Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 8408
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Digital Weyane » 16 Jan 2020, 01:03

ጀግናው ወያኔ ዎንድሜ አዋሽ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት አይቀጣ ድል ያደረገበት መረጃ ፎሩም አንድ ቀን ሻእቢያዎች "አዋሽ በር" ብለው እንደሚሰይሙት ቼንቶ ፔር ቼንቶ ኡርግጠኛ ነኝ።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by simbe11 » 16 Jan 2020, 01:33

Kedada!!!
Sile rasu jegininet yeniyawera leba!!!
Horus post karegew gin yaw Gurage new yemihonew !!!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by simbe11 » 16 Jan 2020, 01:37

Erab Eloma by Abeba Haile!!
I don’t agree with their ideology.
But I have huge respect for those who paid the ultimate price for their cause.
And when you are real hero, you’re immortal.
Alem is real hero. Selfless!!!!

https://m.youtube.com/watch?v=hULLL88fIZ8
Last edited by simbe11 on 17 Jan 2020, 11:14, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 30667
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Horus » 16 Jan 2020, 01:41

simbe 11

አንተ በራስህ በሽታ ውስጥ የምሰቃይ ትንሽ ነገር ነህ ። ሞተህ ብትነሳ እንኳ ጉራጌ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም ።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Meleket » 17 Jan 2020, 10:33

ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ናቅፋ ላይ በኤርትራዉያን ታጋዮች ተከቦና ተስፋ ጨልሞበት የነበረውን በሻለቃ ማሞ ተምትሜ ይታዘዝ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ድጋፍ ለማድረግ እንደ የአየር ወለድ ኃይል አባልነቱ ግዳጅ ተሰጥቶት፡ በፓራሹት ናቅፋ ላይ ከቅዝፈት ተርፎ በሰላም ለማረፍ ከበቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች አንዱ ነው። ሰውየው፡ በሞት ሽረት ጦርነት ናቅፋን ለኤርትራዉያን ታጋዮች ለማስረከብ ተገድዶ፡ ከናቅፋ እየተሽሎከሎከ ኣፍዓበት ለመግባት ከቻሉት ጥቂት ወታደሮችም አንዱ ነው።

ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ብ/ጄኔራል ከሆነ በኋላ የህይወት ታሪኬን ዳስሸበታለው በሚለው “የጦር ሜዳ ውሎ” በሚል አርእስት በ1997 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ታሪኩን ለመጻፍ ሞክሯል። ኤርትራዉያን ታጋዮች “ደምና ብረሓጽና” የሚሏትን መፈክር የተዋሰ ሲመስልም “ላብ ደምን ያድናል” የምትል ጥቅስን መጸሓፉ ገበር ላይ አስፍሯል። ያገሬ ጀግኖች “ንጸላኢ ብብረቱ ብጥይቱ” ማለትም “ጠላትን በገዛ መሳርያውና ጥይቱ መፋለም ወይ ማጥቃት” እንዲሉ ለዛሬ ሰውየው ራሱ በጻፈው ታሪክ አንጻር፡ እንደሚለው ኤርትራ የምትባል ሀገርን ነጻ ለማውጣት የበቃችውን ሻዕብያን እውን “ድል አድርጓታልን?” የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ አኳያ የመጸሓፉን ይዘት ጠቀስ እያደርግን እንጋራለን።

በናቅፋው ከበባ ግዜ የነበረውን የኤርትራዉያን ታጋዮችንና የኢትዮጵያዉያን ወታደሮችን የትጥቅ ሁኔታ ሲገመግም የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም በገጽ 145 እንዲህ ሲል ይገኛል፡

“ጠላት ከ40 ያላነሱ ሞርታሮች ሲኖሩት ወገን አንድም ሞርታር አልነበረውም። ስለዚህ በከባድ መሣሪያ በኩል የነበረው ሚዛን 0:40 ሲሆን አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያዎች አልነበሩንም። ጠላት ግን ዙ-23 (ባለሁለት አፈሙዝ) 50 ካሊበርና 37 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ነበሩት። ሁሉም ተደምረው ከ30 በላይ ይሆናሉ። በወገን በኩል አንድም አየር መቃወሚያ መሣሪያ ስለሌለን ሚዛኑ 0:30 ይሆናል።”
ድንቅ ግምገማ ነው “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አልነበረውም ይሉናል የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል!?! ሻዕብያ የአየር ኃይል ተዋጊ ጄቶችና ሂሊኮፕተሮችስ ነበረውን? ብለን አንጠይቅዎትም! :mrgreen:
ገጽ 159 ላይ ደግሞ እንዲህ ይሉናል
“. . . የእኛ ጦር ለጠላት እጁን ሲሰጥ ወይም የጥበቃ ቦታውን ጥሎ ወደ ወገን ሲያፈገፍግ ይጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮችና ከባድ መሣሪያዎች፤ ማለትም መድፍ፣ አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያ የመሳሰሉትን በሙሉ ምንም ጉዳት ሳያደርስባቸው ከነመሰል ጥይቶቻቸው ትቶ ነው ያፈገፈገው። የጦሩ አባላት መሣሪያቸውን ይዘው ነው እጃቸውን ለጠላት የሰጡት። - - - የሻዕቢያ ጎራ በሰውና በመሣሪያ በየቀኑ ከእኛ በሚወስዳቸው መሣሪያዎች ሲጠናከር የእኛ ጎራ እየመነመነ ነው የሄደው። - - -”
በማለት የአይን እማኝነታቸውን አስፍረዋል።

በገጽ 178 ደግሞ ስለ ናቅፋው ከበባና ጦርነት እንዲህ ይሉናል
“ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሆነ። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬዲዮ ፈልገውኝ ከማዘዣ ጣብያዬ ወጥቼ ሬድዮ ወደሚገኝበት ቦታ ስሄድ በነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጥይት ቀኝ እግሬ ላይ ተመታሁ። መመታቴን አላወቅሁም። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬድዮ ቀርበው ስለሁኔታው ጠየቁኝ። “ያለቀለት ጉዳይ ነው አልኳቸው።” “እንዳበቃለት እኔውም አውቃለሁ። ከእንግዲህ አንተ ያዋጣኛል የምትለውን እርምጃ ውሰድ አሉኝ።” - - - “ጥይቱ ሳይወጣ ውስጡ ስለቀረ ቀስ በቀስ እግሬን ማጠፍና መዘርጋት ከለከለኝ።
ይላሉ ሻዕብያን ድል አድርጌ ከናቅፋ ኣፍዓበት ገባሁ የሚሉት “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ምናቸው ሞኝ ሆነና “ናቅፋን ለሻዕብያ አስረክቤ፣ ሻለቃ ማሞን እንኳ ሳልቀብር ከናቅፋ እየፈረጠጥኩና እየተሽለኮለኩ ኣፍዓበት ገባሁ እንዲሉ መቸም አንጠብቅም። ያገሬ ታጋይ ታሪክ ጸሐፊዎች እያንዳንዷን የናቅፋ ጦርነት ፍጻሜ ከነ እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሰራዊት የቴሌግራም የመልእክት ልውውጥ ጋር በቅጡ ሰንደው ለንባብ እንዳበቁ መች ያውቁና?! :mrgreen:

በገጽ 230 ደግሞ “የኤርትራ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ” በሚለው ምዕራፍ እንዲህ አስነብበውናል
“ዘመቻውን በቅርብ እየተከታተለ አመራር የሚሰጥ ቀዳሚ መምሪያ መቀሌ ላይ በ1970ዓ.ም ተመሠረተ። ቀዳሚ መምሪያውን እንዲያስተባብሩ 1) ኮ/ተስፋዬ ገ/ኪዳን (በኋላ ሌ/ጄኔራልና የመከላከያ ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያ ዋና አስተባባሪ 2) ኮ/ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡርና ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያው ኤታ ማዦር ሹም 3) ሻለቃ ገብረ ክርስቶስ ቡሊ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ) የቀዳሚ መምሪያው ዘመቻ መኮንን 4) ሻለቃ ነጋሽ ዱባለ (በኋላ ብ/ጄኔራል) የቀዳሚ መምሪያው ድርጅት መኮንን ሆነው ተመደቡ። ቀዳሚ መምሪያውን የሚያማክሩ ሶቭየቶች በብዛት ሲመደቡ የመከላከያ እና የም/ጦር እስታፎች በሙሉ ነቅለው መቀሌ ገቡ።”
ብለው ይተርካሉ።
ገጽ 237ም ደርጉ ያቋቋማቸውን ግብረኃይሎች እንዲህ ይዘረዝሯቸዋል
1. 501ኛ ግብረ ኃይል በኮ/ረጋሳ ጅማ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
2. 502ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አሥራት ብሩ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የሰሚን ምዕራብ ዕዝ ኣዛዥ)
3. 503ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ ካሣ ገብረማርያም [ሌ/ኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም የእስፔሻል ፎርስ አዛዥ የእርስዎም ኣዛዥ መጨረሻው ምን ሆነ አልነገሩንም’ሳ! እርስዎ ተሽለኩልከው ከሞት ሲተርፉ አለቃዎ የነበረው ኮ/ካሣ ገብረማርያም ግን ቅልጥ ባለ ጦርነት መካከል በኤርትራዉያን የነፃነት ታጋዮች በተተኮሰ ጥይት ማለፋቸውን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ቁልጭ አድርገው ታሪኩን ጽፈውታል።]
4. 503ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ታሪኩ ላይኔ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የናደው ዕዝ አዛዥ)
5. 503ኛ-መ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ሠይፉ ወልዴ
6. 505ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አበራ አበበ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሃላፊ)
7. 506ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ሁሴን አህመድ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
8. 506ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ተስፋዬ ሀ/ማርያም (በኋላ ብ/ጄኔራልና የአየር ወለድ ጦር አዛዥ)

የቀይ ኮከብ ዘመቻን በተመለከተም በገጽ 268 እንዲህ ይሉናል። የኤርትራ ታጋዮችን ቁጥር ግምት ውስጥ ስናስገባ፡ እኒህ 'ጀግና' ሊያፍሩበት የሚገባውን የኤርትራ ታጋይ ልጆች የትግል ስልትን ያወጉናል! ሻዕቢያ አስሬ ቢለጠጥ ታድያ የኢትዮጵያ ሠራዊት 1000 ግዜ መለጠጥ አይችልም ነበርን ብለን አንጠይቃቸውም? ምክንያቱም ጉዳዩ የብዛት ሳይሆን የጥራትና የዓላማ ጽናት ጉዳይ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ። እንዲህ ነው ያሉት የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል፦
“ናቅፋን ተቆጣጥረን ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶ ነበር። ነገር ግን ከታቀደው በላይ ተራዘመ። የወገን ጦር ከማጥቃት ወደ መከላከል ተሸጋገረ። ሻዕቢያ በየጊዜው አዳዲስ ግንባሮች እየከፈተ የመከላከያ ወረዳችን ወደጎን እንዲለጠጥ አደረገ አዳዲስ ግንባሮችን ለመሸፈን በየጊዜው ተጨማሪ የሰውና የመሣሪያ ኃይል ሲላክ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ የሰውና የመሣሪያ ክምችት ተፈጠረ። - - -ለአብነት ያህል በ1973ዓ.ም የነበረውን መመልከቱ ይጠቅማል።
የሰው ኃይል፦ መደበኛ ሠራዊት= 120,000፣ የኤርትራ ሕዝባዊ ሠራዊት = 21,000፣ ድምር=141,000
መሣሪያ
122ሚ.ሜ ኣና 130 ሚ.ሜ መድፍ = 621
ቢ.ኤም 21 = 37
82 ሚ.ሜ ሞርታር = 961
ልዩ ካሊበር ያላቸው መትረየሶች = 5,432
ኤ.ኪ.ኤም. 47 ጠብመንጃ = 90,000
ቲ.55 ታንክ = 159
ብረት ለበሶች = 153
ከባድና ቀላል ተሽካርካሪዎች = 3,000
የአንድ ዓመት የጥይት ፍጆታ
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 12,089
የ122 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 43,059
የቢ.ኤም. 21 ጥይት = 20,739
የኤ.ኬ.ኤም 47 ጠብመንጃ ጥይት = 5 መደባዊ ጭነት
አንድ መደባዊ ጭነት 120 ጥይት ቢሆን 120 በ 90,000 = 54,000, 000”

እንዲሁም የአልባሳቱንና የቀለቡንም እንዲ አርድገው ሰንደውታል፡ ቀጥለውም
“የቀይ ኮከብ ዘመቻ ተቀዳሚ ዓላማዎቹ ሁለት ነበሩ” ይሉንና የመጀመሪያውን በገጽ 270 እንዲህ ያስቀምጡታል “ ሀ) ጦርነቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጠናቀቅ የኤርትራን ምድር ከሻቢያ ነፃ ማውጣት”
ይሉናል። ድንቄም! :mrgreen:
በገጽ 272ም በወቅቱ ስለተፈጠሩት ወታደራዊ ዕዞችና ከኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ቁጥር አንጻር ሲታዩ ስፍር ቁጥር ስላልነበራቸው ክፍለ ጦሮች ይህንን ገልጸውልናል
ናደው ዕዝ፡ በሥሩ 3ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 17ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 22ኛ ተራራ ክ/ጦርን በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ ናቅፋ በር ላይ በመሰለፍ በብ/ጄኔራል ውበቱ ፀያዬ አመራር ሰጪነት ከፍታ ነጥብ 1702ን፣ የናቅፋ አልጌና መንገድ በመዝጋት ከናቅፋ የሻዕቢያ አጠናካሪ ኃይል ወደ አልጌና እንዳይሄድ ማገድ። የናቅፋ ከተማን ናቅፋ በር ላይ ከፍታ ነጥብ 1702 ግራና ቀኝ የሚገኙትን ገዦና ቁልፍ የሆኑ መሬቶችን አጥቅቶ በቁጥጥሩ ሥር እንዲያደርግ።
መብረቅ ዕዝ፡ 21ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 24ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና 2ኛ እግረኛ ክ/ጦርን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ በብ/ጄኔራል ቁምላቸው ደጀኔ አመራር ሰጪነት አስማጥ - - ከርከበት
መክት ዕዝ፦ በሥሩ 14ኛ እግረኛ ክ/ጦር ኣና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ እየተጠናከረ የአሥመራ ዙሪያ ጥበቃ እንዲያደርግ
ውቃው ዕዝ፦ በሥሩ 15ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 19ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 23ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በመያዝ በታንከኛና በመድፈኛ እየተጠናከረ በብ/ጄኔራል አበራ አዛዥነት በአልጌና ግንባር . . ።”

ይህንን እውነታ ተገንዘበን ሰውዬው “ ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል ” ማለታቸውን ስናጤን ፍርዱን ለአንባቢ ምናብ እየተውን ነው። :mrgreen:

ሓቂ ምስ ገለጽና ሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ! :mrgreen:

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by simbe11 » 17 Jan 2020, 11:16

Horus wrote:
16 Jan 2020, 01:41
simbe 11

አንተ በራስህ በሽታ ውስጥ የምሰቃይ ትንሽ ነገር ነህ ። ሞተህ ብትነሳ እንኳ ጉራጌ ምን እንደ ሆነ ሊገባህ አይችልም ።

Gegina malet selflessness
Not talking about your bravery
But do what brave men/women do

pushkin
Member+
Posts: 9527
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by pushkin » 17 Jan 2020, 11:30

This so called Derg Ethiopian General should hide himself instead of talking or writing the fake news or else write the truth by indicating his escape. When he speaks in Amharic from Addis Ababa, he thinks that we Eritreans don't know Amharic that is why he doesn't feel ashamed for his attempt to deceive at his old age. Here is the truth where the General has escaped leaving his comrades.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by tlel » 17 Jan 2020, 12:52

It is very sad, Ethiopians have many heroes for thousands of years especially the recent century Ethio-Italy war both in WWI and WWII. However our division, stereotyping one another, discrimination of who is hero, gave ample opportunity of enemies to further divide us in worst case today. I don't blame anyone but Ethiopians themselves. Ethiopians did not want to fight Eritrea because it was a brother it is this that made ethiopia succumb today. The enemy within is the most dangerous I don't care to situation of stereotyping, discrimination or those like Shabia/tplf/olf. Enemies use your weak part and use it that is why under the guise of tourism, exploring foreign agents studied very well who is who and plus Shabia helped them because you can't differentiate between Ethiopians and Eritreans. In fact, Eritreans were /are more integrated within Ethiopia than Tigrayans. How do I know? This division Tigray vs Eritrea is mistake benefiting one and disregarding the other, it is high price to pay. Tigryans I used to see coming and begging while Eritreans were living comfortably and economically benefiting in Ethiopia, at least that is what I saw. And yet, the same people who benefited were the same people who betrayed Ethiopia by forming Jebha, Shabia. Plus, it was easy for them to recruit Tigrayans because they tell them you were discriminated, opressed. We should start with honoring many heroes not just your village area. While it is good to empower your region's hero, it should not go out of hand where you create narcissism and indifferent to others. Le us all celebrate our heroes because the enemies such as shabia/tplf/olf carrying foreign enemies on their back, know that without your past heroes you can never move forward, you have no role model that is why they are against Minilik and H/Selassie that is the basis and survival of not just Ethiopia but Ethiopians themselves include Tigray, Oromo or Amara etc speaking peoples. Let us start with Ase Yohannes, Ase Tedros, Ase Minilik, Ase H/Selassie, Alula Aba Nega, Zerai Deres, Tezaz Lorenzo, Ras Ayalew Birru, Belai Zeleke, Especially the heroes from Southern part of Ethiopia have been never mentioned and to some are irrelevant: Bekele Weya, Balcha Aba Saffo, Gobena Dache, Wako Guttu, Yidnekachew Tessema, Abebe Bikila, Artist Tilahun Gesese, Saxphonist Getachew Mekuria, Afewerk Tekle (killed by tplf goons) Ras Desta Damtew, Fitawrari Dinegde, Bitweded Alimirah, https://en.wikipedia.org/wiki/Battle_of_the_Ogaden, https://en.wikipedia.org/wiki/Alimirah_Hanfare, Jagama Khello, king Kao Tonna...... Gbre Mariam (under his name Lycee in Addis was established), Aklilu H/wold, not to even mention in literature. All these heroes are not individuals but comprised of Ethiopians that brought us peace and various of development to Ethiopia. Ethiopians are being distracted by other ludicrous things and to forget who we are when they should utilize former leaders and move forward. At the same time, what is happening is over fantasizing and your heroes to the point to alienate others is a mistake! They all should be recognized, have memorial be built for them. For example even we should thank foreigners and the leadership H/selassie who established Lycee G/Mariam and Balcha Hospital, they even care enough to build these institutions while Ethiopians have looooong forgotten these heroes. Not only them, every region of Ethiopia, Ethiopia had heroes from every walks of life. Kudos to B General Tesfate H/Mariam as well. Let us see if there should be memorial, books, for them. It is upto those regions, instead of creating division, but to establish memorial. This also will bring tourism. No, tourism that desecrates churches, parks inorder to establish foreign corporation is not the way. Tourism must be srutinized very well the agenda, for example, Wello is being distracted by tplf/olf/shabia wars while Lalibela is under threat. Like Nile, we must raise money to protect this church because there is agenda to affect this amazing church, enemies slowly but surely are destroying it because there is no other buildings that is built from up to the ground and foreigners, especiall english want to destroy this. Most ethnic fanatics scare me saying let us move to the 21st century..especially oromo fanatics because that means destroy who we are and copy and past foreign values: G/Sedom, Arab flag, Arabic, Protestant, Latin writing, enslaving Ethiopians, building foreign-only coproations and businesses while ethiopians suffer, .....

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by tlel » 17 Jan 2020, 13:10

The wisdom of H/Selassie and his forward thinking just like westerners: he fought with Fit Balcha Aba Safo and yet he helped establish hospitals for him. He wasn't also intimidated by former king Ase Minilik, he honored him by putting his photo above his office. He became famous not only in Ethiopia who spit on him today but to the world! Why? Because he had wisdom and was empowered by Ethiopia's king like Ase Minilik and even his nemesis Balcha Aba Safo. Today, the ethnic fanatics and those working with them secretly for agenda are revengeful (why should there be revenge in the first place?) because Ase Minilik or H/Selassie did not kill 20 million Ethiopioans for foreigners like they are doing today. Just disgusting. At that time, Ethiopia would have been by today marching with equality and democracy because change is gradual and does not happen over night that is how Westerners develop and look every rich and democratic countries still have their kings: Sweden, UK, Netherlands...because that is the basis of their sucess of their country not communism! By the way, communism was established to affect countries that are not needed and to benefit rich countries because it was a war against countries that are not needed and to set foot on the ground and introduce foreign establishment and slow economic and political control.

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Temt » 17 Jan 2020, 13:45

So, what is new? Ethiopians ጉራና፡ ተረት! ተረት! ፈከራቸው ኣይደለምን፧ Otherwise a country whose size is 10 times that of Eritrea and whose population was about 33,000,000 to 68, 000,000 during the wartime compared to Eritrea's no more than 3,200,000 at the time of independence (more than 20 times of Eritrea's) and with unmatched military superiority thanks to massive armaments and training provided by the Israelis, Americans, and the Soviet Union, should be ashamed to succumb to the poorly armed ragtag fighters of the Eritrean forces instead of bragging empty bravado. If anyone was to brag, it should have been the Eritreans who have earned that right by snatching all the armaments and munitions from the Ethiopian military largess, but, Eritreans being so magnanimous they have opted to let bygones be bygones and chose to live side by side with their former tormenters and that is exactly what we are doing now. But, like everything else, there is a limit to everything and there would be a time where we would say "enough is enough" if some former Dergue remnants want to rekindle their selfish desire of acquiring our assets, assets they failed miserably to acquire for more than 30 years in spite of their military prowess!

Horus
Senior Member+
Posts: 30667
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Horus » 17 Jan 2020, 13:57

እኔ ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ምን እንደሆነ አይገባኝም ። በበኩሌ ኤርትራዊያን የምወዳቸው ሕዝብ ናቸው ። የኢትዮጵያ ወታደሮች ሁሉ ኤርትራን ይወዳሉ ። የጄ/ል ተስፋዬ ታሪክ ያንድ ወታደር ታሪክ እና የጦር ጀብዱ ነው ። ኤርትራና ኢትዮጵያ ለምን ተዋጉ ሌላ ጥያቄ ነው ። አንድ ተዋጊ ወታደር የደርግም ሆነ የሻአቢያ ምን አይነት ጎበዝ ወታደር ነበር የሚለው ራሱን የቻለ ታሪክ ነው ። የግሌ አቋም ከሆነ ይህ ሁሉ 60 አመት የፈጀ ድራማ ከንቱ ነገር ነው። ዛሬ ሕዝቡ ምስክርነቱን በተግባር እያሳየ ነው ፣ 2ቱ ሕዝቦች ጠላቶች ላለመሆናቸው ። ሰላም እደሩ !

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Meleket » 18 Jan 2020, 04:10

ናቕፋ [መስከረም 1976-መጋቢት 1988 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጥር መሆኑ ነው)] በሚል ርእስ ያገሬ ታጋዮች በጻፉት “የሕድሪ” ወይም የአደራ አሳታሚዎች ባሳተሙት የነጻነት ትግል ዘመኑን የትግል ተሞክሮ በሚተርኩበት በ7ኛው ቅጽ መጽሓፍ በገጽ 27 የአየርወለዱን የሻምበል ተስፋየን ከናቅፋ አመላለጥ ወይ ሽሽት እንዲህ ተርከውታል። በርግጥ በዚህ ጦርነት የሻምበሉን እግር የነጻነት ታጋዮች አቁስለውት እንደነበረ አልዘገቡትም። እንዲህ አድርገው ግን ታሪኩን አስፍረውታል፦
“ኣብቲ መዓስከር ካብ ዝነበሩ ወተሃደራት ብዙሓት ክቕተሉ እንከለው፡ ካብ 24 ዝተፈላለየ መዓርግ ዝነበሮም ኣስታት 150 ወተሃደራት ተማረኹ። ኣስታት 100 ዝዀኑ ድማ በቲ ኣየርወለድ መሪሑ ኣብ ናቕፋ ዝወረደ ሻምበል ተስፋየ ሃብተማርያም (ደሓር ብሪጋዴር ጄነራል) እናተመርሑ ብሸነኽ ምብራቕ ናቕፋ ዝነበረ ግመ ጕልባብ ገይሮም ኣምለጡ

እዚ ካብ ናቕፋ ዝሃደመ ተረፍ-መረፍ ሓይሊ ክሃድም እንከሎ፡ ሓይልታት እግሪ እግሩ ክሳብ ሓራስ-ሓርማዝ፡ ሞጋዕ፡ ዓሾርምን ኣፍደገ ኣፍዓበትን ኣብ ገለኡ ሓሊፈናኦም እናጸንሓ ሰዓባኦም። እቶም ወተሃደራት ኣብ ሩባ ሕዳይ ብዝቐደምዎም ተጋደልቲ ምስ ተዓግቱ፡ “ኢድና ክንህብ ኢና” ስለ ዝበሉ፡ ካብ ቦጦሎኒ 500 ማእከልነት ሓይሊ ዝነበረ ተጋዳላይ ዓሊ ድርፎ ንበይኑ ቀረቦም። ኣብ ጥቃኦም ምስ ቀረበ ቦምባ ስለ ዝተኰሱ ዓሊ ድርፎ ተሰውአ። ብኡ ንብኡ ድማ ውግእ ተባርዐ። እቶም ወተሃደራት፡ ኣብ ቅድሚኦም ምስ ዝጸንሑ ተጋደልቲ እናተዋግኡ፡ ኣብ መወዳእታ ካብ 40-50 ዘይበዝሑ ወተሃደራት ጥራይ ኣፍዓበት ኣተው። ኣብዚ ናቕፋ ሓራ ንምውጻእ ዝተካየደ ናይ መጨረሽታ ውግእ 4 ማግ ዝዓይነተን ወተሃደራዊ መካይን፡ ሸውዓተ 81 ሚሊ ሜትር ሞርታር፡ ክልተ 75 ሚሊ ሜትር መድፍዕ፡ ሓደ ብራውን፡ ሓደ 12.7 ሚሊ ሜትር ረሻሽ፡ አስታት 400 M-16፡ M-14 ሲማኖፍ ዝዓይነቱ ጠበናጁን ተተኮስትን ተማረኸ።”

ሻምበሉ በጻፉት መጽሐፍ ናቕፋ ላይ ሞርታር አልነበረንም ይበሉ እንጂ የኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ግን አራት ማግ የተሰኙ ወታደራዊ መኪናወች፣ ስምንት ባለ 81 ሚሊ ሜትር ሞርታሮች፣ ሁለት ባለ 75 ሚሊ ሜትር መድፎች፣ ብራውኖች፣ አንድ ባለ 12.7 ሚሊ ሜትር ‘ረሻሽ’፣ እስከ 400 የ M-16፡ M-14 ሲማኖቭ የተሰኙ ጠብመጃዎችና ጥይቶቻቸውን እንደማረኩ ቁልጭ አድርገው ጽፈውታል። ናቕፋን በነጻነት ታጋዮች ተቀምተው፡ ሻምበሉ 100 ከሚሆኑ ወታደሮቻቸው ጋር የጉም ከለላነትን ተጠቅመው ከናቅፋው ጦርነት ሾልከው እንዳመለጡ፣ ኣፍዓበት እስኪደርሱ ድረስም የተለያዩ ንኡሳን ደፈጣዎች እንዳጋጠሟቸው፣ የሻምበሉ የሰራዊት ክፍሎች ለነጻነት ታጋዮች “እጅ እንሰጣለን” እንዳሉ፡ ለብቻው የቀረባቸውን ዓሊ ድርፎ የተባለ ታጋይንም ቦምብ እንደተኮሱበትና እንደተሰዋ፡ ወዲያውኑም ዳግም ተኩስ እንደተከፈተ፡ በመጨረሻም ከ40-50 የሚሆኑ ወታደሮች ከሻምበል ተስፋዬ ጋር ኣፍዓበት እንደገቡ ዳጎስ ያለ ታሪክን ባካተተው መጸሐፍ ተተርኳል።

አንባቢ ሚዛናዊ መረጃ ይሰንቅ ዘንድም ይህን ታሪክ ቆንጽለን አምጥተነዋል። የናቕፋውን ከበባና ናቕፋን ነጻ ያወጡትን የነጻነት ታጋዮች በወታደራዊ መስኩ ይመራ የነበረውም የካራቺዉና የናቅፋው አንበሳ ታጋይ ዓሊ ሰዒድ አብደላ ሲሆን ታጋይ ዓሊ ኢብሪሂምና ታጋይ በርሀ ጻዕዳም በናቅፋው ግንባር ከፍተኛ ሚና እንደነበራቸው መጸሐፉ ይተርካል። ኢትዮጵያውያን አንባቢዎችና የታሪክ ተመራማሪዎች የዚያን ዘመኑን ታሪክ በኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች እይታ ምን እንደሚመስል ለማወቅ የምትሹ ካላችሁም አዲስ አበባ ለሚገኘው የኤርትራ ኢምባሲ ጥያቄያችሁን ማቅረብና ኤርትራ ውስጥ በሕድሪ አሳታሚዎች የሚታተሙትንና በአውገት የመጸሀፍት መደብሮች የሚገኙትን የነጻነት ትግል ዘመኑን ታሪክ የሚዳስሱትን መጸሐፍት አግኝታችሁ ማንበብ እንደምትችሉ በወንድማዊ መንፈስ ልንጠቁማችሁ እንወዳለን።

ሰላምና ጤና ለመላው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራዉያን ማለትም ለሁለቱም ሃገራት ሕዝቦች እየተመኘን ...... !!!!
:mrgreen:

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 33606
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Zmeselo » 18 Jan 2020, 06:20

We don't hate Ethiopians, either. History revisionism is unacceptable, nonetheless.

A lot of atrocities have been committed on us by ethiopian soldiers, so your blanket statement that they liked us is another revision.

Like my brother temt said, we're, "let bygones be bygones" kind of people but we cannot accept lies being told about us.

Horus wrote:
17 Jan 2020, 13:57
እኔ ይህ ሁሉ ጭቅጭቅ ምን እንደሆነ አይገባኝም ። በበኩሌ ኤርትራዊያን የምወዳቸው ሕዝብ ናቸው ። የኢትዮጵያ ወታደሮች ሁሉ ኤርትራን ይወዳሉ ። የጄ/ል ተስፋዬ ታሪክ ያንድ ወታደር ታሪክ እና የጦር ጀብዱ ነው ። ኤርትራና ኢትዮጵያ ለምን ተዋጉ ሌላ ጥያቄ ነው ። አንድ ተዋጊ ወታደር የደርግም ሆነ የሻአቢያ ምን አይነት ጎበዝ ወታደር ነበር የሚለው ራሱን የቻለ ታሪክ ነው ። የግሌ አቋም ከሆነ ይህ ሁሉ 60 አመት የፈጀ ድራማ ከንቱ ነገር ነው። ዛሬ ሕዝቡ ምስክርነቱን በተግባር እያሳየ ነው ፣ 2ቱ ሕዝቦች ጠላቶች ላለመሆናቸው ። ሰላም እደሩ !

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Sabur » 18 Jan 2020, 07:29

Meleket:

Thank you for calling out and trashing the lies one by one the false narration by the coward Liar Tesfaye Hailemariam.
Only a coward soldier tells lies, attempts to distort actual events and tries to re-write history.

This ONE is for the Mighty Eritrean Fighters, and for the Mighty Eritrean People - ደቂ ሓራስ ነብሪ.

"Forget History. Man Makes History and Eritreans Made History !"

Even the Coward Mengistu Hailemariam could not help it but tell the truth:

Meleket wrote:
17 Jan 2020, 10:33
ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ናቅፋ ላይ በኤርትራዉያን ታጋዮች ተከቦና ተስፋ ጨልሞበት የነበረውን በሻለቃ ማሞ ተምትሜ ይታዘዝ የነበረውን የኢትዮጵያ ሰራዊት፡ ድጋፍ ለማድረግ እንደ የአየር ወለድ ኃይል አባልነቱ ግዳጅ ተሰጥቶት፡ በፓራሹት ናቅፋ ላይ ከቅዝፈት ተርፎ በሰላም ለማረፍ ከበቁ የኢትዮጵያ ወታደሮች አንዱ ነው። ሰውየው፡ በሞት ሽረት ጦርነት ናቅፋን ለኤርትራዉያን ታጋዮች ለማስረከብ ተገድዶ፡ ከናቅፋ እየተሽሎከሎከ ኣፍዓበት ለመግባት ከቻሉት ጥቂት ወታደሮችም አንዱ ነው።

ተስፋዬ ሀብተማርያም፡ ብ/ጄኔራል ከሆነ በኋላ የህይወት ታሪኬን ዳስሸበታለው በሚለው “የጦር ሜዳ ውሎ” በሚል አርእስት በ1997 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ታሪኩን ለመጻፍ ሞክሯል። ኤርትራዉያን ታጋዮች “ደምና ብረሓጽና” የሚሏትን መፈክር የተዋሰ ሲመስልም “ላብ ደምን ያድናል” የምትል ጥቅስን መጸሓፉ ገበር ላይ አስፍሯል። ያገሬ ጀግኖች “ንጸላኢ ብብረቱ ብጥይቱ” ማለትም “ጠላትን በገዛ መሳርያውና ጥይቱ መፋለም ወይ ማጥቃት” እንዲሉ ለዛሬ ሰውየው ራሱ በጻፈው ታሪክ አንጻር፡ እንደሚለው ኤርትራ የምትባል ሀገርን ነጻ ለማውጣት የበቃችውን ሻዕብያን እውን “ድል አድርጓታልን?” የሚለውን ጥያቄ ከመመለስ አኳያ የመጸሓፉን ይዘት ጠቀስ እያደርግን እንጋራለን።

በናቅፋው ከበባ ግዜ የነበረውን የኤርትራዉያን ታጋዮችንና የኢትዮጵያዉያን ወታደሮችን የትጥቅ ሁኔታ ሲገመግም የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም በገጽ 145 እንዲህ ሲል ይገኛል፡

“ጠላት ከ40 ያላነሱ ሞርታሮች ሲኖሩት ወገን አንድም ሞርታር አልነበረውም። ስለዚህ በከባድ መሣሪያ በኩል የነበረው ሚዛን 0:40 ሲሆን አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያዎች አልነበሩንም። ጠላት ግን ዙ-23 (ባለሁለት አፈሙዝ) 50 ካሊበርና 37 ሚ.ሜ አየር መቃወሚያ መሣሪያዎች ነበሩት። ሁሉም ተደምረው ከ30 በላይ ይሆናሉ። በወገን በኩል አንድም አየር መቃወሚያ መሣሪያ ስለሌለን ሚዛኑ 0:30 ይሆናል።”
ድንቅ ግምገማ ነው “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ሻዕቢያ አየር መቃወሚያ ነበረው ደርጉ ግን አልነበረውም ይሉናል የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል!?! ሻዕብያ የአየር ኃይል ተዋጊ ጄቶችና ሂሊኮፕተሮችስ ነበረውን? ብለን አንጠይቅዎትም! :mrgreen:
ገጽ 159 ላይ ደግሞ እንዲህ ይሉናል
“. . . የእኛ ጦር ለጠላት እጁን ሲሰጥ ወይም የጥበቃ ቦታውን ጥሎ ወደ ወገን ሲያፈገፍግ ይጠቀምባቸው የነበሩ ታንኮችና ከባድ መሣሪያዎች፤ ማለትም መድፍ፣ አየር መቃወሚያና ፀረ ታንክ መሣሪያ የመሳሰሉትን በሙሉ ምንም ጉዳት ሳያደርስባቸው ከነመሰል ጥይቶቻቸው ትቶ ነው ያፈገፈገው። የጦሩ አባላት መሣሪያቸውን ይዘው ነው እጃቸውን ለጠላት የሰጡት። - - - የሻዕቢያ ጎራ በሰውና በመሣሪያ በየቀኑ ከእኛ በሚወስዳቸው መሣሪያዎች ሲጠናከር የእኛ ጎራ እየመነመነ ነው የሄደው። - - -”
በማለት የአይን እማኝነታቸውን አስፍረዋል።

በገጽ 178 ደግሞ ስለ ናቅፋው ከበባና ጦርነት እንዲህ ይሉናል
“ከቀኑ 11:00 ሰዓት ሆነ። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬዲዮ ፈልገውኝ ከማዘዣ ጣብያዬ ወጥቼ ሬድዮ ወደሚገኝበት ቦታ ስሄድ በነፍስ ወከፍ መሣሪያ ጥይት ቀኝ እግሬ ላይ ተመታሁ። መመታቴን አላወቅሁም። የ2ኛ ክ/ጦር ኣዛዥ በሬድዮ ቀርበው ስለሁኔታው ጠየቁኝ። “ያለቀለት ጉዳይ ነው አልኳቸው።” “እንዳበቃለት እኔውም አውቃለሁ። ከእንግዲህ አንተ ያዋጣኛል የምትለውን እርምጃ ውሰድ አሉኝ።” - - - “ጥይቱ ሳይወጣ ውስጡ ስለቀረ ቀስ በቀስ እግሬን ማጠፍና መዘርጋት ከለከለኝ።
ይላሉ ሻዕብያን ድል አድርጌ ከናቅፋ ኣፍዓበት ገባሁ የሚሉት “የሕብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ጀግና ሜዳይ ተሸላሚው አየር ወለዱ ብ/ጄኔራል ተስፋዬ ሀብተማርያም፣ ምናቸው ሞኝ ሆነና “ናቅፋን ለሻዕብያ አስረክቤ፣ ሻለቃ ማሞን እንኳ ሳልቀብር ከናቅፋ እየፈረጠጥኩና እየተሽለኮለኩ ኣፍዓበት ገባሁ እንዲሉ መቸም አንጠብቅም። ያገሬ ታጋይ ታሪክ ጸሐፊዎች እያንዳንዷን የናቅፋ ጦርነት ፍጻሜ ከነ እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ሰራዊት የቴሌግራም የመልእክት ልውውጥ ጋር በቅጡ ሰንደው ለንባብ እንዳበቁ መች ያውቁና?! :mrgreen:

በገጽ 230 ደግሞ “የኤርትራ መልሶ ማጥቃት ዘመቻ” በሚለው ምዕራፍ እንዲህ አስነብበውናል
“ዘመቻውን በቅርብ እየተከታተለ አመራር የሚሰጥ ቀዳሚ መምሪያ መቀሌ ላይ በ1970ዓ.ም ተመሠረተ። ቀዳሚ መምሪያውን እንዲያስተባብሩ 1) ኮ/ተስፋዬ ገ/ኪዳን (በኋላ ሌ/ጄኔራልና የመከላከያ ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያ ዋና አስተባባሪ 2) ኮ/ኃይለ ጊዮርጊስ ሀብተ ማርያም (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡርና ሚኒስትር) የቀዳሚ መምሪያው ኤታ ማዦር ሹም 3) ሻለቃ ገብረ ክርስቶስ ቡሊ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ መምሪያ ሃላፊ) የቀዳሚ መምሪያው ዘመቻ መኮንን 4) ሻለቃ ነጋሽ ዱባለ (በኋላ ብ/ጄኔራል) የቀዳሚ መምሪያው ድርጅት መኮንን ሆነው ተመደቡ። ቀዳሚ መምሪያውን የሚያማክሩ ሶቭየቶች በብዛት ሲመደቡ የመከላከያ እና የም/ጦር እስታፎች በሙሉ ነቅለው መቀሌ ገቡ።”
ብለው ይተርካሉ።
ገጽ 237ም ደርጉ ያቋቋማቸውን ግብረኃይሎች እንዲህ ይዘረዝሯቸዋል
1. 501ኛ ግብረ ኃይል በኮ/ረጋሳ ጅማ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
2. 502ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አሥራት ብሩ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የሰሚን ምዕራብ ዕዝ ኣዛዥ)
3. 503ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ ካሣ ገብረማርያም [ሌ/ኮሎኔል ካሣ ገብረማርያም የእስፔሻል ፎርስ አዛዥ የእርስዎም ኣዛዥ መጨረሻው ምን ሆነ አልነገሩንም’ሳ! እርስዎ ተሽለኩልከው ከሞት ሲተርፉ አለቃዎ የነበረው ኮ/ካሣ ገብረማርያም ግን ቅልጥ ባለ ጦርነት መካከል በኤርትራዉያን የነፃነት ታጋዮች በተተኮሰ ጥይት ማለፋቸውን ኤርትራዉያን የነጻነት ታጋዮች ቁልጭ አድርገው ታሪኩን ጽፈውታል።]
4. 503ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ታሪኩ ላይኔ (በኋላ ብ/ጄኔራልና የናደው ዕዝ አዛዥ)
5. 503ኛ-መ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ሠይፉ ወልዴ
6. 505ኛ ግብረ ኃይል በኮ/አበራ አበበ (በኋላ ሜ/ጄኔራልና የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ሃላፊ)
7. 506ኛ-ሀ ግብረ ኃይል በኮ/ሁሴን አህመድ (በኋላ ሜ/ጄኔራል የ2ኛ አብዮታዊ ሠራዊት አዛዥ)
8. 506ኛ-ለ ግብረ ኃይል በሌ/ኮ ተስፋዬ ሀ/ማርያም (በኋላ ብ/ጄኔራልና የአየር ወለድ ጦር አዛዥ)

የቀይ ኮከብ ዘመቻን በተመለከተም በገጽ 268 እንዲህ ይሉናል። የኤርትራ ታጋዮችን ቁጥር ግምት ውስጥ ስናስገባ፡ እኒህ 'ጀግና' ሊያፍሩበት የሚገባውን የኤርትራ ታጋይ ልጆች የትግል ስልትን ያወጉናል! ሻዕቢያ አስሬ ቢለጠጥ ታድያ የኢትዮጵያ ሠራዊት 1000 ግዜ መለጠጥ አይችልም ነበርን ብለን አንጠይቃቸውም? ምክንያቱም ጉዳዩ የብዛት ሳይሆን የጥራትና የዓላማ ጽናት ጉዳይ መሆኑን ጠንቅቀን ስለምናውቅ። እንዲህ ነው ያሉት የአየር ወለዱ ብ/ጄኔራል፦
“ናቅፋን ተቆጣጥረን ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶ ነበር። ነገር ግን ከታቀደው በላይ ተራዘመ። የወገን ጦር ከማጥቃት ወደ መከላከል ተሸጋገረ። ሻዕቢያ በየጊዜው አዳዲስ ግንባሮች እየከፈተ የመከላከያ ወረዳችን ወደጎን እንዲለጠጥ አደረገ አዳዲስ ግንባሮችን ለመሸፈን በየጊዜው ተጨማሪ የሰውና የመሣሪያ ኃይል ሲላክ ኤርትራ ላይ ከፍተኛ የሰውና የመሣሪያ ክምችት ተፈጠረ። - - -ለአብነት ያህል በ1973ዓ.ም የነበረውን መመልከቱ ይጠቅማል።
የሰው ኃይል፦ መደበኛ ሠራዊት= 120,000፣ የኤርትራ ሕዝባዊ ሠራዊት = 21,000፣ ድምር=141,000
መሣሪያ
122ሚ.ሜ ኣና 130 ሚ.ሜ መድፍ = 621
ቢ.ኤም 21 = 37
82 ሚ.ሜ ሞርታር = 961
ልዩ ካሊበር ያላቸው መትረየሶች = 5,432
ኤ.ኪ.ኤም. 47 ጠብመንጃ = 90,000
ቲ.55 ታንክ = 159
ብረት ለበሶች = 153
ከባድና ቀላል ተሽካርካሪዎች = 3,000
የአንድ ዓመት የጥይት ፍጆታ
የ130 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 12,089
የ122 ሚ.ሜ መድፍ ጥይት = 43,059
የቢ.ኤም. 21 ጥይት = 20,739
የኤ.ኬ.ኤም 47 ጠብመንጃ ጥይት = 5 መደባዊ ጭነት
አንድ መደባዊ ጭነት 120 ጥይት ቢሆን 120 በ 90,000 = 54,000, 000”

እንዲሁም የአልባሳቱንና የቀለቡንም እንዲ አርድገው ሰንደውታል፡ ቀጥለውም
“የቀይ ኮከብ ዘመቻ ተቀዳሚ ዓላማዎቹ ሁለት ነበሩ” ይሉንና የመጀመሪያውን በገጽ 270 እንዲህ ያስቀምጡታል “ ሀ) ጦርነቱን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በማጠናቀቅ የኤርትራን ምድር ከሻቢያ ነፃ ማውጣት”
ይሉናል። ድንቄም! :mrgreen:
በገጽ 272ም በወቅቱ ስለተፈጠሩት ወታደራዊ ዕዞችና ከኤርትራ የነጻነት ታጋዮች ቁጥር አንጻር ሲታዩ ስፍር ቁጥር ስላልነበራቸው ክፍለ ጦሮች ይህንን ገልጸውልናል
ናደው ዕዝ፡ በሥሩ 3ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 17ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 18ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 22ኛ ተራራ ክ/ጦርን በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ ናቅፋ በር ላይ በመሰለፍ በብ/ጄኔራል ውበቱ ፀያዬ አመራር ሰጪነት ከፍታ ነጥብ 1702ን፣ የናቅፋ አልጌና መንገድ በመዝጋት ከናቅፋ የሻዕቢያ አጠናካሪ ኃይል ወደ አልጌና እንዳይሄድ ማገድ። የናቅፋ ከተማን ናቅፋ በር ላይ ከፍታ ነጥብ 1702 ግራና ቀኝ የሚገኙትን ገዦና ቁልፍ የሆኑ መሬቶችን አጥቅቶ በቁጥጥሩ ሥር እንዲያደርግ።
መብረቅ ዕዝ፡ 21ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 24ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና 2ኛ እግረኛ ክ/ጦርን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ ተጠናክሮ በብ/ጄኔራል ቁምላቸው ደጀኔ አመራር ሰጪነት አስማጥ - - ከርከበት
መክት ዕዝ፦ በሥሩ 14ኛ እግረኛ ክ/ጦር ኣና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በሥሩ በመያዝ በታንክና በመድፍ እየተጠናከረ የአሥመራ ዙሪያ ጥበቃ እንዲያደርግ
ውቃው ዕዝ፦ በሥሩ 15ኛ እግረኛ ክ/ጦር፣ 19ኛ ተራራ ክ/ጦር፣ 23ኛ እግረኛ ክ/ጦር እና ልዩ ልዩ ብርጌዶችን በመያዝ በታንከኛና በመድፈኛ እየተጠናከረ በብ/ጄኔራል አበራ አዛዥነት በአልጌና ግንባር . . ።”

ይህንን እውነታ ተገንዘበን ሰውዬው “ ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል ” ማለታቸውን ስናጤን ፍርዱን ለአንባቢ ምናብ እየተውን ነው። :mrgreen:

ሓቂ ምስ ገለጽና ሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ! :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ከጀግንነቴ የተነሳ ሻብያ ድል ያደረኩበትን ቦታ ተስፋዬ በር ብለው ሰይመውታል |ብ/ጄ ተስፋዬ ሀ/ማርያም

Post by Meleket » 21 Jan 2020, 04:28

ኽብረት ይሃበለይ Sabur ኃወይ! ንሓሰውትን ቄናን ታሪኽ ተረኽትን ደኣ ብጭብጥን መርትዖን አሰኒና ሓቂ ሒዝና ጉልባቦም ክንቐልዖ ኢና፤ ነዙይ ድማ ንስለ ኽብሪ ሰማእታትና ንገብሮ።

ምሉእ ሰላም ንህዝቢ ኤርትራን ህዝቢ ኢትዮጵያን እናተመነና! :mrgreen:
Sabur wrote:
18 Jan 2020, 07:29

Post Reply