-
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
ፓስተር ጫልቱ የሞተ ሰው አስነሱ Million Pente Ethiopians need Psychological Disorder Counselling And Therapy
የመናፍቃን መሪዎች በአሁኑ በሰለጠነው በ21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ሰዎች ጌታ በህልም በራዕይ መጥቶ እንዴት እንደምሞት ፣ ማንን እንደማገባ ተናገረኝ እያሉ ራሳቸው ሳያውቁ ከክፉ መንፈስ በሰሙት ድምጽ ተሳስተው ሌላውንም ህዝብ ሲያስቱ ተዉ ስ ህ ተት ነው ይህንን አይነት ቅዠት አትመኑ ብሎ ሰዎቹን መክሮ (Psychological Disorder Counselling And Therapy ) ወደ ኖርማል ህይወትና አመለካክት እንደመመለስ ሰዎቹን በዚህ በተሳሳተ መንገድ እንዲገፉበት ሲያበረታቱ ይታያል
Last edited by clear12 on 13 Jan 2020, 17:53, edited 2 times in total.
-
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26