Page 1 of 1
አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 01 Oct 2024, 09:20
by Abere
አብይ አህመድየወያኔ ነገር ያው ወያኔ የዴዴቢት ህገ-መንግስት ከዓለም1ኛ A+ ውጤት ያስመዘገበ ኢ-ህገመንግስት ነው ይለናል። የ1ኛ ደረጃ መምህርነት ስራውን ጥሎ ከደደቢት ፍየል እረኞች ጋር ሰይጣን በህልም አሳይቶት በርሃ የጻፈውን ቆሻሻ የሞት ዕዳ በደል። የደደቢት ህገ-መንግስት 100% ፀረ-አማራ - አማራን እንደት ማጥፋት እንደሚቻል የተዘጋጀ የወያኔ ትግሬዎች የዘር ማጥፊያ Manual (መመሪያ) መሆኑን የድፍን አማራ ህዝብ የሚያውቀው አለም ደግሞ ባደረሰው ዕልቂት የተገነዘበው ነው። አብረውት የነበሩት እናት ወያኔ አይጦችን (እነ ስዩም መስፍንን) የበላ፤ 1 ሚልዮን ትግሬ የጠጣ የሰይጣን ኪታብ ነው።
ከሞት አፍ የተረፉ ወያኔዎች አሁንም የሚመነዥኩት የአማራን እርስት እና ህዝብ ወልቃይት፤ሁመራ እና ራያን በማጭበርበር መንጠቅ ነው። በዝህ ዕድሜው ወደ ንሰሃ ሳይሆን አሁንም ጦርነት አማራን መጨፍጨፍ ነው። ይህ ሰው 50፣000 አማራ በአንድ ጀንበር ወልቃይት ውሻ ውስጥ እንድረሸኑ ትዕዛዝ የሰጠ መሆኑ በታሪክ ይታወሳል። ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Amhara has to fight only its own fight. All OLF, Woyane and Shabia are irreconcilable enemy of Amhara people. Amhara has to build its own defense asset and get well organized defense structure. Amhara should know how complex the issue dealing with each of these evil enemies - each of them are favorite child of Arabs and the West. They have the backings and support. The only solution is being a winner not an alliance to anyone of them.
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 01 Oct 2024, 10:34
by Axumezana
Abere የትግራይ ጥላቻህ አቦይ ስብሃትን ስታይ ተነሳብህ መሰለኝ፥ ውሽት ማውራት ጀመርክ፤
- አቦይ ስብሃት በጊዜው በዲግሪ ከተመረቁ አንጋፋ ሙሁራን እንዱ ሲሆን He was a high school teacher.
- ወያነ 50,000 አማራ በእንድ ጀምበር ፥ገደለ የምትለው የሃሰት ትርክት መሆንዋን ለአንተ አልነግርህም። ወያነ በ 17 አመት ትግሉ የገደለውን፥ የኢድዩና የደርግ ጦር ደምረህ ሊሆን ይችላል።
የዘመናት ታሪክ እንደሚያሳየው አማራና ትግረዋይ ጠላትን ለመከላከል በአንድነት እንደሚያሸንፉ ነው። አብይን ለማስተንፈስ አብረን እንስራ፤
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 01 Oct 2024, 17:35
by Abere
Axumezana,
ለእራሱ ሳይማር ያስተማረውን አማራ ለማጥፋት ክፍል ዘግቶ ደደቢት በርሃ የገባው ስብሃት ነጋ ሊገለጽበት የሚችለው አንድ ነገር - ስብሃት ቋሚ የአማራ ጥላቻ የተጣባው እስከ ሞት ጊዜው አማራ እንደጠላ የሚኖር ነው። ስብሃት የአማራ ብቻ አይደለም ፀረ-ኢትዮጵያ ነው። ኢትዮጵያ አሰብን አመጣለሁ ብትል ደደቢት ተመልሸ እገባለሁ ያለ እርኩስ ወያኔ ነው። ስብሃት 1ኛ ደረጃ ህገ-መንግስት ብሎ ሲያወራ እጅግ ነው ያሳቀኝ። አማራ ህዝብ መሀል ጣቱን አንስቶ እንካ ነው ያለው የወያኔዎችን የግል ውስጠ ደንብ።
የሞተ የተደመሰሰ፤ የደደቢት ህገ-መንግስት ከፍራሹ ስር አድጎ ይተኛበት።
-በአማራ እና በትግሬ መካከል እንደ ህዝብ ግጭት በታሪክ የለም። ይህ ግልጽ ነው። ግጭት የሚያስነሳ ከወያኔ በፊት አንዳች ጉዳይ አልነበረም። ይበልጡንም በትግሬ መካከል ይኖር ይሆናል እንጅ ምክንያቱም አንዱ ቤተሰብ ከሌላው ቤተሰብ ጋር በእርሻ መሬት ይገባኛል። አማራም ቢሆን እንድሁ በእራሱ በአማራ መካከል - ይገባኛል። ከዚህ ባለፈ ትግሬ ተከዜ ተሻግሮ ወይም ራያ ኮረም አላማጣ እርሻ መሬት አለኝ የሚልበት አንዳች ምክንያት የለውም። አሁን ይህ ችግር የመጣው በእነ ስብሃት ነጋ ምክንያት ነው።
ይህ እርኩስ ነው አሁንም ጦርነት ትግሬ ይፈልጋል ምክንያቱም አማራ እርስት መቀማት አለብን፤ አማራ የትግሬ ዘላቂ ጥላት ነው ብሎ ስለሚያምን።
Evidence abundant, Sebhat committed genocide against Amhara of Gondar Humera-Welqait. Witnesses confirmed because of his order 50,000 Gondar Amhara were massacred. Amhara and Tigre cannot live in one country as long as there is Woyane. Period. His hiccup is to face off Amhara again, he cannot learn what happened to his rat comrades and his humiliating defeat.
Axumezana wrote: ↑01 Oct 2024, 10:34
Abere የትግራይ ጥላቻህ አቦይ ስብሃትን ስትይ ተነሳብህ መሰለኝ፥ ውሽት ማውራት ጀመርክ፤
- አቦይ ስብሃት በጊዜው በዲግሪ ከተመረቁ አንጋፋ ሙሁራን እንዱ ሲሆን He was a high school teacher.
- ወያነ 50,000 አማራ በእንድ ጀምበር ፥ገደለ የምትለው የሃሰት ትርክት መሆንዋን ለአንተ አልነግርህም። ወያነ በ 17 አመት ትግሉ የገደለውን፥ የኢድዩና የደርግ ጦር ደምረህ ሊሆን ይችላል።
የዘመናት ታሪክ እንደሚያሳየው አማራና ትግረዋይ ጠላትን ለመከላከል በአንድነት እንደሚያሸንፉ ነው። አብይን ለማስተንፈስ አብረን እንስራ፤
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 01 Oct 2024, 20:05
by Axumezana
አበረ 50000 ወያነ ገደለ የሚለውን ትርክት፥በምሁር ኦኢምሮህ መርምረው፤
ትግረዋይ ተከዜ ተሻግሮ አያውቅም የሚለውም፥ መርምር፥ ሚካኤል ስሁል ከጎንደር ሆኖ ኢትዮጵያን የገዛው፥ ( ቤተመንግስቱም እዛው ጎንደር ዛሬም አለ)። አፄ ዮሃንስም አንዱ ቤተመንግስታቸው ደብረታቦር እንደነበረ ይነግረናል። ወልቃይት ፀገዴንም ያቀናው በዋነኝነቱ ከትግራይ የመጣ ህዝብ እንደሆነ፥ አታውቅም ብዬ አልገምትም። ትግረዋይንም ወያኔን አምረህ መጥላትህ እንዳንተ ካለ በሳል ሰው መሆኑ፥ ይገርመኛል፥ ምንጩ ግን አሮጌ የትምክህት አስተሳስብ ነው።
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 02 Oct 2024, 13:03
by Abere
ለምን ነገር በማጠማዘዝ ወደ ምትፈልገው የውሸት ትልም (ፈር) መግባት ትጥራለህ። ቀጥተኛ አሥተሳሰብ እና እውነቱን ብቻ መናገር ጠቃሚ መፍትሄ ላይ ያደርሳል።
ወያኔን እና እኩይ አላማውን ትግራይ በሚል መሸፈኛ በመጠቅለል ሰዎች ሁሉ ወያኔን ሲነኩ ትግራይን ነኩ ለማለት ነው። እኔ አበረ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሬ ይሁን፤ አደሬ፤ አማራ ይሁን ጉራጌ፤ኦሮሞ በእኔ አይን ሁልም እኩል ነው።
እኔ ትግሬ አልጠላም፤ ወያኔ የሆነ ትግሬ ግን በደንብ አድርጌ ነው የምጠላው። ወያኔ ሲነካ ትግሬ ተነካ ከሆነ ግን የራስህ ችግር ነው። በማሸማቀቅ ውሸት የወያኔን ውሸት ማሽሞንሞን አይቻልም።
አሁን አማራ ክልል አብይ አህመድ እና ኦሮሙማ መከላከያ የሚያደርገው ጦርነት እኮ ወያኔን ለማሽሞንሞን ነው። የአብይ አህመድ አማራ መሬት ላይ የሚያልቅ የሚረግፈው ለወያኔውች ተብሎ ነው።
ከዚህ ውጭ ሌላ ትርጉም አይሰጠውም። አማራ ደግሞ የሚፋለመው የወንበዴዎች የደደቢት ድርዬ ሰንድ የእኔ አይደለም - ከፈላጋችሁ መጸዳጃ ቤት ተጠቀሙበት እያለ ያለው።
ሌላው ድህረ ወያኔ እኮ የነበሩ መሪዎች አንዳቸውም ይህን ጎሳ ወክየ ወይም ይህ ጎሳነኝ ብለው አያውቁም። ጎጠኞች ይተርኩባቸዋል እንጅ እስከ አሁን የማን ጎሳ እንደ ሆኑ አይታወቅም። እርሱ አጼ ዮሀንስ ይህን የወያኔ ፍረጃ በህይወት ኑረው ቢሰሙ የሚናደዱ ይመስለኛል። እንደዛ በነበረበት ስርዐት የሰው ልጅ አገሩ ጸባዩ እና ምግባሩ እንጅ የትውልድ ጎጥ አለነበረም። ጎጥ ማንነት ያደረገው ወያኔ ነው።
Unlike Ethoash, I hope you would live longer to see the tribal cr@p bulldozed and you would be mentally free of this sickness of tribalism.
Axumezana wrote: ↑01 Oct 2024, 20:05
አበረ 50000 ወያነ ገደለ የሚለውን ትርክት፥በምሁር ኦኢምሮህ መርምረው፤
ትግረዋይ ተከዜ ተሻግሮ አያውቅም የሚለውም፥ መርምር፥ ሚካኤል ስሁል ከጎንደር ሆኖ ኢትዮጵያን የገዛው፥ ( ቤተመንግስቱም እዛው ጎንደር ዛሬም አለ)። አፄ ዮሃንስም አንዱ ቤተመንግስታቸው ደብረታቦር እንደነበረ ይነግረናል። ወልቃይት ፀገዴንም ያቀናው በዋነኝነቱ ከትግራይ የመጣ ህዝብ እንደሆነ፥ አታውቅም ብዬ አልገምትም። ትግረዋይንም ወያኔን አምረህ መጥላትህ እንዳንተ ካለ በሳል ሰው መሆኑ፥ ይገርመኛል፥ ምንጩ ግን አሮጌ የትምክህት አስተሳስብ ነው።
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 02 Oct 2024, 14:41
by Axumezana
አበረ፥ ከዚህ በታች ያልከውን እኔም እስማማለሁ፤ መልካሙንና ሰላሙን ለህዝባችንና ለአገራችን ያምጣልን፤
"ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሬ ይሁን፤ አደሬ፤ አማራ ይሁን ጉራጌ፤ኦሮሞ በእኔ አይን ሁልም እኩል ነው"
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 02 Oct 2024, 14:51
by Abere
የአገራችን ህዝብ መከራ፤ስቃይ፤መለያየት እና መከፋፈል ይበቃዋል። የሁሉም ነገር መጨረሻ አለው እኮ። የኢትዮጵያ ህዝብ ብቻ እኮ ነው ከማያቋርጥ ስቃይ እና ሁከት ውስጥ የሚኖረው። ሰው ከሞተ በኋላ አይኖረም እኮ። ሰው ሳይኖርበት፤ መሬቱ ሰው ላይ እየኖረበት ነው።
በቃ! ዘረኝነት በቃ! ክልል በቃ! ይህ መሆን አለበት የሁሉም ስነ-ልቦና እና ጥረት። አንድ ነገር አልሰራ ካለ እና ዋጋ ካስከፈለ መቀየር የግድ ነው።
Axumezana wrote: ↑02 Oct 2024, 14:41
አበረ፥ ከዚህ በታች ያልከውን እኔም እስማማለሁ፤ መልካሙንና ሰላሙን ለህዝባችንና ለአገራችን ያምጣልን፤
"ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ትግሬ ይሁን፤ አደሬ፤ አማራ ይሁን ጉራጌ፤ኦሮሞ በእኔ አይን ሁልም እኩል ነው"
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 02 Oct 2024, 18:55
by Axumezana
Abere,
I shared to you some articles on how to shape Ethiopia( I know you may not agree with my ideas). But I fail to to understand about the Ethiopia you propose to the future. Can you illustrate that in terms how to restructure , address diversity and unity, economy & politics of the country.
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 05:05
by Meleket
ከሂሳብ እናወራርዳለን ወደ ኣብረን እንስራ። እስስት ግን ኣዅሱም ውስጥም ትገኛለች ማለት ነውን?
ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ወደ ከኣብይ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን ኣዬ የወያኔ ተራ ካድሬዎች ቦተሊካ!
ቅንነት ቢሆን ኖሮ ከAbere ጋርም ከአብይ ጋርም ኣብረን እንስራ በተባለ ነበር። ነገር ግን ኣሁንም ጥላቻን ነው እዬሰበከ ያለው ወዳጃችን Axumezana ቢሆንም ግን ዛሬም እንደ ትላንቱ “ አሁንም ነገም ከነገ ወድያም ፍቅር ያሸንፋል!”
Axumezana wrote: ↑01 Oct 2024, 10:34
Abere ..
የዘመናት ታሪክ እንደሚያሳየው አማራና ትግረዋይ ጠላትን ለመከላከል በአንድነት እንደሚያሸንፉ ነው።
አብይን ለማስተንፈስ አብረን እንስራ፤
Meleket wrote: ↑19 Nov 2021, 10:22
Axumezana wrote: ↑07 Sep 2021, 10:19
Why is the war in the Amhara state?
The victorious TDF has brought the war
to the territory of the enemy, . . .
የአማሮቹ ኣገር ነው የጠላት አገር እያልከው ያለህ፡ ሳታፍር ደግሞ አማራ ወንድሜ ነው ትላለህ ኣዬ የእስስት ነገር። ኢትዮጵያዊነት ማለት የአማራን ርስት በጠላትነት መፈረጅንም ያጠቃልል መስሎሃል ኣይደል?
ከ3ሽህ ኣመት በኋላም ከእንግዴ ልጅነት ያልተገላገልክ እስስቱ ወንድሜ ራስህን ችለህ በራስህ ለመቆም ያልታደልክ ፍጡር የዘላለም ጥገኛ የእምዬ ኢትዮጵያ ሞልቃቃ ልጅ ነህ አይደል ጉረኛው Axumezana? viewtopic.php?f=2&t=280152
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 06:45
by Axumezana
Ascari Debtera Bereket,
You are insecure with a shallow brain infected with ascari( colonial ) syndrome.
It was a fact that Ethiopian defence forces, Eritrea forces, Amhara and other states special forces from different states invaded and committed genocide, rapping and looting Tigray during the two years war. At that time Amhara was the territory of the enemy( ለአብይና ለኢሳያስ ደግሞ ደጀን) However, that does not nullify the 7 centuries cooperation ( while competing for power ) between Amhara & Tigray in defending and building Ethiopia. If you have a just brain as you claim , you should write and admire how the few Tigrayans were able to defend themselves while under siege for two solid years and still have about 300k war hardened fighters ready to sallow Isaias.
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 09:53
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana ተጫዋች ነህ! አሁን ወደ ቁምነገሩና ወደ ሂሳቡ እንሂድ እስኪ
"ዶ/ር ኣብይንም ባስገረመ ሁኔታ ስብሃት ነጋ ከምርኮና ከእስር የተፈታበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?
ሂሳብ እናወራርዳለን ባዩ ኣቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን መንግስት እንዲመራ ዬተመረጠበት ምክንያትስ ለምን ሊሆን ይችላል?
መቸም መጠርጠር ኣይከለከልም;-
ለመሆኑ እነ ነፍስኄር ስዩም መስፍን ኣባይ ፀሃየና ኣስመላሽ ወልደስላሴ ዬተደበቁበትን የቀበሮ ጉድጓድ ዬጠቆመው ኣካል ማን ሊሆን ይችላል? ኑ እዚህ ኣለን ኑና ማርኩን ብሎ መልእኽት ዬላከ ዬወያኔ ኣካልም ነበር ኣሉ? እውነት ነውን? መቼም ቦለቲካ ላይ ዬማይደረግ ነገር ዬለም። ወዳጃችን Axumezana እስኪ በል ንገረን ኣንተ መቼም ስለትግራይና ወያኔ የማታውቀው ነገር ዬለም።" ኣንልህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።።
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 10:49
by Axumezana
Ascari Meleket,
ስለዚች ነገር አስተያዬት መስጠት ለምን ፈራህ?
viewtopic.php?f=2&t=351509
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 11:09
by Abere
Axumezana,
As you very well know Ethiopia is among the very few oldest countries in the world. It is the few countries that took shape over thousands of years. Unlike the hundreds of the counties in the UN, Ethiopia is not a country conceived in the era of colonization by colonizers. Ethiopia does not have re-defined or recreated. The only prime challenge Ethiopia has been facing and endured for generations is the unhealthy intervention of external entities with the ill-aspiration of eliminating Ethiopia as a country from the face of Africa - just like the Arab world and Iran dreams to do against the State of Israel. There is no better way to understand what has been happening against Ethiopia. What is unique, however, in the context of Ethiopia, they use select opportunist groups from Ethiopian themselves to as their agents to execute their wish.
That does not mean Ethiopia should be left behind from the rest of the world and should not transform itself a better country serving the economic, social justice and political will of its citizen as far as those changes are deemed essential and are in sync with deep-rooted fabric of the society. Change or transformations are not based on the will and imposition of certain group or individual, it is not driven by the want of an individual/a few groups. It should neither be imported or imposed by foreign adversaries. It has to be driven by the underlying objective circumstances of the society. The revolution of Derg and the Revolution Woyane, and now the Orommumization of Ethiopia has proved these changes were engendered by the lusts of foreign entities not by the critical mass of Ethiopia.
As to me the first important #1 step is the normalization of the country. By that I mean the already paralyzed and lethal structure of EPRDF which is continuing as PP has to be removed or stopped. It would be a great favor for the country if the current Orommuma PP dissolve itself and call for a peaceful dialogue and formation of an independent care taking government, until the country heals and chart its political future. First, stopping the bloodshed and saving the lives of many lost in their teens and youthful age is morally repugnant. Second, it shall be noted in my opinion there is no enmity between tribes in Ethiopia. It has been an enmity between thugs who coated themselves in ethnic group or tribe. The country had undergone about 225 Kings when either one of them deposed or passed away, the mutiny had been between heirs not ethnic groups; however, since the introduction of tribalism by Woyane we all see what happened. It went beyond the a few ring leaders and Abiy Ahmed too cloaked himself in Oromo (simply to find a cover) - which means he says an attack on him is an attack on every single Oromo. That is how you measure how this tribal structure is useless and deadly. The same can be true if a Sidama, Wolayta, etc. holds power. Even today in many countries when a leader or a system is deposed its effect remain with the deposed leader or his clique - it does not spillover to the rest of the millions of the nation's citizens. Thus, awareness creation and the political consciousness of citizenship and citizen engagement is important. Media play significant role in educating citizens positively, rinse off the last 34 years of tribalism and euphoria of creating independent tribal country such as Republic of Oromiya or Tigray. Ethiopia does not deserve to be the mainstay of coin-collector ill-educated tribal activists fuming in hate and conflict. These media want conflict because it is their source of income. Thus, a care taker government; education of citizen, peace and unity as well as correcting the fabrication of Woyane and OLF such false stories ( eg. OPPFist who pulled sh!.t out of his arse 750 years) or Burqaw Zimita ( of an Eritrean Ebab/snake) is important to equip people with sane psyche.
To make things short, the problem for Ethiopia is not the choice of having Federal or unitary structure. The problem is the forceful indoctrination of lethal tribalism. Thus, destroying the nest of tribalism (where hate and genocide are hatched) is #1. Its manual has to be banned. That does not mean Ethiopia will start from a clean slate. There are many legal and normative procedures the country can goes functional until a conventional constitution based on grassroots participation is put in place. I would say these: All Ethiopians should elect their president in the future and the basically needs the demolition of Kill-ALL (tribal regions). For now, I will stop it here
Note: discussions of this nature are good even if we do not agree. However, in this forum there are elements that do not want Ethiopians have time to discuss and brainstorm. They start with insult and conclude with insult, because their goal is to deny Ethiopians the time to think for themselves. They are not wasting their time; they are wasting Ethiopians time. Ethiopians should brainstorm on the solution instead of pitching to their adversaries. Ethiopia should no longer be locked in conflict which is 100% imported.
Axumezana wrote: ↑02 Oct 2024, 18:55
Abere,
I shared to you some articles on how to shape Ethiopia( I know you may not agree with my ideas). But I fail to to understand about the Ethiopia you propose to the future. Can you illustrate that in terms how to restructure , address diversity and unity, economy & politics of the country.
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 11:38
by Meleket
Axumezana wrote: ↑03 Oct 2024, 10:49
Ascari Meleket,
ስለዚች ነገር አስተያዬት መስጠት ለምን ፈራህ?
.. .. ..
Meleket wrote: ↑03 Oct 2024, 09:53
ወዳጃችን Axumezana ተጫዋች ነህ! አሁን ወደ ቁምነገሩና ወደ ሂሳቡ እንሂድ እስኪ
"ዶ/ር ኣብይንም ባስገረመ ሁኔታ ስብሃት ነጋ ከምርኮና ከእስር የተፈታበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል?
ሂሳብ እናወራርዳለን ባዩ ኣቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይን መንግስት እንዲመራ ዬተመረጠበት ምክንያትስ ለምን ሊሆን ይችላል?
መቸም መጠርጠር ኣይከለከልም;-
ለመሆኑ እነ ነፍስኄር ስዩም መስፍን ኣባይ ፀሃየና ኣስመላሽ ወልደስላሴ ዬተደበቁበትን የቀበሮ ጉድጓድ ዬጠቆመው ኣካል ማን ሊሆን ይችላል? ኑ እዚህ ኣለን ኑና ማርኩን ብሎ መልእኽት ዬላከ ዬወያኔ ኣካልም ነበር ኣሉ? እውነት ነውን? መቼም ቦለቲካ ላይ ዬማይደረግ ነገር ዬለም። ወዳጃችን Axumezana እስኪ በል ንገረን ኣንተ መቼም ስለትግራይና ወያኔ የማታውቀው ነገር ዬለም።" ኣንልህም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።።
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 03 Oct 2024, 13:20
by Axumezana
Debtera Meleket,
You want to talk about people but I want to talk ideas , that is why I call you are shallow with ascari ( colonial) syndrome infected brain.
ስልጣን ያሳወረህ በመሆንህ በአንድ ጊዜ የመሃልና የመስመር ዳኞ መሆን እንደማይቻል ማወቅ የተሳነህ ነህ፤
Re: አብይ አህመድ ቆሪጥ በህልሜ ፍታው ብሎኝ ፈታሁት ያለው የወያኔው ጳጳስ [ስብሃት ነጋ] አብይ አህመድን እንደመሥሰዋለን!
Posted: 04 Oct 2024, 03:05
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana በኛ ስም ምን እዚህ መረጃ ውስጥ ምን ያህል ኣርእስቶች እንደከፈትክ ኣንነግርህም። በብረዚደንታችን ስምም ምን ያህል ኣርእስቶች እንደከፈትክ ኣንነግርህም።
ቁምነገሩ እነ ነፍስኄራን ስዩም መስፍን እነ ኣባይ ጸሃየ ኣነ ኣስመላሽ ወልደስላሴ የተደበቁበትን የቀበሮ ጉድጓድ የጠቆመው አካል ወይም ቡድን ዬትኛው ቡድን ነው? ዬሚለው ነው። ሃሳብ ነው እያነሳን ያለነው።
ስብሃት ነጋ ከምርኮና ከእስር የተፈታበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል ነው ያልነው። ይህም ሃሳብ ነው ያነሳነው።
ጌቾ ለስልጣን የተመረጠበት ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል? ኣሁንም ሃሳብ ነው ያነሳነው።
በመሆኑም የሃሳብ ልዕልና በማመንህ ኣክብሮታችንን ችረንሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ወዳጃችን የዘነጋሀው ነገር ኣለ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ በኤርትራዊ ጽናትና እምነት ጭምር፡ የማይቻል ነገር የለም፡ የመሃልም የመስመርም ዳኛ መሆን ይቻላል።
Axumezana wrote: ↑03 Oct 2024, 13:20