፥
ለ፴ ኣመት ባማራ ውስጥ ያሉ ያማራን ቀለመ ህብረ የሆነውን ባህል ፣ ያማርኛ ቋንቋ ስልትን፣ ጽሁፉን፣ ግጥምን፣ ሰዋሰውን፣ ብቸኛው ክፍለ ሃገር የኢትዮጵያን ባንዲራን ተሸካሚ የተለያየ ስም በመስጠት ጽንፈኛ በ ማለት በመከፋፈልና ኣማራ መስሎ ሰርጎ በመግባት ይህ ሃዝብን ለማጥፋት በነፃውጪዎችና ኣንዲት የውጭ ሃይል ወዳጅ መስላ ኣምራ ውስጥ ሰርጋ ገብታ ኣማራውን ለማጥፋት ኣሁን ደሞ ኣገው ቅማንት ቨርሰስ ኣማራ በማለት በማከፋፈል እንቅስቃሴ ተጀምሯል ይህ ዘዴ ጎንደርንና ጎጃምን የማጨፋጨፍ ዘዴ ነው። ዓማራው የውነት የሆነውን ኣገውንም ሆነ ቅማንትን ኣቅፎ በመያዝ ኣንድ መሆን ኣለባችሁ። ማንኛውንም ሰው ኣንድ ኣለመሆንን የሚበጠብጠውን መለየት፣ ማሰር ማባረር ወዘተ። ከማእከላዊው መንግስት ጋር በማንኛውም ሁኔታ መነጋገር ነው። Yኣሁኑ መንግስት ደካማ ነው የነጻውጭውንና የውጨን ኣላማ እያካሀደ ነው። ግን ኣብሮ መስራት ነው የጋራ ለሆነ ነገር በተቃራኒው ደግሞ መነጋገርን ኣለማቆም። ለምን ኣገሪቱ በሱ እጅ ስላለችና፣ ኣማራን የበለጠ የማጥፋት ኣላማ በሱ ቀላል ነው። ወጡ ሳይወጠወጥ እደሚባለው ኣማራውን ከሌላ ለማጋጨት ኣማራው ከሌላ ማህበርርሰብ ይበልጣል፦ያምበሳውን ድርሻ ኣለው ወዘተ፣ማቆም። ማንኛውም ኣማራ ነኝ ብሎ ህዝብን የሚያጋጭ፣ ኣማራን ኣይወክልም በሎ በህብረት መናገር።