Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Digital Weyane
Member+
Posts: 9371
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2024, 03:27

በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተሰማራ ማህሙድ አህመድ የተባለ የመናዊ፣ የትግራይ ስደተኞችን የአረብ ሴቶች የሚለብሱት ጥቁር ልብስ አልብሶ ሲያሸጋግራቸው ሲሞክር እጅ ከፍንጅ ተያዘ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:


Digital Weyane
Member+
Posts: 9371
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ!

Post by Digital Weyane » 04 Dec 2024, 03:38

የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<ማይ ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ>> እያለ ባደባባይ ፍቅሩን የገለፀላት ትግራይ ያፈራቻቸው ብርቅዮ ልጆች ራሳቸውንና ቤተሰባቸውን ለመደገፍ የመን ተሰደው በየደረሱበት ሲዋረዱ ማየት ልክ ኡናታችን ትግራይን እንደተዋረደች ያህል ያንገበግበኛል። ዳውን! ዳውን! ማህሙድ አህመድ! :evil: :evil:

Post Reply