“ወሎ ብሎ አማራ የለም። ከአማራ ሳይንት ና ዙርያዋ ካሉ አማሮች በቀር። ላሊበላ አገው ነው። የተቀረው ኦሮሞና አርጎባ ነው። የአረብ ና አፋር ደም ያለው ወለዬም ብዙ ነው። ይህ እንግዲ በታሪክና በደም ስንሄድ ነው። በቋንቋ ከተባለ ግን ወለዬ ሆኖ አማርኛ የማይሰማና የማይናገር ያለ አይመስለኝም። በቀደምት አፄዎች የተነሣ አብዛኛው የወሎ ህዝብ ኦሮምኛን ረስቶታል።” አቶ ልደቱ አያሌው
https://kichuu.com/amantii-moo-burjaajiidha-kun/
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: @ESAT: አቶ ልደቱ አያሌው እውነቱን ዘረገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ያሉት እነኛ የዱሮ አምቾቻችን አሁንስ ምን ይሉት ይሆን?
Can I invite Mereja TV to make interview on this issue with Lidetu?
-
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Re: @ESAT: አቶ ልደቱ አያሌው እውነቱን ዘረገፈ፡፡ እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል ያሉት እነኛ የዱሮ አምቾቻችን አሁንስ ምን ይሉት ይሆን?
ሀብታሙ አያለው ፈልጎ ያጣት ዕውቀት እዚህ አለችለት፡፡ እንዲያብ እርዱት፤ ካልገባውም አስረዱት፤ እምቢ ካለ ቸልሱት፡፡ምክንያቱም የልደቱን ምስክርነት መካድ አይችልምና!