Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@OMN: አብይ አመድ ሥልጣን ላይ እያለ ኦነሠ ለስምምነት የሚያበቃ ድርድር ማድረግ ያለበት አይመስለኝም፡፡ ከድርድር መጀመርያ አካታች የሽግግር መንግስት ይቋቋም፡፡

Post by AbebeB » 06 Mar 2020, 15:44

የኢትጵያ ኤሚፓየርን ለመመስረትና ሆናም ከተመሰረተች 150 ዓመታት ወዲህ በኦሮሞ ላይ የደረሰው ወረረና በቅኝነት ሥር መቆየት ከዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ እንደ አብይ አመድ ያሉ ተኩላዎች ናቸው፡፡ ኦሮሞ መስለው በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በማሤር ከጠለት አማራ ጋር መስራታቸው ነበር፡፡ አሁንም አብይ ጅማ መወለዱንና አፋን ኦሮሞ መቻሉን ከኦሮሞነት ጋር እያምታታ ኦሮሞን ለቀጣይ ባርነት ሌት ከቀን ከአማራ ዝርያው ጋር የሚሥራ መሆኑ አሻሚ አይደለም፡፡

ስለዚህ ኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት (ኦነሠ) ይህንና መጪውን የግብጽና የአማራ መንግስት ውዝግብ ከግምት በመውሰድ በእርቅ ስም እየተጠነሰሰ ያለውን ደባ ማክሽፍ መቻል አለበት፡፡ ነጻነታችንን በትግላችን እንጂ ከቅኝ ገዥ መንግስት ጋር ተደራድረን ማግኘት አይቻልም፡፡ መጪውን ውዝግብም ለጥቅማችን ለማዋል መስራት አለብን፡፡

እንደ አብይና ጃዋር መሰሪ ሥራ ቢሆን ኖሮ ኦነሠ የኔ ጠፍቶ ነበር፡፡ የ1992 ብቻ ሳይሆን 2019 ልምድ በቀጣ ለምናደርገው ጉዞ ወሳኝ ነው፡፡


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @OMN: አብይ አመድ ሥልጣን ላይ እያለ ኦነሠ ለስምምነት የሚያበቃ ድርድር ማድረግ ያለበት አይመስለኝም፡፡ ከድርድር መጀመርያ አካታች የሽግግር መንግስት ይቋቋም፡፡

Post by AbebeB » 06 Mar 2020, 17:58

Dani_Wako wrote:
06 Mar 2020, 16:23
Hi Abe,

don't complain. It is an honor for you to serve your Amhara masters. Remember they are the chosen ones; and you are not.

Good Luck.
Dani_Wako,

This why we seem in ዘጠነኛው ሺህ (end of the age). People like you are taking a meaning exactly the opposite. How come beggar and leper and beggar Amhara on street be a master on the throne?
I am fed up of their lie and loot but not as master. Gebito?


Post Reply