Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ጀግናችን በጠላት እጅ የወደቀው በምስ/ሽዋ (ፈንታሌ) መሆኑን አልካድንም፡፡ ወለጋ ነው የተያዘው ያሉበትን ሚስጥር ግን እነ አብይ አመድን ጠይቁዋቸው፡፡

Post by AbebeB » 10 Feb 2020, 13:37

ጀግናችን በጠላት እጅ የወደቀው በምስ/ሽዋ (ፈንታሌ) መሆኑን አልካድንም፡፡ ወለጋ ነው የተያዘው ያሉበትን ሚስጥር ግን እነ አብይ አመድን ጠይቁዋቸው፡፡

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጀግናችን በጠላት እጅ የወደቀው በምስ/ሽዋ (ፈንታሌ) መሆኑን አልካድንም፡፡ ወለጋ ነው የተያዘው ያሉበትን ሚስጥር ግን እነ አብይ አመድን ጠይቁዋቸው፡፡

Post by Ethoash » 10 Feb 2020, 14:29

እነዚህ ያልስለጠኑ ወታደሮች ቅንቶዋቸውና ድል ስላረጉ ። እስረኞቻቸውን ማንገላታት ፀጉሩን መንካት የለባቸውም ። አንደኛውም የሚጎትተው ይመስላል። ይህን ኢስባዊ ድርጊት አለመፈፀም ነገ ጠላት የፈደራልን ጦር ምርከኞች ሲይዝ በክብር እንዲይዝላቹሁ ከፈለጋቹሁ እናንተም እስረኞቻቹሁን ማክበርና የእስረኛ መብትን መጠበቅ ያስፈልጋል ። ኢትየዽያ የፈረመችውን የአለማቀፍ እግ። በጣም የሚያዛዝነው ደግሞ ሱሬውን አስወልቀውታል ይመስለኛል ለምንድነው በሽሚዝ የሽፈኑት ።

ይህንን ሲያይ ስንቱ ይሆናል የጃሎን ሀይል የሚቀላቀለው። ዋናውንም ፈደራል ቢይዙት ለግዜው ስላም ያገኝ ይሆናል እንጂ ጥያቄያቸው እስካልተመለስ ድረስ ጦሩነት አያበቃም።

በቀደም የፈደራል ሀይሎች በሞቱት ወንድሞቻቸው ላይ በሬሳው ላይ በጫማቸው ቆመው ተነስተው ነበር ይህ ምን ይሉታል ። ማወቃቸው ነው ወይ።

እንዳልኩት እኔ ሽፍቶቹ ቢሽነፉ ደስ ባለኝ ነበር ግን ይህ ለወደፊት ሽፍታ ለሚሆኑ አስተማሪ ሊሆን የሚችል ነው ። በስምምነት ሽፍታውን ወድ መሐበረስቡ መመለስ ትልቅ ብልጠት ነው። አሁን ይህ መታሰሩን ሲያወቁ ሞራላቸው ተስብሮ ይሆናል ታድያ በአቋራጭ በስምምነት ማንንም አንዱ ሳያሽንፍ ይህ የጦር መሪ ወድ ህብረተስቡ ከተመለስ ዋና የአብይ አጋር ነበር የሚሆነው ከወርደትና ከሞት ስላዳነው። እሱን ብንገድል ሌላ ስራ ፍት የሱን ቦታ ይተካል።

ልክ እንደሳዳም ከሳዳም ጋራ ወል ቢፈፀም አይሻልም ነበር ሳዳምን ገድሎ ከመዋከብ። የወለጋን ጦር መሪ ስሙን ረሳሁት ግን እሱ ነው ጥሩው ምርጫችን ። ገና ለገና አሽንፍን ብለን ሙሉ ጦርነት አንግባ ። እንዳሽነፍን ደርድር አርገን ሁሉም ሳይሽናነፍ ማንም ቂም ሳይያያዝ ጭቅጭቁን መጨረስ ያዋጣናል በለው ቁረጠ እንዳያዳክም ደምሰስው ማለት አያዋጣንም

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጀግናችን በጠላት እጅ የወደቀው በምስ/ሽዋ (ፈንታሌ) መሆኑን አልካድንም፡፡ ወለጋ ነው የተያዘው ያሉበትን ሚስጥር ግን እነ አብይ አመድን ጠይቁዋቸው፡፡

Post by AbebeB » 10 Feb 2020, 22:18

Ethoash wrote:
10 Feb 2020, 14:29
እነዚህ ያልስለጠኑ ወታደሮች ቅንቶዋቸውና ድል ስላረጉ ። እስረኞቻቸውን ማንገላታት ፀጉሩን መንካት የለባቸውም ። አንደኛውም የሚጎትተው ይመስላል። ይህን ኢስባዊ ድርጊት አለመፈፀም ነገ ጠላት የፈደራልን ጦር ምርከኞች ሲይዝ በክብር እንዲይዝላቹሁ ከፈለጋቹሁ እናንተም እስረኞቻቹሁን ማክበርና የእስረኛ መብትን መጠበቅ ያስፈልጋል ። ኢትየዽያ የፈረመችውን የአለማቀፍ እግ። በጣም የሚያዛዝነው ደግሞ ሱሬውን አስወልቀውታል ይመስለኛል ለምንድነው በሽሚዝ የሽፈኑት ።

ይህንን ሲያይ ስንቱ ይሆናል የጃሎን ሀይል የሚቀላቀለው። ዋናውንም ፈደራል ቢይዙት ለግዜው ስላም ያገኝ ይሆናል እንጂ ጥያቄያቸው እስካልተመለስ ድረስ ጦሩነት አያበቃም።

በቀደም የፈደራል ሀይሎች በሞቱት ወንድሞቻቸው ላይ በሬሳው ላይ በጫማቸው ቆመው ተነስተው ነበር ይህ ምን ይሉታል ። ማወቃቸው ነው ወይ።

እንዳልኩት እኔ ሽፍቶቹ ቢሽነፉ ደስ ባለኝ ነበር ግን ይህ ለወደፊት ሽፍታ ለሚሆኑ አስተማሪ ሊሆን የሚችል ነው ። በስምምነት ሽፍታውን ወድ መሐበረስቡ መመለስ ትልቅ ብልጠት ነው። አሁን ይህ መታሰሩን ሲያወቁ ሞራላቸው ተስብሮ ይሆናል ታድያ በአቋራጭ በስምምነት ማንንም አንዱ ሳያሽንፍ ይህ የጦር መሪ ወድ ህብረተስቡ ከተመለስ ዋና የአብይ አጋር ነበር የሚሆነው ከወርደትና ከሞት ስላዳነው። እሱን ብንገድል ሌላ ስራ ፍት የሱን ቦታ ይተካል።

ልክ እንደሳዳም ከሳዳም ጋራ ወል ቢፈፀም አይሻልም ነበር ሳዳምን ገድሎ ከመዋከብ። የወለጋን ጦር መሪ ስሙን ረሳሁት ግን እሱ ነው ጥሩው ምርጫችን ። ገና ለገና አሽንፍን ብለን ሙሉ ጦርነት አንግባ ። እንዳሽነፍን ደርድር አርገን ሁሉም ሳይሽናነፍ ማንም ቂም ሳይያያዝ ጭቅጭቁን መጨረስ ያዋጣናል በለው ቁረጠ እንዳያዳክም ደምሰስው ማለት አያዋጣንም
Ethoash,
we handle their captives like this. The image shows actual captive of them.

Post Reply