ሀ) አብይ አህመድ
ለ) ኢሳይያስ
ሐ) ኢሳይያስ ይሁን አብይ መድረሻ ቢስ ስለሆኑ ይማረካሉ
መ) ሁለቱም በዘር ማጥፋት ተይዘው አለም አቀፍ ወንጀል ፍ/ቤት ይቀርባሉ።
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
-
- Senior Member
- Posts: 13983
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: የትኛው አምባገነን ነፍሰ-በላ በህይወት ከአገር የመፈርጠጥ ዕድል ይገጥመዋል? አብይ አህመድ ወይስ ኢሳይያስ አፈወርቅ?
The compass points toward Gaddafi!
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የትኛው አምባገነን ነፍሰ-በላ በህይወት ከአገር የመፈርጠጥ ዕድል ይገጥመዋል? አብይ አህመድ ወይስ ኢሳይያስ አፈወርቅ?
እስከ አሁን በተገኘው አስተያዬት አብይ አህመድ ከአገር ፈርጥቶ የማምለጥ ዕድል 40% ያለው ሲሆን በአንጻሩ ደግሞ የኤርትራው ክ/ሀገር ኢሳይያስ አፈወርቅ ይሁን የከፋ ክ/ሀገር አብይ አህመድ ጥገኝነት የሚሰጣቸው አንዳች አገር አይኖሩም 33% የመማረከ መጥፎ ዕድል ይገጥማቸዋል የሚል ነው።
History never lies, any monster whoever shed innocent people blood, ruined lives, caused misery in the end die cowardice death. The end of Abiy Ahmed and Isaias Afework will never be different. ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል እንድሉ even asylum is improbable for thug Isaias Afework who has been feeding the deep sea shark the lives of the poor, skinny and emaciated Eritrean and Abiy Ahmed who su.cked the blood of millions. Their lives and end is filled with nightmare.
እውነቱ ሲገለጥ በሶርያ የተከፈቱት የሲዖል እስር ቤቶች በኤርትራ ክ/ሀገር እንድሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለሀገራት እጥፍ ይሆናሉ። የሶርያ እስርቤቶች ገመና ሲገለጥ የበሽር አላሳዲን አረመኔነት፤አውሬነት፤ ኋላ ቀርነት፤ የልጅ ልጅ የሚዘልቅ አጥንት የሚሰብር ውርደት ነው ያሳየው።
ዛሬ በገና መብራት የምትብለጨለጨው አዲስ አበባ ውስጧ ሲከፈት ከሶርያው ሲዖል በከፋ የበርካታ አማራዎች የስቃይ መከር ይጋለጣል። በአደባባይ ተረሽነው ዛፍ የተተከለባቸው ብቻ ሳይሆኑ ከዚያ በላይ ዘግናኝ የሆነ
History never lies, any monster whoever shed innocent people blood, ruined lives, caused misery in the end die cowardice death. The end of Abiy Ahmed and Isaias Afework will never be different. ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል እንድሉ even asylum is improbable for thug Isaias Afework who has been feeding the deep sea shark the lives of the poor, skinny and emaciated Eritrean and Abiy Ahmed who su.cked the blood of millions. Their lives and end is filled with nightmare.
እውነቱ ሲገለጥ በሶርያ የተከፈቱት የሲዖል እስር ቤቶች በኤርትራ ክ/ሀገር እንድሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለሀገራት እጥፍ ይሆናሉ። የሶርያ እስርቤቶች ገመና ሲገለጥ የበሽር አላሳዲን አረመኔነት፤አውሬነት፤ ኋላ ቀርነት፤ የልጅ ልጅ የሚዘልቅ አጥንት የሚሰብር ውርደት ነው ያሳየው።
ዛሬ በገና መብራት የምትብለጨለጨው አዲስ አበባ ውስጧ ሲከፈት ከሶርያው ሲዖል በከፋ የበርካታ አማራዎች የስቃይ መከር ይጋለጣል። በአደባባይ ተረሽነው ዛፍ የተተከለባቸው ብቻ ሳይሆኑ ከዚያ በላይ ዘግናኝ የሆነ
-
- Senior Member
- Posts: 12718
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: የትኛው አምባገነን ነፍሰ-በላ በህይወት ከአገር የመፈርጠጥ ዕድል ይገጥመዋል? አብይ አህመድ ወይስ ኢሳይያስ አፈወርቅ?
Could Abiy Ahmed flee to Turkey or UAE? Where could Isaias Afework flee, Egypt or Al Shabab Somalia? Isaias Afework almost finished almost 99.9% of his age ( he almost a fading away like a dying bulb blow out), but Abiy Ahmed at his young age is facing the grim reality just like Assad and his family.