Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

“የአድዋን ድል ያስገኙት ኦሮሞና ትግራዋይ ነቸው፡ የሚያቅራራው ግን አማራ ነው፡፡” ኬነዲ ሂክማን

Post by AbebeB » 06 Mar 2020, 22:50

“የአድዋን ድል ያስገኙት ኦሮሞና ትግራዋይ ነቸው፡ የሚያቅራራው ግን አማራ ነው፡፡” ኬነዲ ሂክማን

ኬነዲ ሂክማን First Italo-Ethiopian War: Battle of Adwa በሚለው ሀተታው «በራስ ሚካኤል የሚመራው ታዋቂው የወሎ ፈረሰኛ ጦር እየፎከረና እየሸለለ “ያዘው፣ እጨደው፣ ፍጀው የሚል የፉከራ ድምጽ እያስተጋባ የጣልያንን ጦር ፈጀው። እህል በማጭድ እንደሚያጭድ ገበሬ የጣልያንን ወታደር አንገት በጎራዴ አጨደው። እንዲህ ባለ ሁኔታ የአሉላ እና የሚካኤል ጦር የጠላትን ጦር ደምስሶ ጀኔራል ዳቦር ሜዳን ገድሏል።» በማለት ጽፏል። ኦግስተስ ዋይልድ በበኩሉ «የተሸነፉትና በዳቦር ሜዳ ይመሩ የነበሩት የጣልያን ወታደሮች ወደ ሀውዜንና አዲቋላ ሽሽት ጀመሩ።

Link: የዓድዋ ጦርነት፣ ሙስሊም የጦር አበጋዞችና ተዋጊዎች || ብሩክ አበጋዝ [https://ethiopianege.com/archives/12012]