ኢዜማ ባዲአ አበባና ባዋሳ ቅስቀሳውን አጡፏል ። ኢዜማ ደጋግሞ እንደ ገለጸው በ400 ወረዳዎች ድርጅት መስርቶ እየተንቀሳቀሰ ነው ።
ኦፌኮ ጠንካራ የጃዋር ዶላር እና እሱን መልምሎ በሃረር እየቀሰቀሰ ነው ።
ኦነግ አዲስ አበባ ወስጥ ቅስቀሳ አጡፏል ።
የእስክንድር ነጋ ባለአደራ ፓርቲ ራሱን እያደራጀ ነው ።
እኔ ለብዙ አመታት እንዳልኩት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ቢያንስ
በሚከተሉት የፖለቲካ አዝማሚያዎች ዙሪያ ፓርቲዎች ይፈጠራሉ፣ ያድጋሉም ።
በኢትዮጵያዊ ብሄረተኝነት ዙሪያ ማለትም የእስክንድር ባለአደራ ፓርቲ አይነት ። ይህ ክንሰርቫቲቭ ናዚናሊስት ፓርቲ ነው
አንድ የሊብራል ዴሞክራሲ ፓርቲ መኖር አለበት ፣ ይኖራልም። ይህ ቡድን ገና ቅርጽ ይዞ ቅስቀሳ አልጀመረም ።
የሶሾያል ዴሞክራሲ ፓርቲው ኢዜማ ነው ። ባሁን ሰአት ጥሩ ድርጅት ያለው ፓርቲ ነው ።
የተሻሻለው የብሄረ ሰቦች ልዝብ ፓርቲ ብልጽና ነው ።
የቀሩት ነጠላ የጎሳ ድርጅቶች ናቸው
ኦነግ
ኦፌኮ
አብን
ህወአት
+ + +