Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by pushkin » 22 Jan 2020, 20:29

The other chin gered keria will also follow the footstep of Monjorino Weyanay :lol: :lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
22 Jan 2020, 20:23
Well, that earlier statement probably doesn’t apply to a woman minister. They now have one more የጭን ገረድ in Planet Hotel. qqqqqqqqq
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:24
የህወሓት መሪዎች እና ተከታዮቻቸው፡ምን ያህል አቋም የለሽና መርኅ አልባ መሆናቸውን ካወቅኩ ረዥም ዓመታት ሆኖኛል፡፡ማንኛውም የህወሓት ሰው ከፌደራልም ሆነ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከስልጣኑ ከተነሳ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግስትን ወዮለት ሲሉ እንዳልነበር፡

ዛሬ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ከስልጣንዋ መነሳትን ተከትሎ ቆሻሻና ደርግ ከሆኑት እነ አብይ መገላገልሽ ተደስተናል፡ታላቋ ትግራይ አገርሽን አገልግዪ ወዘተ እያሉ...ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡

በነገራችን ላይ(ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው) የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊው ሰለሞን ኪዳነ ሰሞኑን ይነሳል፡፡እንደኔ እምነት ሌሎችም የህወሓት ሰዎች ቀጣይ ሊነሱ እንደሚችሉ ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል፡፡
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:20

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 22:07

:lol: :lol: :lol: :lol:
pushkin wrote:
22 Jan 2020, 20:29
The other chin gered keria will also follow the footstep of Monjorino Weyanay :lol: :lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
22 Jan 2020, 20:23
Well, that earlier statement probably doesn’t apply to a woman minister. They now have one more የጭን ገረድ in Planet Hotel. qqqqqqqqq
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:24
የህወሓት መሪዎች እና ተከታዮቻቸው፡ምን ያህል አቋም የለሽና መርኅ አልባ መሆናቸውን ካወቅኩ ረዥም ዓመታት ሆኖኛል፡፡ማንኛውም የህወሓት ሰው ከፌደራልም ሆነ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከስልጣኑ ከተነሳ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግስትን ወዮለት ሲሉ እንዳልነበር፡

ዛሬ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ከስልጣንዋ መነሳትን ተከትሎ ቆሻሻና ደርግ ከሆኑት እነ አብይ መገላገልሽ ተደስተናል፡ታላቋ ትግራይ አገርሽን አገልግዪ ወዘተ እያሉ...ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡

በነገራችን ላይ(ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው) የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊው ሰለሞን ኪዳነ ሰሞኑን ይነሳል፡፡እንደኔ እምነት ሌሎችም የህወሓት ሰዎች ቀጣይ ሊነሱ እንደሚችሉ ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል፡፡
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:20

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 23:21

ወያኔ ተቃዋሚ ሆኛለሁ ብሏል:: ተቃዋሚ ደሞ መንግስት ካልፈለገ የመንግስት ስልጣን መጋራት አይችልም:: ወያኔ ከመቼ ጀምሮ ነው ተቃዋሚ ድርጅት የመንግስት ስልጣን ካልተሰጠው ማለት የጀመረው? ወያኔ ተቃዋሚ ከሆነ በኃላ?
pushkin wrote:
22 Jan 2020, 20:29
The other chin gered keria will also follow the footstep of Monjorino Weyanay :lol: :lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
22 Jan 2020, 20:23
Well, that earlier statement probably doesn’t apply to a woman minister. They now have one more የጭን ገረድ in Planet Hotel. qqqqqqqqq
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:24
የህወሓት መሪዎች እና ተከታዮቻቸው፡ምን ያህል አቋም የለሽና መርኅ አልባ መሆናቸውን ካወቅኩ ረዥም ዓመታት ሆኖኛል፡፡ማንኛውም የህወሓት ሰው ከፌደራልም ሆነ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከስልጣኑ ከተነሳ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግስትን ወዮለት ሲሉ እንዳልነበር፡

ዛሬ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ከስልጣንዋ መነሳትን ተከትሎ ቆሻሻና ደርግ ከሆኑት እነ አብይ መገላገልሽ ተደስተናል፡ታላቋ ትግራይ አገርሽን አገልግዪ ወዘተ እያሉ...ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡

በነገራችን ላይ(ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው) የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊው ሰለሞን ኪዳነ ሰሞኑን ይነሳል፡፡እንደኔ እምነት ሌሎችም የህወሓት ሰዎች ቀጣይ ሊነሱ እንደሚችሉ ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል፡፡
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:20

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 23 Jan 2020, 08:34

Dr. Abiy has cleaned the rubbish form the streets of Addis now he is clearing the swear in his admisntrration, good on you Dr.
pushkin wrote:
22 Jan 2020, 20:38

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by pushkin » 23 Jan 2020, 10:49

ዶ/ር ኣብይ መስሎህ ነው እንጂ በኣክሱም ሆቴል ለ ሞንጀሪኖ የሚሆን ኣልጋና ዊስኪ ኣይጠፋም ወንድ ካማራትም እሳት የላሱ ድጅታሎች ኣሉን :lol:

Belayb
Member
Posts: 115
Joined: 10 Jan 2019, 14:21

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Belayb » 23 Jan 2020, 11:58

It is good for Kerya Ibrahim be pushed from her position that she will have time to struggle for tigrai Muslims to have mosque in Aksum.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by tlel » 23 Jan 2020, 12:29

I am sure these good Tigrayans will work for Ethiopia and Tigray for common benefit and make peace with Amaregna speaking people. There has to be good people elected from tigray, amara, oromo to bring people together and not be threatened by eachother. they have to think like before but towards democracy and equality for peaceful ethiopia. however those working for wich hailoch ethnic fanantics are still the most powerfil Engliz nech liyu hail beye kililu sitaseletin yeneberechiw bezih meknyat eyeteferara, yene hail yibelt, yene hail yibelt bemalet ageritu enkuan litadig beconomy ena bemegenetatel lemawdem niw.

Post Reply