ ከብድ ማለት ቅዱስ ቦታ ማለት ነው !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 30829
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በጉራጌ ብዙ ግዙፍ የእምነት በአላት አሉ ! እኔ ባደግሁበት ክስታኔ የጥቅምት ዳዮ አቦ፣ የግምቦት ምድረ ከብድ አቦን የሚያክል የለም ። አባታችን ጻዲቁ አቦ፣ የነአዳዲ ማሪያም፣ የነዝቋ

Post by Horus » 26 Mar 2020, 03:26

አያችሁ ድሮ ድሮ በምደረ ከብድ የሴቶች ገዳም አልነበረም። ስለዚህ የምድረ ከብድ አማኞች ባመት አንድ የክስታኔ ቆንጆ ድንግል ተሞሽራ ፣ ለእምነት ተድራ ላዳዲ ማሪያም ገዳም መናኝነት ትሄድ ነበር ። ማለትም ከግራኝ በፊት አዳዲ ማሪያም፣ ዝቋላ እና ምደረ ከብድ አንድ ደብር ነበሩ ። ሁሉም የጻዲቁ አቦ ስራዎች ናቸው። ሶስቱም በ 1460ቹ ነው የቆሙት ። ግራኝ ካቃጠለው በኋላ አማኙ ሁሉም የዋሻ መቅደሶች ሆኑ ። ከዚያም አጼ ምኒልክ መልሰው አሰርዋቸው ።


Post Reply