በትግራይ "ትግራይን ነፃ ሀገር መሆን አለባት" የሚል ዓላማ ያነገበ ፖለቲካዊ ድርጅት ተመሰረተ።
በመምህር መሓሪ ዮሃንስ እና ጓደኞቹ የተመሠረተው "ምንቅስቃስ ናፅነት ትግራይ" (ም.ና.ት) የሚል ስያሜ የተሰጠው ድርጅቱ በቀጣይ በትግራይ ነፃነት የሚያምኑ አባላትን ያሰልፋል ተብሎ ይጠበቃል
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
Re: ትግራይ ተቆርጣ ልትሄድልን ነው። ለቆረጣ ይረዳት ዘንድም ም.ና.ት ጀምራለች❗❗
"ምንቅስቃስ ናፅነት ትግራይ" (ም.ና.ት) ሊቀመንበር፣ ም/ሊቀመንበር እና ፀሃፊ አዲሱን "ምንቅስቃስ" ምስረታ ላይ!!
-
- Member+
- Posts: 5951
- Joined: 06 Mar 2014, 04:33
-
- Senior Member+
- Posts: 33283
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Re: ትግራይ ተቆርጣ ልትሄድልን ነው። ለቆረጣ ይረዳት ዘንድም ም.ና.ት ጀምራለች❗❗
, Agames r really cursed ppl.