Page 1 of 1

አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 04 Dec 2024, 19:25
by union
የዚህን የመገናኛ ብዙሀን መረጃ የውስጥ ታሪኮች እስቲ ጀባ በይን። ይሰማሻል አገው misraq :lol: :lol: :lol: :lol:

Re: አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 04 Dec 2024, 20:17
by union
አገው ምንአላቸው ሚድያውን ዘግቶ ማፈንገጡም ከዚህጋ የተገናኘ ነው።

አገዎችን ስላጋለጥናቸው ነጮችዬ ኬሬዳሽ ጥፊ አንቺ ማስቲካ እያሏቸው ነው። :lol:

Re: አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 04 Dec 2024, 22:16
by Misraq
ጋሽ ጥሌ ምን ይጠበስ ብሎሃል እኮ የእሳቱ ጉማጅ ዘሜ የበላይ ትንፋሽ። :lol: :lol: ይልቁንስ መስዋዕትነትን የሚፈራው ግን በአማራ ደም ተረማምዶ ስልጣን ላይ ለመውጣት የቋመጠው ቤርቤረሰብና መሪው እንሽላሊቱ እስክንድር በጎንደር አባት አርበኞች ወጊድ ስለመባሉ እናውጋ። :lol: :lol:

ዳዊት መፅሃፍ ይዞ ቢመጣ አምነነው ሲከፋፍለን ኖረ ነው ያሉት አባት አርበኛ መሳፍንት

Re: አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 05 Dec 2024, 01:59
by ethiopianunity
It is really unwise for any Ethiopian Agew or not, following Tplf is detrimental, it is better to unite with your brethren with all Ethiopians including Amara. Following orders of Tplf or foreign enemies, you end up hurting your own. Werku others maybe rich under Tplf, yet, he can turn around and do good for societies

Re: አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 05 Dec 2024, 02:45
by union
አገው ደረጀ
አይ አንቺ አገው መከራሽ በዛ። :lol:

እንደሱ እየተማመንን ስንቀጥል ጥሩ ነው። አገው ብንሆን እና ምን ይጠበስ ነው ያልሽው :lol:

እኛ እኮ በናንተ ላይ ጥላቻ የለንም። እኛ ያልነው እራሳቹን ቻሉና እዛው መራዊ ተወሸቁና አገውኛቹን ጨፍሩ እንጂ አማራ ነን እያላቹ የፍኖ መሪ እንሁን የምትሉት ነገር ዋጋ ያስከፍላቹሀል። 400ሺ ሆናቹ ከ70 ሚልዮን አማራጋ መላተም ለጋላ OLFም ለtplfም አላዋጣቸውም አፈር በሉ እንጂ ነው እያልኖት ያለው :lol:

ስለጎንደር ማውራትም ያምርሻል ለካ። እስቲ አውሪ ወንድ ከሆንሽ :lol:

Misraq wrote:
04 Dec 2024, 22:16
ጋሽ ጥሌ ምን ይጠበስ ብሎሃል እኮ የእሳቱ ጉማጅ ዘሜ የበላይ ትንፋሽ። :lol: :lol: ይልቁንስ መስዋዕትነትን የሚፈራው ግን በአማራ ደም ተረማምዶ ስልጣን ላይ ለመውጣት የቋመጠው ቤርቤረሰብና መሪው እንሽላሊቱ እስክንድር በጎንደር አባት አርበኞች ወጊድ ስለመባሉ እናውጋ። :lol: :lol:

ዳዊት መፅሃፍ ይዞ ቢመጣ አምነነው ሲከፋፍለን ኖረ ነው ያሉት አባት አርበኛ መሳፍንት

Re: አገው ዘመነ ወደ United Emirates ሊገባ ነው። አገው ወርቁ አይተነውን ሊቀላቀል ነው። ላታመልጭኝ አታሯርጭኝ።ቅቅቅቅ

Posted: 05 Dec 2024, 02:52
by union
ዘሙዬ የሳቱ ጉማጅ :lol: :lol: :lol:

አንድ ቀን እንኳን ጦርነት ብትገባ ኖሮ የሳቱ ጉማጅ አይደልምም የሙሙ ጉማጅ እንላት ነበር :lol: :lol: :lol: :lol:

አንድ ቀን እንደ ወንዶቹ ጦርነት ሳትገባ ዱባይ ልትገባ ነው ዘሙዬ የሳቱ ጉማጅ :lol: