Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 00:45

1. "የትግራይ ወሰን የተከዜ ወንዝ ነው"
ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም

2. “ወልቃይት ወደ ትግራይ እንዲገባ የተደረገው ወደ ሱዳን መውጫ ለማግኘት ነው”
ዶክተር አረጋዊ በርሄ

3. “የጎንደር እና ትግራይ ግዛቶች የሚያዋስነው ተከዜ ወንዝ ነው”
አቶ አሰገደ ገብረስላሴ

4. " የወልቃይት ህዝብ የዘር ማጥፋት እና ግዛት ማካለል የተጀመረው በ1970ዎች ነው። ህዋሃቶች
ወልቃይቶችን ወደ ትግራይ ልትጠቃለሉ ነው ሲሏቸው ህዝቡ እምቢ በማለቱ ከዚያን ጀምሮ የሃይል ርምጃ እየተወሰደ ወልቃይትም በግድ የትግራይ ሆነ"
አቶ ገብረመድሃን አርእያ

6. "ወልቃይት ወደ ትግራይ ሲካለል ከሱዳን ጋር ለመገናኘት ስለነበር የህዝብን ፍላጎት አልጠበቀም። በመሆኑም የህዝብ ምርጫ ሊከበር ይገባል"
አቶ ግደይ ዘርአጽዮን
Please wait, video is loading...

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 34367
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Halafi Mengedi » 17 Feb 2020, 00:50

Amhara is Gimel Serqo Megonabes???

Metema Yohannes, Abraha Jira, Tahtay Armachiho, Adi Arkay, Endabat, Duba Erqi, Beida and Qebo are pure Tigrigna speaker Tigrayans. You can lie but the names speak Tigrigna the most hated by Amhara, Leba.

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 01:09

የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ጩኸት እሪ በከንቱ ሆኖ ለአመታት ቀጥሏል።በደሉ ዛሬም ከትናንት አልተሻለም።ዛሬ ግን በደላቸውን መውላ አማራ ይሰማዋል።

ከላይ ባመላከትኩት ሂደት መሰረት ወልቃይትና ጠገዴ ወደ ትግራይ ከተካለሉ ጊዜ ጀምሮ በአካባቢዎቹ ህዝብ እየታፈነም ቢሆን አቤት ብሏል፤ አማራነን ልቀቁን ብሏል፤ ሰሚ ግን የለም፡፡ምክንያቱም ታስቦበት የተሰራ ድርጊት ነውና፡፡ ለነገሩ ወልቃይት፤ ጠገዴና ጠለምት ፤ እንዲሁም ራያና አካባቢው ወደ ትግራይ የተካለለው ከ1984 ዓ.ም በኃላ ነውን? ብለን ስንጠይቅ መልሱ አይደለም ነው፡፡ሕውሀት እነዚህን የአማራ አካባቢዎች ወደ ትግራይ ያከለለው በ1968 ዓ.ም ማኒፌስቶው ነው፡፡ በ1984 ዓ.ም የተከናወነው በድርጅት ደረጃ ያሰበውን ሃሳብ እርሱ ባዘጋጀው ህገ- መንግስት እውቅና እንዲያገኝ ማድረግ ነው ነው ፡፡ እሂንን እውነታ ተ.ሓ.ሕ.ት( ሕውሀት) በ1968 ዓ.ም ማኒፌስቶው እንዲህ አስፍሮት እናገኘዋለን፤-

<<………የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ ምክንያት ከትግራይ መሬት ውጭ የሚኖሩትን ሕዝቦቿ በሙሉ ያጠቃለለ ነው። [ትግሮኛ ተናጋሪዎች፣ ኣፋር (ጠልጣል)፣ አገው፣ ሳሆ፣ ኩናማ፣ ወ.ዘ.ተ.] የትግራይ መሬት በደቡብ ኣለውና፣ በሰሜን መረብ ሲያካልሉት በምዕራብ በኩል ደግሞ ወልቃይትንና ፀለምትን ያጠቃልላል (ተ.ሓ.ሕ.ት፤መግለጫ፡ ገጽ V)>> ይላል

ስለዚህ በ1984 ዓ.ም የተካሄደው ድርጊት ይህንን ማኒፌስቶ ህገ-መንግስታዊ መልክ ማስያዝ እንጅ አዲስ የተፈጠረ ነገር አልነበረም ማለት ነው፡፡ ሕወሀት ነገሩን የጨረሰ በ1968 ዓ.ም ነው፡፡ ይህንን ቀድሞ ያለቀለት አከላልለል የወልቃይት ጠገዴ ህዝብም አንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለም ቢሆን ድርጊቱን ሲቃወም ኑሯል፡፡ ቅሬታቸውንም በተለያዩ ወቅቶችና በተለያየ መልኩ ሲያስሙ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ በተለይም በጠገዴ ወረዳ የአምስት ቀበሌ ህዝቦች ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ አቤቱታቸውን ማድረስ ለሚገባቸው ሁሉ አድርሰው መልስ አጥተው መቅረታቸው ይታወሳል፡፡

Halafi Mengedi wrote:
17 Feb 2020, 00:50
Amhara is Gimel Serqo Megonabes???

Metema Yohannes, Abraha Jira, Tahtay Armachiho, Adi Arkay, Endabat, Duba Erqi, Beida and Qebo are pure Tigrigna speaker Tigrayans. You can lie but the names speak Tigrigna the most hated by Amhara, Leba.

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 01:13

Halafi Mengedi wrote:
17 Feb 2020, 00:50
Amhara is Gimel Serqo Megonabes???

Metema Yohannes, Abraha Jira, Tahtay Armachiho, Adi Arkay, Endabat, Duba Erqi, Beida and Qebo are pure Tigrigna speaker Tigrayans. You can lie but the names speak Tigrigna the most hated by Amhara, Leba.

Hameddibewoyane
Member
Posts: 2486
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Hameddibewoyane » 17 Feb 2020, 01:28

Halafi Mengedi wrote:
17 Feb 2020, 00:50
Amhara is Gimel Serqo Megonabes???

Metema Yohannes, Abraha Jira, Tahtay Armachiho, Adi Arkay, Endabat, Duba Erqi, Beida and Qebo are pure Tigrigna speaker Tigrayans. You can lie but the names speak Tigrigna the most hated by Amhara, Leba.

Digital Weyane
Member
Posts: 3518
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Digital Weyane » 17 Feb 2020, 07:32

ወልቃይት ጠገዴ ኡና ራያ ቡቻ ሳይሆን አፋርም ከነአዋሽ ወንዙ የኛ የዓድዋ ወያኔ ግዛት ነው። ኡዚህ መረጃ ፎሩም አዋሽ፡ ከረናይት ሙናምን የሚሉ ስሞች ይዘን የምንታገለው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች አላማችንን ቦደምብ ኡንዲረዱት ፈልገን ነው።

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 09:58

:mrgreen: :lol: :lol: :mrgreen:
Digital Weyane wrote:
17 Feb 2020, 07:32
ወልቃይት ጠገዴ ኡና ራያ ቡቻ ሳይሆን አፋርም ከነአዋሽ ወንዙ የኛ የዓድዋ ወያኔ ግዛት ነው። ኡዚህ መረጃ ፎሩም አዋሽ፡ ከረናይት ሙናምን የሚሉ ስሞች ይዘን የምንታገለው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝቦች አላማችንን ቦደምብ ኡንዲረዱት ፈልገን ነው።

pushkin
Member+
Posts: 6972
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by pushkin » 17 Feb 2020, 12:49

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 13:12

Abere
Member
Posts: 767
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Abere » 17 Feb 2020, 13:21

እግዚኦ ጆሮ ሰምቶ አይሞላም የወያኔ ግፍ በእውነት የውጭ አገር ወራሪ በየትም አገር በዚህ ዓነት ፈፅሞት አያውቅም። በምን መልኩ የግፋቸውን ዋጋ ይከፈላቸው ይሆን። ማንም ክርስቲያን ህዝብ ክፉውን በክፉ አይመልስ በሚል ሂሣብ ካልሆነ በስተቀር ከፍለውም አይጨርሱት። የትግራይ ክፍለሃገር ህዝብ አቅፎ የያዘው ይኸን ponzi scheme እያዩ ዝም እጅግ እያስተዛዘበ ነው።

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 13:40

Abere wrote:
17 Feb 2020, 13:21
እግዚኦ ጆሮ ሰምቶ አይሞላም የወያኔ ግፍ በእውነት የውጭ አገር ወራሪ በየትም አገር በዚህ ዓነት ፈፅሞት አያውቅም። በምን መልኩ የግፋቸውን ዋጋ ይከፈላቸው ይሆን። ማንም ክርስቲያን ህዝብ ክፉውን በክፉ አይመልስ በሚል ሂሣብ ካልሆነ በስተቀር ከፍለውም አይጨርሱት። የትግራይ ክፍለሃገር ህዝብ አቅፎ የያዘው ይኸን ponzi scheme እያዩ ዝም እጅግ እያስተዛዘበ ነው።

pushkin
Member+
Posts: 6972
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by pushkin » 17 Feb 2020, 13:55

pushkin
Member+
Posts: 6972
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by pushkin » 17 Feb 2020, 14:17

Degnet
Senior Member+
Posts: 24838
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Degnet » 17 Feb 2020, 14:32

Ejersa wrote:
17 Feb 2020, 01:09
የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ጩኸት እሪ በከንቱ ሆኖ ለአመታት ቀጥሏል።በደሉ ዛሬም ከትናንት አልተሻለም።ዛሬ ግን በደላቸውን መውላ አማራ ይሰማዋል።

ከላይ ባመላከትኩት ሂደት መሰረት ወልቃይትና ጠገዴ ወደ ትግራይ ከተካለሉ ጊዜ ጀምሮ በአካባቢዎቹ ህዝብ እየታፈነም ቢሆን አቤት ብሏል፤ አማራነን ልቀቁን ብሏል፤ ሰሚ ግን የለም፡፡ምክንያቱም ታስቦበት የተሰራ ድርጊት ነውና፡፡ ለነገሩ ወልቃይት፤ ጠገዴና ጠለምት ፤ እንዲሁም ራያና አካባቢው ወደ ትግራይ የተካለለው ከ1984 ዓ.ም በኃላ ነውን? ብለን ስንጠይቅ መልሱ አይደለም ነው፡፡ሕውሀት እነዚህን የአማራ አካባቢዎች ወደ ትግራይ ያከለለው በ1968 ዓ.ም ማኒፌስቶው ነው፡፡ በ1984 ዓ.ም የተከናወነው በድርጅት ደረጃ ያሰበውን ሃሳብ እርሱ ባዘጋጀው ህገ- መንግስት እውቅና እንዲያገኝ ማድረግ ነው ነው ፡፡ እሂንን እውነታ ተ.ሓ.ሕ.ት( ሕውሀት) በ1968 ዓ.ም ማኒፌስቶው እንዲህ አስፍሮት እናገኘዋለን፤-

<<………የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ ምክንያት ከትግራይ መሬት ውጭ የሚኖሩትን ሕዝቦቿ በሙሉ ያጠቃለለ ነው። [ትግሮኛ ተናጋሪዎች፣ ኣፋር (ጠልጣል)፣ አገው፣ ሳሆ፣ ኩናማ፣ ወ.ዘ.ተ.] የትግራይ መሬት በደቡብ ኣለውና፣ በሰሜን መረብ ሲያካልሉት በምዕራብ በኩል ደግሞ ወልቃይትንና ፀለምትን ያጠቃልላል (ተ.ሓ.ሕ.ት፤መግለጫ፡ ገጽ V)>> ይላል

ስለዚህ በ1984 ዓ.ም የተካሄደው ድርጊት ይህንን ማኒፌስቶ ህገ-መንግስታዊ መልክ ማስያዝ እንጅ አዲስ የተፈጠረ ነገር አልነበረም ማለት ነው፡፡ ሕወሀት ነገሩን የጨረሰ በ1968 ዓ.ም ነው፡፡ ይህንን ቀድሞ ያለቀለት አከላልለል የወልቃይት ጠገዴ ህዝብም አንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀዝቀዝ እያለም ቢሆን ድርጊቱን ሲቃወም ኑሯል፡፡ ቅሬታቸውንም በተለያዩ ወቅቶችና በተለያየ መልኩ ሲያስሙ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ በተለይም በጠገዴ ወረዳ የአምስት ቀበሌ ህዝቦች ከ1984 ዓ.ም ጀምሮ አቤቱታቸውን ማድረስ ለሚገባቸው ሁሉ አድርሰው መልስ አጥተው መቅረታቸው ይታወሳል፡፡

Halafi Mengedi wrote:
17 Feb 2020, 00:50
Amhara is Gimel Serqo Megonabes???

Metema Yohannes, Abraha Jira, Tahtay Armachiho, Adi Arkay, Endabat, Duba Erqi, Beida and Qebo are pure Tigrigna speaker Tigrayans. You can lie but the names speak Tigrigna the most hated by Amhara, Leba.
Huletachehu extremistochen yemiwaga ye Tigray army yasfelegal,meretu aydelem ahya astesaseb new meweged yalebet Tekeze Enderta ena Tenbien endemiley Gereb Geba(Geba Wenz) new lela aydelem.Gonder and Tigray were brotherly people.Ejersa lemehonu Amara mender

Temt
Member
Posts: 2674
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Temt » 17 Feb 2020, 14:44

ወልቃይት ጸገደ ድፍን ኣርማጭሆ ዳሻና ሁመራ
ሰዉን ጎንደሬ ነው፡ መሬቱን ያማራ
ወልቃይት ጎንደር እንጂ ትግራይ ሁኖ ኣይውቅም
ወልቃይት ከሌለ የለም ጎንደር የለም

Last edited by Temt on 17 Feb 2020, 15:07, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member
Posts: 3518
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Digital Weyane » 17 Feb 2020, 15:02

አማራ ወልቃይትና ጠገዴ ከወሰዱት በቃ ኡኛ የዓድዋ ወያኔ ኡንገነጠላለን። ሄሎ አንቀፅ 39! ሃው አር ዩ ዱዊንግ? 8) 8)

Temt
Member
Posts: 2674
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Temt » 17 Feb 2020, 15:14

What the heck is going on with the Agames. Do they have to steal everything including mountains like Ras Dashan? They stole Badme, they will buy, buy to it sooner than they think. They stole Raya and Weqait Tsegede from Amharas, which of course they will be forced to give it up. I mean how does the "ልቢ ትግራይ ጥውጥዋይ" work?

pushkin
Member+
Posts: 6972
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by pushkin » 17 Feb 2020, 17:58

Kuasmeda
Member
Posts: 4691
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Kuasmeda » 17 Feb 2020, 18:26

Ejersa
Member
Posts: 1795
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ህወሃት እና ወልቃይት..!

Post by Ejersa » 17 Feb 2020, 20:27

Post Reply