Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member
Posts: 2483
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሱሴ እያለች የድጋፍ ዝማሬ ፈለገችብን:: ቆፈር ቆፈር ብናረጋት የዘር ቅምቡርስዋ ታየ!!

Post by Odie » 14 Sep 2024, 03:16

መዝሙር 137:1-9: በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም(ኢትዮጵያን) ባሰብናት ጊዜ አለቀስን።
በአኻያ ዛፎችዋ ላይ መሰንቆቻችንን ሰቀልን።
የማረኩን(የወያኔና ብልፅግና ዘረኞች) በዚያ የዝማሬን ቃል(እንድንደግፋቸው) ፈለጉብን፥ የወሰዱንም፦ “የጽዮንን ዝማሬ ዘምሩልን፡” አሉን።
የእግዚአብሔርን ዝማሬ በባዕድ ምድር እንዴት (ለዘረኞች) እንዘምራለን? ኢየሩሳሌም (ኢትዮጵያዬ) ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ። ባላስብሽ፥ ምላሴ በጕሮሮዬ ይጣበቅ፤ ከደስታዬ ሁሉ በላይ ኢየሩሳሌምን(ኢትዮጵያን) ባልወድድ። አቤቱ፥ በኢየሩሳሌም (በኢትዮጵያ) ቀን የኤዶምን ልጆች አስብ፦ “እስከ መሠረትዋ ድረስ አፍርሱ አፍርሱ፡” ያሉአትን። አንቺ ወራዳ የባቢሎን (የኦሮሙማ የወያኔ) ልጅ ሆይ፥ ስለ ተበቀልሽን የሚበቀልሽ የተመሰገነ ነው። ሕፃናቶችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጣቸው የተመሰገነ ነው።

የብልጽግናው መሪ "አገሬን እምብርቴ የተቀበርባትን " ምድር አፍርሼ እየስራሁ ነው የሚለውን አየሁት:: ስለሶማሌላንድ ድጋፍ ትርፍ ቃል ስለሚናገሩን ተናድጄ ተነፈስኩ:: ሃስተኛው ኢትዮጵያን እንደገና ለዘሬ እንደሚመች ጠፍጥፌ እየስራሁ ነው የሚለው ሃስተኛ መሲህ የደገፍኩት መስሎት ሲፈግግ አየሁት:: ሊቀርበኝ ሲሞክር አየሁት:: ነገር ግን በእርሱና በኔ መሃል ያልተመቻት ሴት እንዳንግባባ ስትከስት አየሁ:: ይህች ሴት ከዚህ በፊትም ትብያዋን በትና ስትነሳ አየሁዋት:: እኔም ይህች ሴት መከራዋ በከዳተኞችና በጡት ነካሾች የበዛበት የጥንቱዋ ታላቅዋ አገሬ መሆንዋን ተገነዘብኩ::
አገርን እንጂ ዘርን ወይም መሪን ያለአገር መደገፍ የሃገር ክደት ነው:: አገር እንደገና ጠፍጥፎ መስራት የሚፈልግ መሪ መቸም ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልም:: ትውልድ የተሻገረ አገር አለን:: ህዝቡን ወደከፍታ የሚያወጣ ዘረኝነትን የሚያስወግድ የህዝቡንኑሮ የሚለውጥ አንድነትን የሚጠብቅ መሪ ነው ለአገር የሚያስፈልግና የጠፋው!!
ኢትዮጵያዊነት ኮብል ስቶን በማንጠፍ ኮሪዶር በመገንባት መንገድ በብርሃን በማብለጭለጭ የሚለወጥ አይደለም!!
ኢትዮጵያዊነት በልብ ውስጥ የሚኖር ቃልኪዳን ነው:: የኦሮሞና የትግሬ ዘረኞች ሊንዱት አይደርሱበትም!!
የብልፅግናው መሪ እንደ ተንኮለኛ ልጅ ራሱ ባጠመደው ወጥመድ ቢያዝ አስሬ ኢትዮጲያ ሱሴ ብሎ ቢጮህ ኢትዮጵያዊ ሊሆን አይችልም:: ኢትዮጵያውያ ሁለት ግብፆች (የውስጥና የውጭ) እንደተነሱብን ልብ ይሉዋል::
ፋኖን ብታስተውልና አድገህ ጥሬ ብትቆረጥም ይሻልሃል በሉት:: አትጥበብ አድማስህን አስፋ ዘረኝነትን ጥላ:: አገርን ለመቤዠት ከዘለፋና ከጥፋትና ከመስሪነት ተጠንቅ ቀህ ብትስራ እግዚአብሄር ዘመኑን ይዋጅልሃል:: ምናምንቴ ሆነህ ብትልፈስፈስ የትም አትደርስም!!
መጪው ዘመን የዘረኞች ጀምበር ትጥለቅ!

union
Senior Member
Posts: 10026
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሱሴ እያለች የድጋፍ ዝማሬ ፈለገችብን:: ቆፈር ቆፈር ብናረጋት የዘር ቅምቡርስዋ ታየ!!

Post by union » 14 Sep 2024, 11:52

በጣም ጥሩ ሄደሀል።

ነገር ግን ስለ ፋኖ ያለህን ግንዛቤ አስተካክል። ፋኖ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ዘመዶቹ ጋር ተወያይቼ የሚሻለንን መንገድ አብረን እንወስናለን አለ እንጂ እኔ አቅልሀለው አላላም። እንደ tplf እን እንደ OLF, PP በጥላቻ የታወረም አይደለም።

ፋኖ ቤተ ክርስቲያን እና መስኪዶች መቃጠላቸው እንዲቆም ያደረገ ጀግና ነው። ጴንጤ PP ቤተ ክርስቲያን እየሰበሩ ለመውረስ መሞከራቸውን አትራሳ እንጂ። ፋኖ ባይኖር ሁሉም ገዳማትን ቤተክርስቲያንን ያፈርሱ ነበር። ፋኖ የፈጣሪ ወታደር ያስብለዋል እንጂ አያስውነጅለውም። ያውም በውሸት ወሬ ተመርኩዘህ። ያውም ምንም ሳትረዳቸው፣ ፈጣሪም አይሰማህም። ከኢትዮጵያ ሱሴዎችጋ ፈጣሪ እንዳይመድብህ ተጠንቀቅ። ፋኖን በወነጀልክ ቁጥር ከሴጣን ጋር እየተባበርክ ነው።

Odie wrote:
14 Sep 2024, 03:16

Post by Odie » 14 Sep 2024, 11:58

union wrote:
14 Sep 2024, 11:52
በጣም ጥሩ ሄደሀል።

ነገር ግን ስለ ፋኖ ያለህን ግንዛቤ አስተካክል። ፋኖ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ዘመዶቹ ጋር ተወያይቼ የሚሻለንን መንገድ አብረን እንወስናለን አለ እንጂ እኔ አቅልሀለው አላላም። እንደ tplf እን እንደ OLF, PP በጥላቻ የታወረም አይደለም።

ፋኖ ቤተ ክርስቲያን እና መስኪዶች መቃጠላቸው እንዲቆም ያደረገ ጀግና ነው። ጴንጤ PP ቤተ ክርስቲያን እየሰበሩ ለመውረስ መሞከራቸውን አትራሳ እንጂ። ፋኖ ባይኖር ሁሉም ገዳማትን ቤተክርስቲያንን ያፈርሱ ነበር። ፋኖ የፈጣሪ ወታደር ያስብለዋል እንጂ አያስውነጅለውም። ያውም በውሸት ወሬ ተመርኩዘህ። ያውም ምንም ሳትረዳቸው፣ ፈጣሪም አይሰማህም። ከኢትዮጵያ ሱሴዎችጋ ፈጣሪ እንዳይመድብህ ተጠንቀቅ። ፋኖን በወነጀልክ ቁጥር ከሴጣን ጋር እየተባበርክ ነው።
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
መልካም ነው ወንድሜ!
መበታተናችን መናከሳችን የሚጠቅመው ለጠላት ብቻ ነው!!

union
Senior Member
Posts: 10026
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሱሴ እያለች የድጋፍ ዝማሬ ፈለገችብን:: ቆፈር ቆፈር ብናረጋት የዘር ቅምቡርስዋ ታየ!!

Post by union » 14 Sep 2024, 12:03

:lol:
You are an idiot.

የተበታተነ እና የተነካከሰ ፋኖ ያየኸው ቂጥህ ውስጥ ነው? :lol:

አገው ሸንጎ እና ፋኖን አንድ አድርገህ የምታይ ድንዙዝ ነህ። አውቀህ ነው። ባንቺ ቤት አማራን ለመልምያየት መሞክርሽ ነው :lol:

ፋኖ አንድ ነው። ተከፋፍለንም ተነካክሰንም አናውቅም። :lol:

Odie wrote:
14 Sep 2024, 11:58

Post by Odie » 14 Sep 2024, 22:27

union wrote:
14 Sep 2024, 12:03
:lol:
You are an idiot.

የተበታተነ እና የተነካከሰ ፋኖ ያየኸው ቂጥህ ውስጥ ነው? :lol:

አገው ሸንጎ እና ፋኖን አንድ አድርገህ የምታይ ድንዙዝ ነህ። አውቀህ ነው። ባንቺ ቤት አማራን ለመልምያየት መሞክርሽ ነው :lol:

ፋኖ አንድ ነው። ተከፋፍለንም ተነካክሰንም አናውቅም። :lol:

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
You don't have to smoke ganga all the time :lol: :lol:
Grow up and mature :lol: Many people visit this site. Watch out what you blabber.
Amhara needs people who support Amhara cause from their heart. Everybody won't have to be pure Amhara blood of your definition. There is no such thing called pureblood. Amhara are sourced from Axumites as well as local people. Don't waste your time pal. Hold your horse.
Don't expect additional answer.

union
Senior Member
Posts: 10026
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሱሴ እያለች የድጋፍ ዝማሬ ፈለገችብን:: ቆፈር ቆፈር ብናረጋት የዘር ቅምቡርስዋ ታየ!!

Post by union » 15 Sep 2024, 00:21

You are stupid :lol:

Biologically/biblically/historically/logically speaking:
Everybody knows Ethiopians are one people. Even the 16th century migrant galas are mixed with us Ethiopians. And 90% of today's oromo speaking people are ancient Ethiopians who were forced to speak oromo. That is why you see Habesha features on them just like Gurage, Amara, Afar, Somali, welyata, gamo, etc.

We are one people the west is trying to divide via tplf, OLF, Shene, PP and now by Agew shengo.

So at this time we are not going to play the "we are one blood" politics. Because it will work against the victim people of Amara and will make all Ethiopians suffer further more. So Agew is Agew now. Agew is not Amara. Oromo is not Amara, Tigray is not Amara, etc.

Politically speaking:
we are Amara! So only Amara can lead us. So we are telling the new evil Trojan horse aka Agew shego that they are Agew, not Amara! Why? Because this is the only way we Amaras can defend ourselves from these እሬሳ በሊታ vultures.

Odie wrote:
14 Sep 2024, 22:27

Post Reply