Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

አጭቤው ብርሁኑ ነጋ አንቀጽ 39 ላይ በማነጣጠር የማይሰራ ሕገ-መንግስት እያለ ያጭበረብራል፡፡ አንቀጽ 39 የተቀመጠው እኮ መገንጠል እንዳይኖር ለማገዝ ስለሆነ ሕገ-መንግስቱ እየሠራ ነው እኮ

Post by AbebeB » 13 Jan 2020, 12:53

አጭቤው ብርሁኑ ነጋ ማጭበርበሩን ቀጥሏል፡፡ አንቀጽ 39 ላይ በማነጣጠር የማይሰራ ሕገ-መንግስት ማስቀመጥ ተገቢ አይደልም ይላል፡፡ ይህ አባባሉ የሚመነጨው የአንቀጽ 39ን ዓላማ ካለመገንዘብ ወይም አንቀጽ 39 የተካተተው ለማስገንጠል ነው ከሚል የተሳሳተ እሳቤ ነው፡፡

ስለዚህ አንቀጽ 39 መገንጠልን ለመከላከል እስከሆነ ድረስ ህገ-መንግስቱም እየሰራ ነውና አጭቤው ብርሀኑ ፓለቲካ አልገባውምና ወደ … ቢመለስ ይሻለዋል እላለሁ፡፡