Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብሄር ማንነት የለም !! ምሁራዊ አቶሚክ ቦምብ !!!! ጃዋርን ከምሁር ተብዬነት ወደ መራራ ካድሬነት የለወጠ ጌታ ይመስገን ! ትክከኛ ቦታውን ስላገኘ !!

Post by Horus » 14 Jan 2020, 03:09

እኔ ለአመታት ጎሳ የፖለቲካ ጽንስ አይደለም ስል ነበር ። በጎሳ ነገር ፖለቲካ ሊኖር አይችልም ። ስለዚህ በጎሳ ህሳቤ ላይ የቆመ ፖለቲካ ሁሉ ቅዠት ነው ። ይህ ደሞ በጥቂት አመታት በመረጃ ይረጋገጣል ።

Horus
Senior Member+
Posts: 30841
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የብሄር ማንነት የለም !! ምሁራዊ አቶሚክ ቦምብ !!!! ጃዋርን ከምሁር ተብዬነት ወደ መራራ ካድሬነት የለወጠ ጌታ ይመስገን ! ትክከኛ ቦታውን ስላገኘ !!

Post by Horus » 14 Jan 2020, 03:26

On this ER forum I had written many, many times that ethnicity was a psychological pathology and a form of delusional disorder. Here it is a trained psychiatrist put it in black and white. የዘር ፖለቲካ ከጥንቆላ የማያልፍ የደንቆሮ ህዝቦች መታለያ እምነትና ስብከት ነው። የተማሩ ፣ ያወቁ ፣ የሚያስቡ ህዝቦች በዘር ፖለቲካ እየተነዱ የዘር ነጻ አውጪዎች መቀለጃ አይሆኑም ። ምንም ነጻ የሚወጣ ነገር ስለሌለ ማለት ነው። ጎሳ ባይምሮ ውስጥ ያለ ሃሳብ ነው ። አየር፣ ነፋስ፣ ባዶ ህሳቤ ነው በቃ !!!

Post Reply