Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 12777
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Mereja Forum የደፈረሰ ወንዝ - የሻዕብያ ዓዞዎች እንደ አማራ፤ ኦሮሞ፤ትግሬ በመምስለ ጭቃ ለብሰው 24/7 ኢትዮጵያዊያኖችን ጠልፈው በውድቀት አዙሪት ለማኖር የሚባዝኑበት ሁኗል።

Post by Abere » 08 Sep 2024, 15:48

መረጃ ፎረም የደፈረሰ ወንዝ - የሻዕብያ ዓዞዎች እንደ አማራ፤ ኦሮሞ፤ትግሬ በመምስለ ጭቃ ለብሰው 24/7 ኢትዮጵያዊያኖችን ጠልፈው በውድቀት አዙሪት ለማኖር የሚባዝኑበት ሁኗል።
እራሳቸውን ሻዕብያ ብለው የተከሰቱት የዚህ ፎረም ቢያንስ 75% ተሳታፊዎች ናቸው። የአማራ ካባ በመልበስ ወይም ጭቃ በመቀባት የሚያጭበረብሩት ደግሞ የአደባባይ ጅላጅል ናቸው። ለምሳሌ misraq፤ union አማራ በመምስል ለማጭበርበር የሚዋትቱ ናቸው። ሻዕብያዎች ለጥፋት እራሳቸውን እየተሳደቡ ሁሉ ሌላ ስብዕና ይላበሳሉ - የአሳካሪዎች ሽር፡ሙጥና የቆየ ነው። አንዳንዶቹ ደግሞ ሌላ ኢትዮጵያዊ ጎሳ ወይም የሃይማኖት ጭምብል ይለብሳሉ በየዕለቱ የጎሳ እንደ እሥስት ይቀያየራሉ - ኢትዮጵያዊ ናቸስ ሲባሉ አፍቃሪ ጎሳ ወይምም ሻዕብያ ይሆናሉ - የ Dama ከዚህ ይመደባል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 16132
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Mereja Forum የደፈረሰ ወንዝ - የሻዕብያ ዓዞዎች እንደ አማራ፤ ኦሮሞ፤ትግሬ በመምስለ ጭቃ ለብሰው 24/7 ኢትዮጵያዊያኖችን ጠልፈው በውድቀት አዙሪት ለማኖር የሚባዝኑበት ሁኗል።

Post by Axumezana » 08 Sep 2024, 19:14

Ultimately, Isaias shall be toppled and Eritrea will be without government. Ascaris 24/7 barking shall have a sad end! Ethiopia shall reinstate its access to the sea, and Egypt and its proxies will not have any option but to live with a strong Ethiopia in peace.

Selam/
Senior Member
Posts: 14214
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Mereja Forum የደፈረሰ ወንዝ - የሻዕብያ ዓዞዎች እንደ አማራ፤ ኦሮሞ፤ትግሬ በመምስለ ጭቃ ለብሰው 24/7 ኢትዮጵያዊያኖችን ጠልፈው በውድቀት አዙሪት ለማኖር የሚባዝኑበት ሁኗል።

Post by Selam/ » 08 Sep 2024, 19:47

ማነው ሻዕቢያው፤ ማነው ወያኔው፣ ማነው የብልፅግና አለቅላቂ እያልክ መመራመር ከጀመርክ የማያልቅ የrabbit hole ውስጥ ተቀርቅረህ ትቀራለህ።

የእኔ መመሪያ እንደሚከተለው ነው፣

- ከ95% በላይ ER ላይ ተጥዶ የሚውለው ተሳታፊ ሁለት ወይንም ሶስት አካውንት ያለው የፒፒ አጭበርባሪ ካድሬ፣ የሻዕቢያ ተኩላ ወይንም የወያኔ እባብ ነው። ስለዚህ እራሴ የማምንበትን ሃሳብ ከማራመድ ሌላ፣ ማንንም አላምንም፣ ከማንም ጋራም አልለጠፍም።

- ማንኛውንም ጎጠኛ፣ የኢትዮጵያ ጠላትና፣ ከላይ የጠቀስኩዋቸው ዕርጉም ድርጅቶች ውታፍ ነቃይ የሆነን ሰው እንደ እባብ ራስ ራሱን እቀጠቅጠዋለሁ።

- አንዱን ጠላት እየተሳደብክለት ሌላውን ጠላት በተዘዋዋሪ መንገድ እንድታድበሰብስለት የሚወራጨውን ጭምብል ለባሽ ካድሬንም እወቅጠዋለሁ።

- ይኸ ያልተስማማው እራሱን ይስቀል።

Post Reply