Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Educator
- Member
- Posts: 2345
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 08 Dec 2024, 16:01
የበሽር አላሳድ መንግስት እስካለፈው ሳምንት ድረስ የቆመ ይመስል ነበር። መከላከያውም ለረጅም ጊዜ ተሸክሞ የሚያቆመው ይመስል ነበር። ይሁን እንጅ መምሰልና መሆን ሌላ ነውና በአንድ ሳምንት ምት እንደ ካርቶን ቤት ፍርስርሱ ወጣ።
የኢትዮጵያ መከላከያም በሩቅ ሲታይ እንደ ግዙፍ ዛፍ ግርማው የሚያስፈራ ቢመስልም፣ ውስጡ ግን በብል የተበላ ነው። እጣ ፋንታውም ከበሽር አላሳድ መከላከያ የተለየ አይሆንም። የ11 ዓመት ህፃን በግዳጅ እያሰለፍክ ፣ 11 ዓመት ልትገዛ አትችልም።
በሽር አላሳድ እድል ብሎለት ወደ ሆነ አገር ኮብልሏል። የእኛውን ጨካኝ፣ አስመሳይና ብናኝ አምባገነን፣ ኢምሬት እንኳን በመጨረሻው ሰዓት የምትቀበለው አይመስለኝም።
ታሪክ እንደሚያሳየን የአምባገነኖች መጨረሻ ሁሌም ተመሳሳይ ነው።
Fasil Yenealem
-
Educator
- Member
- Posts: 2345
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 08 Dec 2024, 16:15
በሽር አላሳድን ከደማስቆ ይዛ የወጣችው አውሮፕላን እስካሁን የት እንዳረፈች አልታወቀም። በሊባኖስ እና ስሟ ባልተጠቀሰ አንዲት ሀገር ለማረፍ ያቀረበው ጥያቄ ውድቅ ሆኖበት አውሮፕላኗ የምታርፍበት ሀገር እንዳጣች ነው የተዘገበው።
በአሁን ሰዓት አላሳድን የያዘችው ፕሌን የት ትሆን?የሚለው የሁሉም ጥያቄ ሆኗል።
ያ የማይነቃነቅ የመሰለው ዘረኛ አምባገነን ፤ እነሆ በስተመጨረሻ ምድሪቱ ሳትቀር ማረፊያ ቦታ ነፍጋው ፍጻሜው በውርደትና በጭንቀት እየተደመደመ ይገኛል።
-
Right
- Member
- Posts: 3726
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 08 Dec 2024, 18:22
He is in Russia.
He shouldn’t be allowed to leave.
-
Fiyameta
- Senior Member
- Posts: 15235
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
Post
by Fiyameta » 08 Dec 2024, 19:08