Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: አቶ ልደቱ አያሌው እውነቱን ዘረገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ያሉት እነኛ የዱሮ አምቾቻችን አሁንስ ምን ይሉት ይሆን?

Post by AbebeB » 13 Jan 2020, 11:37

“ወሎ ብሎ አማራ የለም። ከአማራ ሳይንት ና ዙርያዋ ካሉ አማሮች በቀር። ላሊበላ አገው ነው። የተቀረው ኦሮሞና አርጎባ ነው። የአረብ ና አፋር ደም ያለው ወለዬም ብዙ ነው። ይህ እንግዲ በታሪክና በደም ስንሄድ ነው። በቋንቋ ከተባለ ግን ወለዬ ሆኖ አማርኛ የማይሰማና የማይናገር ያለ አይመስለኝም። በቀደምት አፄዎች የተነሣ አብዛኛው የወሎ ህዝብ ኦሮምኛን ረስቶታል።” አቶ ልደቱ አያሌው

https://kichuu.com/amantii-moo-burjaajiidha-kun/


AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @ESAT: አቶ ልደቱ አያሌው እውነቱን ዘረገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ያሉት እነኛ የዱሮ አምቾቻችን አሁንስ ምን ይሉት ይሆን?

Post by AbebeB » 20 Jan 2020, 17:50

ሀብታሙ አያለው ፈልጎ ያጣት ዕውቀት እዚህ አለችለት፡፡ እንዲያብ እርዱት፤ ካልገባውም አስረዱት፤ እምቢ ካለ ቸልሱት፡፡ምክንያቱም የልደቱን ምስክርነት መካድ አይችልምና!

Post Reply