Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by Revelations » 15 Feb 2020, 08:53

Please wait, video is loading...

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by Revelations » 15 Feb 2020, 09:08




ጠ/ሚ አቢይ አሕመድ ዐይን ያወጣ ውሸት፣

"ስልጣን ስይዝ ሳምንት አልቆየሁም ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ሳስፈታው!"

ዶ/ር አብይ አህመድ
/መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ስልጣን የያዙበት/

"የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም ብ/ጄኔራል አሳምነው ፅጌ የተፈቱበት ቀን፣"


ፀሐፊ አቻምየለህ ታምሩ

አማራ ሚዲያ ማዕከል /አሚማ
የካቲት 7 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ

"ትናንትና በአረብ ኢሚሬትስ ባደረገው ንግግር «ስልጣን ስይዝ ሳምንት አልቆየሁም ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ሳስፈታው» ብሎ በድፍረት ተናገረ።

ይህ የዐቢይ አሕመድ ዐይን ያወጣ ቅጥፈት ሰውዬው ለታዳሚው ያለውን ዝቅተኛ ክብርና ምንም ነገር ብነግራቸው ሳያረጋግጡ ያምኑኛል ብሎ እንደሚንቅ ብቻ ነው የሚያሳየው።

እስቲ «ስልጣን ስይዝ ሳምንት አልቆየሁም ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ሳስፈታው» ሲል ዐቢይ አሕመድ በዚያ ሁሉ ሕዝብ ፊት የቀጠፈውን ውሸት በሚመለከት እውነታው ምን እንደሚመስል በማስረጃ እንየው።

ጀነራል አሳምነው ፅጌ [ ከጀነራል ተፈራ ማሞ፣ ኢንጂነር መንግሥቱ አበበ፣ ኮሎኔል አበረ አሰፋ፣ ኮሎኔል ሰለሞን አሻግሬ፣ ሻለቃ መኮንን ወርቁ፣ ሻለቃ መሰከረ ካሳ፣ ሻለቃ ምስጋናው ተሰማ፣ ኢኒስፔክተር አመራር ባያብል፣ ዋና ሳጅን ጎበና በላይና ሳጅን ይበልጣል ብራሃኑ ጋር] ከዝዋይ እስር ቤት የተፈታው የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም. ነው።

ልብ በሉ የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም. ዐቢይ አሕመድ እንኳን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን የኢሕአዴግና የኦሕዴድ ሊቀመንበርም ገና አልሆነ።

የካቲት 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢሕአዴን ሊቀመንበር የነበረው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ነው።

እስከ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ የኢሕአዴግ ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበረው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ነው።

እነ ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ከተፈቱ ከ26 ቀናት በኋላ የኢሕአዴግ ምክር ቤት ከመጋቢት 11 ቀን እስከ መጋቢት 18 ቀን 2010 ጉባኤ አድርጎ የኃይለ ማርያምን የሥልጣን መልቀቂያ ተቀብሎ ዐቢይ አሕመድን መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም ቀጣዩ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል።

ይህ ማለት ዐቢይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር የሆነው እነ ጄኔራል አሳምነው ከተፈቱ ከአንድ ወር ከአራት ቀን በኋላ ነው ማለት ነው።

መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም የኢሕአዴግ ቀጣዩ ሊቀመንበር ሆኖ የተመረጠው ዐቢይ አሕመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ፓርላማ ቀርቦ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቃለ መሀላ ፈጸመ።

ይህ ማለት ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ከተፈታ ከአንድ ወር ከአስር ቀን በኋላ ነው ማለት ነው።

ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ከተፈታ ከአንድ ወር ከአስር ቀን በኋላ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ የተሰየመው ዐቢይ አሕመድ ነው እንግዲህ በአረብ ኢሚሬትስ ባደረገው ንግግር «ስልጣን ስይዝ ሳምንት አልቆየሁም ጀኔራል አሳምነው ጽጌን ሳስፈታው» ሲል በዚያ ሁሉ ሕዝብ ፊት ዐይን ያወጣ ውሸት የዋሸው።

እውነታው ግን ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የተፈታው ዐቢይ አሕመድ አይደለም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆን ቀርቶ የኦሕዴድና የኢሕአዴግ ሊቀመንበር ሆኖ ሳይመረጥ የአማራ ልጆች ባደረጉት ተጋድሎ ነው።"

Revelations
Senior Member+
Posts: 33674
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by Revelations » 15 Feb 2020, 09:17

የመፈንቅለ መንግስት ድራማ ተውነህ ስትጨርስ ያስበላችህ ክፍተት!




Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by Ethoash » 15 Feb 2020, 13:22

my beloved Realbull

i think አቢይ አህመድ speaking high level politic that u might not understand ... Dr. abiy saying he is not responsible to do the police chief job ...


this is what Trudeaus said about stopping protest in his country after visiting Ethiopia
Canada doesn't tell police what to do, Trudeau says of rail blockades




what he mean is the police chief have job to do i dont tell them what to do .... they know when to stop the protest ....that is exactly what Dr.Abiy.. said... he cant say to judge arrest this guy or free this guy .. let the judge do the job it is shameful to see Realbull asking Dr. ABiy to be dictator .. there is a price to pay when u want democratic government .. he have limited power ... as Dr. aBiy said u cant pay me enough to run your backyard politics .. u must pay him more then 400 dollar if u want that kind of dictatorship otherwise u get what u paid for in this case u really get more then what u paid .. say thanks to Almighty God for giving us Dr. ABiy..

i am the first guy who opposed Dr. abiy and declared his honeymoon is over.. but i still think he is the best of what we got..

even if Dr. ABiy killed u cant accused him of killing without evidence.. if u think he is a killer u cant force him to admit what u should do is collect the evidence first and let the evidence speak otherwise all Ethiopian are innocent until proven guilty..
if u can accused the pm without evidence then u r opening door for the government to accused u of cirme without evidence just by መላ ምትና ጥርጣሬ ።። ይህ እኮ ይቅር በለን ነበር መስለኝ። ደም እንባ የምታለቅሰው ። እንተው ነን።

ይሕግ ግንብ አታፍርስ። ጥይቅ ስለተባልክ ብቻ የሰው ክብር አትንካ። እኔ ለአብይ አግዤ አይደለም ዛሬ አብይን እንዲይ የተዳፈርክ ነገ ድግሞ ምን አታረግ ነው በዬ ነገ በኔ ብዬ ነው ለአብይ የምቆመው።


tekeba
Member
Posts: 1504
Joined: 17 Dec 2013, 03:03

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by tekeba » 15 Feb 2020, 20:12

Revo, bedatam, your obsession with Abiy is getting out of control. You are a stupid sellout for Woyane. mark my word Abiy will be elected and he will fuxxck up your ugum and neftegna. your welfare money is not enough, your doing a dirty job.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: አቢይ አህመድ ጎንደር መሄድ ፈርቶ አቡዳቢ ሄዶ ያደረገው ለቅሶና አይን ያወጡ ቅጥፈቶቹ [VIDEO]

Post by Maxi » 15 Feb 2020, 21:54

Please wait, video is loading...



Post Reply