Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 15726
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Pretoria Peace Agreement Article 10.1 states Interim Government is established through dialogue: among TPLF & the FDRE

Post by Axumezana » 08 Oct 2024, 05:41

Both TPLF & the Ethiopian government have to both approve on who is going to be the President and his associates. It means both have veto power on the decision process. Hence, even if the Ethiopian government wants Getachew to stay in power, that can only be effected if TPLF agrees (approves it).

https://igad.int/wp-content/uploads/202 ... t-here.pdf

Meleket
Member
Posts: 3804
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Pretoria Peace Agreement Article 10.1 states Interim Government is established through dialogue: among TPLF & the

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 10:27

ወዳጃችን Axumezana ጽሑፍህ ተነባቢና ተደራሽ እንዲሆን ለማድረግ ያክል ነው!

ቬቶ ነው ያልከው! ህወሓትማ “ስብሃትን ፍቱልን እንጂ እኛ በሁሉም ነገር ላይ እንስማማለን” ብላ ኣለቃቅሳስ እንደሆነ ዬምታውቀው ነገር ኣለህን?

ስብሃት ከእስር የተፈታው በሰራው ስራ ወይስ በብልጽግና ምህረትና ችሮታ ወይስ ህወሓት የቀውፊ (ቪቶ) ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቱንም ለብልጽግና በስምምነት ስላስረከበ. . . ቀስ እያለ የሚመረመር ጉዳይ ነው! አይመስልህም ወዳጃችን!

viewtopic.php?f=2&t=351517
Meleket wrote:
03 Oct 2024, 09:53
ወዳጃችን Axumezana ተጫዋች ነህ! አሁን ወደ ቁምነገሩና ወደ ሂሳቡ እንሂድ እስኪ

"ዶ/ር ኣብይንም ባስገረመ ሁኔታ ስብሃት ነጋ ከምርኮና ከእስር የተፈታበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?

ሂሳብ እናወራርዳለን ባዩ ኣቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን መንግስት እንዲመራ ዬተመረጠበት ምክንያትስ ለምን ሊሆን ይችላል?

መቸም መጠርጠር ኣይከለከልም;-

ለመሆኑ እነ ነፍስኄር ስዩም መስፍን ኣባይ ፀሃየና ኣስመላሽ ወልደስላሴ ዬተደበቁበትን የቀበሮ ጉድጓድ ዬጠቆመው ኣካል ማን ሊሆን ይችላል? ኑ እዚህ ኣለን ኑና ማርኩን ብሎ መልእኽት ዬላከ ዬወያኔ ኣካልም ነበር ኣሉ? እውነት ነውን? መቼም ቦለቲካ ላይ ዬማይደረግ ነገር ዬለም። ወዳጃችን Axumezana እስኪ በል ንገረን ኣንተ መቼም ስለትግራይና ወያኔ የማታውቀው ነገር ዬለም።" ኣንልህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።።
Axumezana wrote:
08 Oct 2024, 05:41

Post Reply