Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 12320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለማሳየት

Post by Abere » 03 Oct 2024, 15:43

የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለማሳየት ነው።

The fight between Abiy Ahmed (who covered up himself in his fake love for Ethiopia) and Amhara Fano is the fight between the blood su.cking Orommuma whose belief stem in spilling innocent people blood and regards this as a lucky event of savagely defeating innocents. Abiy Ahmed who has been known to be inspired by Pente witches, "Nebiy/Nebiyt" as well as Irreecha Qorit (ቡዔል ዘቡዔል) strongly believes his OLF army would get victory if blood is spilled in Qorit's week. However, it is known that ቡዔል ዘቡዔል would in the end takes bullet against its worshippers. There is no doubt Abiy Ahmed's OLF army are walking into quagmire and will not return home to greet their Oromo mothers, fathers, siblings and neighbors.

Axumezana
Senior Member
Posts: 15594
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Axumezana » 03 Oct 2024, 17:50

አበረ፥

ተረጋጋ፥ ጥንቆላ፥ አስማት፥ መተት፥ ጥላ ወጊ፥ ማሰልጠኛውና፥ መናሃርያው፥ ጎንደርና፥ ጎጃም፥ነው። ወሎም፥ በወሎ፥ መጀን፥ የተያዘ፥ ነው። ኢትዮጵያም፥ ቤተክርስትያናችንም፥ ከዚህ መንፈስ፥ ነፃ ማውጣት፥የእኛ ስራ ነው።

Meleket
Member
Posts: 3581
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Meleket » 04 Oct 2024, 03:13

ትግራይ ወያኔዎች ውስጥ ስር ዬሰደደው የሰው ንብረትን የሰው ሃገርን የሰው መሬትን የሰው ርስትን የሰው ባህርን የመመኘት ኣባዜስ የጦርነት ልክፍቱስ የእኩይ መንፈስ ውጤት ኣይደለምን? ከዚህ እኩይ መንፈስ ቀጠናውን ነጻ የማውጣት ስራ ደግሞ የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ስራ መሆኑን ኣለመዘንጋት መልካም ነው።
Axumezana wrote:
03 Oct 2024, 17:50
አበረ፥

ተረጋጋ፥ ጥንቆላ፥ አስማት፥ መተት፥ ጥላ ወጊ፥ ማሰልጠኛውና፥ መናሃርያው፥ ጎንደርና፥ ጎጃም፥ነው። ወሎም፥ በወሎ፥ መጀን፥ የተያዘ፥ ነው። ኢትዮጵያም፥ ቤተክርስትያናችንም፥ ከዚህ መንፈስ፥ ነፃ ማውጣት፥የእኛ ስራ ነው።

Selam/
Senior Member
Posts: 13235
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Selam/ » 04 Oct 2024, 05:57

አክሱም-ጩፋ - ቡዔል ዘቡዔል የአጋንንት አለቃ ነው። ከይሶ ስለሆንኮ ጎጃምና ጎንደር ላይ ዘለህ ተፈናጠጥክ እንጂ በሁሉም ህብረተሰብ ውስጥ ሰይጣንን የሚያገለግሉ ግለሰቦችም የሰዎች ስብስቦችም አሉ።

በተለይ ያንተዋ ወያኔ ፣ አሉ የተባሉት የጥፋት ኃይሎች በሙሉ የሰለጠኑባት የዕርጉሞች ስብስብ ነች። ለሰላሳ ዓመታት የንፁሃን ደም ስታፈስ፣ የፈጣሪን ስራ በመፃረር የወንድን ልጅን ብልት ስታኮላሽ፣ ሴቶችን መሃን ስታደርግና የሰው የሆነን ንብረት ስትዘርፍ የኖረች አስፀያፊ የሰይጣን አገልጋይ መሆኗን ልትክድ አትችልም። ታዲያ ለዘመናት ከፈፀማችሁት ግፍ ለመንፃት አይናችሁን ደንቁላችሁ ለመቶ ዓመት ገዳም መግባት ሲገባችሁ፣ አሁንም እንደድሮው ስትቅበዘበዙ አያሳፍርህም?

እናንተ የለኮሳችሁትን የጥፋት ችቦ የተረከበው ወደሉ የኦነግ ቡዔል ዘቡዔል ደግሞ ግዝቱን ሰብሮ የተቋረጠውን የደም ግብር እንዲቀጥል ህፃናትንና አዛውንትን በጠራራ ጠሃይ እየጨፈጨፈ ይገኛል። ለዚህም ምስጋናውን በእሬቻ ይገልፃል። ለዚህ ነው፣ ‘አህያ ከአመዱ’ እንደሚባለው የደም ግብር ዝምድናህ አንገብግቦህ፣ እሬቻ ለምን ተነቀፈብኝ ብለህ አማራ ትከሻ ላይ ዘለህ የተፈናጠጥከው።

Abere
Senior Member
Posts: 12320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Abere » 04 Oct 2024, 12:35

ጎጅ ባህል እና ልማድ የማይገኝበት የአለማችን ክፍል የለም። ጎጅ ባህል ወረርሽኝ ሁኖ በተለይም ባላደጉ አገራት ይታያል። ማንኛም ባህል የሰው ልጅ የፈጠረው እንጅ በተአምር የተገኜ አይደለም። አንድ ባህል ለተፈጠረብት፤ ጊዜ/ዘመን፤ ህዝብ፤ አኗኗር፤ ቦታ እና ተፈጥሯዊ መልክዐ ምድር ይመጥናል። ሆኖም ግን ከዘመን አንጻር፤ ከሰው ልጅ የግንዛቤ ዕድገት እና አኗናር ይቀየራል -ስለማይመጥን። ለምሳሌ የሴት ልጅ ግርዛት እንውሰድ ይህ ባህል በአፍሪካ በተለይም በአርብቶ አደር ዘንድ እጅግ የተስፋፋ ነው። ይህ ጠንቅ ግን ይቀጥላል ማለት አይደለም - እየተቀየረ ነው።

ጉዳዩ እሬቻ ስለሆነ ስለ እርሱ ስንመለስ። እሬቻ ሀይማኖት አይደለም፤ እሬቻ መሰረተ-ቃሉ ራቻ ከሚል የራቻ ትውፊታዊ ትግበራም አመታዊ የእርሻ ፍሬ አላባ ቀድሞ ለደረሰው ምስጋና እና ፌስታ በሸዋ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ወግ ነው። ከዚያ በኋላ በተለይም ኦሮሞዎች ከአርብቶ አደርነት ወደ አርሶ አደሩ ጋር ሲቀላቀሉ ሊላ ተሳቢ ደረቡብት - ምስጋና እና ፌስታው ባዕድ አምልኮ ሆነ።

ይህ ነገር ሙሴ በበርሃ እስራኤላዊያን እየመራቸው እንዳለ መና ከሰማይ የሚያገምጣቸውን፤ ወሃ ከጥንጫ አፍልቆ የሚያጠጣቸውን ህያው አምላክ ተዐምሩን እያዩ የወርቅ እና የዕንጨት አሻንጉሊት በማምለክ እግዚአብሄርን እንዳስቀየሙት አይነት ነው። [ እኔ እግዚአብሄር አምላክህ ነኝ። ከኔ በቀር ሌላ አምላክ አታምልክ] የሚለውን ወደ ጎን በመተው።

ጵንጥና እንድሁ እሬቻ ነው። ልዩነቱ እሬቻ ደብረ-ዘይት (ሸዋ) ተወለደ፤ ጵንጥና ከአውሮፓ ከስንደ እና ሰልቫጅ ልብስ ጋር ገባ። ጵንጥና ክርስትናን በማጣመም ለቡዔል ዘቡል መገዛት ነው፤ እሬቻም እንድሁ ለቆሪጥ ማደር ነው። የሚገርመው እሬቻ የሚያመልኩት ግንዛቤ ያጠራቸው ያልተማሩት መሀይም ወገኖች ሲሆኑ፤ ጴንጤዎች ግን ፊደል ቆጠረው ዳሩ ግን ለንዋይ ማገኛ የመረጡት የጨለማ ጉዞ ነው። ፍተወተ ንዋይ ፍተወተ ሞት ሊያመጣ ይችላል እና። ይበልጡንም የሚረቡ ሰዎች ሳይሆኑ የመንፈስ ሁከት ወይም የሱስ ሰለባ ለሆኑ ነው። ጫት እና አልኮል እገሌ ያዘወትራል ወይም የመንፈስ ጭንቀት አለብት ከተባለ ጴንጤ ይግባ ይባላል። ወይም ባል ወይም ሚስት አላገኝ አለ ከተባለ ጴንጤ ይሁን ነበር ሲባል የሰማሁት።

Axumezana wrote:
03 Oct 2024, 17:50
አበረ፥

ተረጋጋ፥ ጥንቆላ፥ አስማት፥ መተት፥ ጥላ ወጊ፥ ማሰልጠኛውና፥ መናሃርያው፥ ጎንደርና፥ ጎጃም፥ነው። ወሎም፥ በወሎ፥ መጀን፥ የተያዘ፥ ነው። ኢትዮጵያም፥ ቤተክርስትያናችንም፥ ከዚህ መንፈስ፥ ነፃ ማውጣት፥የእኛ ስራ ነው።

Axumezana
Senior Member
Posts: 15594
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Axumezana » 04 Oct 2024, 12:49

አበረ፥
መንፈሳዊን ነገር፥ በስጋዊ፥ አእምሮ መመርመር፥ አይቻልም፥ ምክሬ፥ ግዜ ወስደህ፥ ወንጌልን፥ አንብ፥ እግዚአብሄርን፥ በልጁ፥ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን፥ ልታውቀውና ልታመልከው ትችላለህ። ያን ባደረክ ጊዜ፥ መንፈሳዊ አይንህ ይበራል፥

Abere
Senior Member
Posts: 12320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የእሬቻ ቆሪጥ በዓል ምክንያት በማድረግ ለምን ዐብይ አህመድ ኦሮሙማ 40,000 የኦነግ ሰራዊት ወደ አማራ ክፍለ-ሀገር ላከ? ግልጽ ነው። ደም የማፈሰስ እና የመጠጣት መገለጫ መሆኑን ለ

Post by Abere » 04 Oct 2024, 14:21

Axumezana,

እስኪ አንተ ከጵንጥና ሚስት ነው ወይስ ገንዘብ ያገኜኸው? :lol: አበረ ከ40 ቀኑ አንስቶ በክርስቶስ ክርስቲያን የሆነ ደስተኛ ክርስቲያን ነው። የመጽሀፍ ቅዱስ ትዕዛዝ እና ትምህርትም እግዚአብሄር አላወሳሰበውም ለሰው ልጅ በሚገባ እና በሚችለው አድርጎ ነው ያስቀመጠው።

እናት እና ልጁን ነፍሴ እስኪ ወጣ እወዳለሁ። መጽሀፍ ቅዱስ አንብቢያለሁ መልዕክቱ አንድ ነው።

Axumezana wrote:
04 Oct 2024, 12:49
አበረ፥
መንፈሳዊን ነገር፥ በስጋዊ፥ አእምሮ መመርመር፥ አይቻልም፥ ምክሬ፥ ግዜ ወስደህ፥ ወንጌልን፥ አንብ፥ እግዚአብሄርን፥ በልጁ፥ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን፥ ልታውቀውና ልታመልከው ትችላለህ። ያን ባደረክ ጊዜ፥ መንፈሳዊ አይንህ ይበራል፥

Post Reply