Page 1 of 1

About ethnic cleansing advocates, associates on social media & Merkato

Posted: 20 Nov 2024, 09:04
by Odie
የመርካቶ የድሃ ላብ ገንዘብ በደረስኝ ስበብ የአብይ የጋላ ከበርቴዎች መፍጠርያ መዋል የለብትም::ይህ የእጅ አዙር ባርነት ቀማኛነት ነው::
የመርካቶ ላብ አደር ገንዘብ ተስብስቦ በኮሪደር ልማት ስም ሌላ ድሃ ማፈናቀያ መግድያ ታሪካዊ ስፍራዎች ማጥፍያ መሆን የለበትም::

የመርካቶ ላባደር ገንዘብ ተስብስቦ በኮሪደር ልማት ስም ራሱ መርካቶን ማጥፍያ መሆን የለበትም::

የመርካቶ ወዝአደር ገንዘብ ተስብስቦ የደም ጀነራሎች ወይም የጦር አበጋዞችን መቀለብያና የአብይ ጄኖሳድ/ዘር ማጥፋት ማስፈፀምያ መሆን የለበትም::

ይህ መርካቶ ብቻ ሳይሆን ሁልንም የአገሪቱ ግብር ከፋይ ይመለከታል::

ከዚህ ማፍያ የኦሮሞ የዘር ፋሽስት ስርአት ጋር አውቆም ሳያውቅም የሚተባበር ወይም የፋሽስቱ ስርአት ስራዎችን ፕሮፖጋንዳዎችን በሟሟቅም ሆነ በማቃለጥ ለጣፊዎች "ሶሻል ሜድያ ጄኖሳይደርስ" እራሳቸው በዘር ማፅዳት ተባባሪነት መጠየቅ አለባቸው::