Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ትግራይ ተቆርጣ ልትሄድልን ነው። ለቆረጣ ይረዳት ዘንድም ም.ና.ት ጀምራለች❗❗

Post by Maxi » 13 Jan 2020, 17:18

በትግራይ "ትግራይን ነፃ ሀገር መሆን አለባት" የሚል ዓላማ ያነገበ ፖለቲካዊ ድርጅት ተመሰረተ።

በመምህር መሓሪ ዮሃንስ እና ጓደኞቹ የተመሠረተው "ምንቅስቃስ ናፅነት ትግራይ" (ም.ና.ት) የሚል ስያሜ የተሰጠው ድርጅቱ በቀጣይ በትግራይ ነፃነት የሚያምኑ አባላትን ያሰልፋል ተብሎ ይጠበቃል❗



Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ትግራይ ተቆርጣ ልትሄድልን ነው። ለቆረጣ ይረዳት ዘንድም ም.ና.ት ጀምራለች❗❗

Post by Maxi » 13 Jan 2020, 17:20

"ምንቅስቃስ ናፅነት ትግራይ" (ም.ና.ት) ሊቀመንበር፣ ም/ሊቀመንበር እና ፀሃፊ አዲሱን "ምንቅስቃስ" ምስረታ ላይ!! :lol: :lol: :lol: :lol:





Post Reply