Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 06:44

መሳርያ ይዞ መታገል እና በችሎታ ሀገር መምራት የተለያዬ ነገሮች ናቸዉ የትግራይ ክልል የሚሊሻ ሀላፊ አድርጓት :lol: :lol: :lol:
Last edited by Hameddibewoyane on 22 Jan 2020, 07:28, edited 1 time in total.

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 07:26

ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ። ወይዘሮ ፈትለወርቅ (መንጆሪኖ) ደግሞ ስብሐት ጎን አረፍ እንዲሉ ተደርጓል ለማንኛውም አዬኺ ናይና ብላችሁ አፅናኑዋት

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 08:33

Ejersa wrote:
22 Jan 2020, 07:26
ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ። ወይዘሮ ፈትለወርቅ (መንጆሪኖ) ደግሞ ስብሐት ጎን አረፍ እንዲሉ ተደርጓል ለማንኛውም አዬኺ ናይና ብላችሁ አፅናኑዋት

free-tembien
Member
Posts: 1685
Joined: 02 Jul 2015, 20:56

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by free-tembien » 22 Jan 2020, 09:15

abiy is smart. to be politically correct he removed one hardliner tplf tigrean and appointed his close tigrean friend to a ministerial position :lol:
tplf is now only a regional party and soon after the election will be losing all its officials at the federal level and addis ababa. :lol:
basically tplf is reduced to a useless regional party that has even a lesser influence than the previous agar parties :lol:
this what you get if you are stupid and delusional. :lol:

Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 06:44
መሳርያ ይዞ መታገል እና በችሎታ ሀገር መምራት የተለያዬ ነገሮች ናቸዉ የትግራይ ክልል የሚሊሻ ሀላፊ አድርጓት :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 10:24

የህወሓት መሪዎች እና ተከታዮቻቸው፡ምን ያህል አቋም የለሽና መርኅ አልባ መሆናቸውን ካወቅኩ ረዥም ዓመታት ሆኖኛል፡፡ማንኛውም የህወሓት ሰው ከፌደራልም ሆነ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከስልጣኑ ከተነሳ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግስትን ወዮለት ሲሉ እንዳልነበር፡

ዛሬ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ከስልጣንዋ መነሳትን ተከትሎ ቆሻሻና ደርግ ከሆኑት እነ አብይ መገላገልሽ ተደስተናል፡ታላቋ ትግራይ አገርሽን አገልግዪ ወዘተ እያሉ...ጥሪ እያደረጉ ነው፡፡

በነገራችን ላይ(ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ እንደዘገበው) የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊው ሰለሞን ኪዳነ ሰሞኑን ይነሳል፡፡እንደኔ እምነት ሌሎችም የህወሓት ሰዎች ቀጣይ ሊነሱ እንደሚችሉ ከግምት በላይ እርግጠኛ መሆን ይቻላል፡፡
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:20

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Sam Ebalalehu » 22 Jan 2020, 10:41

Every minister who is appointed should have the professional qualification. It is not a cadre job. She should not have been a minister to begin with. If the government believes she must be rewarded one way or another because she had been a fighter, there should be an appropriate job to her that matches her intellect and professionalism.
Besides, she was a fighter a million years ago. Professionals who are much more familiar with information technology than she should have run that particular ministry. She was in the wrong place for a long time. I am not singling her out. There are other deadwoods that Abiy should get rid of.

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by pushkin » 22 Jan 2020, 11:13

Good move but TPLF should face criminal investigation into its countless killings and looting of national resources!!!!
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 06:44
መሳርያ ይዞ መታገል እና በችሎታ ሀገር መምራት የተለያዬ ነገሮች ናቸዉ የትግራይ ክልል የሚሊሻ ሀላፊ አድርጓት :lol: :lol: :lol:

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 12:17

ህወሓት ቤት ለቅሶ ሆኖአል እስኪ ይሄንን ድስት ላሽ የስብሐት ነጋ ቤተሰብ ጠበቃ የፃፈውን እዩልኝ: አዎ አሁንም ጦርነት ውስጥ ነው ያለነው። ገና ደግሞ የባሰ ጦርነት ውስጥ እንገባለን። ጦርነቱ ከትግራይ ህዝብና ከአብይ ስርዓት ጋር ነው። አብይ ከ ኢሳያስ ጋር በመሆን ህወሓትን ለማጥፋት የማያደርገው ጥረት የለም። ህወሓት በትግራይ ህዝብ የተፈርጠረ ድርጅት ስለሆነ ጫፉን የሚነካው የለም" ይሄ ጉልቻ ጠላና ጫት ያደከመው ምንአልባት በጦርነቱ ውስጥ ፈንጂ ረጋጭ ይሆን?

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by pushkin » 22 Jan 2020, 13:48

Please wait, video is loading...

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 14:35

ኣብይ ኣሕመድ ናይ ህወሓት ኣባላት ካብ ኣዲስ ኣበባ ኣይተባርሮም ምክንያቱ ንስኻ ዝተሓሰምካዮም ኣብ ትግራይ እውን ኣይንደልዮምን:: ትግራይ ናይ ዝተባረሩ መእከቢ ኣይኾነትን:: ሆቴላት እውን ተታሒዙ ተወዲኡ እዩ:: ኣብቹ ክልተ ግዜ ኣይትበድለና:: ኣይርደኣካይ ድዩ? :lol: :lol: :lol: :lol:
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 06:44
መሳርያ ይዞ መታገል እና በችሎታ ሀገር መምራት የተለያዬ ነገሮች ናቸዉ የትግራይ ክልል የሚሊሻ ሀላፊ አድርጓት :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 15:23

ኣባል ህዉሓት እንተዘይኮይንካ መንግስታዊ ስልጣን ከምዘይትረክብ ኣባል ብልፅግና እንተዘይኮይንካ ድማ ስልጣን የለን። ናይ ኢድካ ምርካብ ማለት ከምዚ እዩ። ሀዚ ቁዛሞ የለን። ኢህዴግ ኣስተምሮኛል ኣለ ኣቢቹ።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 15:55

ሕቶ መንእሰይ ዓጋመ ዝፍታሕ ብደቂ ዓጋመ እዩ፣ ህዝብን መንእሰይን ዓጋመ እንካዕ ደስ በለካ፣ እቲ ብደቂ ሓንቲ ቤተሰብ ተታሒዙ ዝነበረ ስልጣን ፣ ሎሚ ንሓፋሽ ብዝጠቅም መልክዑ ንኹሉ ትግራዋይ ይባፃሕ አሎ። ፌደራል መንግስቲ አንፃር ህዝብ ትግራይ ይኹን አንፃር ህዝቢ ዓጋመ ተቃሊሱ አይፈልጥን፣ አንቱም ዉሑዳት ግን ድማ ንቁሓት ደቂ ዓጋመ በርትዑ። ሰብ ሃፍቲን ሙሁራትን ዓጋመ ውን ንልምዓትን ሰላምን ህዝቢ ዓጋመ ተቃለሱ። አብ አዲስ አበባ ዘለኹም ሰብ ሃፍቲ በርትዑ። እቶም አብ መከላከያ ዘለዉ ደቂ ዓጋመ ውን ፌደራል መንግስቲ ወይ መከላከያ ትኹረት ይገበረሎም። ዶ/ር አብርሃም እካዕ ደስ በለካ።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Degnet » 22 Jan 2020, 16:08

pushkin wrote:
22 Jan 2020, 14:04
You are a dirty person,no body taught you of what respect is,the Eritrean people will avange you of the death of Dereu and many others.As a Tigrian I am ashamed to think of the existence of a monkeys like you.Elama zyblom sebat.

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 17:20

ዶ/ር አብርሃም ሰበረ የሚል ዜና አንብቤ ሳልጨርስ!ወ/ሮ ፈትለወርቅ ተሰበረች የሚል ዜና ገባልኝ::በተሰረ በሰበረ ንባብ ላይ እያለሁኝ ነበረ ፈትለወርቅ በትእምት በመቶ ሚሌየን የሚቆጠር ገንዘብ የኢህወዴግ ወህደቱ ለማጫናገፍ የህዝብ ገንዘብ በትና በጠራራ ፀሃይ አንገትዋን ደፍታ ወደ ቤትዋን የተሸኘች ግዜ ነበር ስልጣንዋን ብቻ ሳይሆን አንገትዋን የተሰበረው::ዶ/ር አብርሃምም በአውራምባ ነበር የሰበረው! Miki Tesfay

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 19:51

size=150]A "fair-minded" Tigraway, Dr Abraham Belay, today promoted to become Minister of Information and Technology. I genuinely appreciate his positive attitude[/size]

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 20:03

Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 11769
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ዶክተር አብርሃም በላይ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሲሾሙ ፈትለወርቅ ገብረእግዜብሔር ሞንጆሪኖ ከስራ ተሰናበተች!!!!

Post by Selam/ » 22 Jan 2020, 20:23

Well, that earlier statement probably doesn’t apply to a woman minister. They now have one more የጭን ገረድ in Planet Hotel. qqqqqqqqq
Hameddibewoyane wrote:
22 Jan 2020, 10:24

Post Reply