1- የአድዋ ድል ልታገኝ የቻለችው በኤርትራዊ ባሻይ አውአሎም ስለሆነ
2- የዶጋሊ ጦርነት በኤርትራውያን መሪዎች እና ተዋጊዎች ድል ስለተገኘ
3- ኢትዮጵያ እንደ አንድ አገር የመሰረታት የኮሶ ሻጭ ልጂ ትውልዱ መንደሩ ዘሩ የማታወቀው አጼ በጉልበቱ ቴዎድሮስ ትውልዱ ኤርትራዊ እንደሆነ ይታማል
4- የሶማሌ-ኢትዬ ጦርነት ለድል ያበቃው ጀነራል አማን አንዶም ኤርትራዊ ነበር
5- ጣሊያን ወራሪ ኢትዮጵያን በተቆጣጠረ ጊዜ እና ኩሩሩ ንጉስ ሃይሌ ስላሴ ህዝቡን ጥሎ ወርቁን እና ቤተሰቡን ስብስቦ እንግሊዝ ስፈረጥጥ ..ሳይፈሩ አዲስ አበባ መሃል ፋሽስቱን ግራዚያኒን ያርበደበዱ ዘርአይ ደረስ እና አብርሃም ደቦጭ ኤርትራውያን ነበሩ
7- አባይን ደፈረ የምትሉት መለስ ግማሽ ኤርትራዊ እና ግማሽ አጋሜ ግን በኤርትራ ግብረገብነት ያደገ ነበር::
ኢትዬጵያ በአለም ክብር እና ቦታ እንዲኖራት ከተፈለገ ኤርትራዊ መሪ ፈጽሞ ያስፈልጋታል::
-
- Senior Member+
- Posts: 21994
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
-
- Member+
- Posts: 9665
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Re: ኢትዮጵያ ለምን ኤርትራዊ ደም ያለው መሪ ያስፈልጋታል?
This is a nice joke
እራሷ 600 አመት በባርነት አንቋር ታስራ ስትማቅቅ የነበረች ሀማሴን አለም ለማሸነፍ ያቃተውን ኢትዮጵያ የምትባልን ሀገር ሳላስደፍር ለዚህ አበቃዋት እያለን ነው፣ ይሄ ሀማሴን
እንዲዚህ አይነት ሞቅ ያለ ፋገራ ስታመጡ ደስ ይላል። ERም ሞቅ ሞቅ ይላል