Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 12150
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ተምቤን! ጌታቸው ዘጋጠሞ "ከይትደግሙዋ!" ኢሎምዎ|ብዛዕባ ህወሓትን ሻዕብያን

Post by Abere » 30 Aug 2024, 17:22

የትግራይ የመንደር ፓለቲካ አሰቃየህ እኮ። ትንሽ ጭንቅላትህን ብታሰፋው ይሻላል። የፍየል ግንባር በምታህል ክፍለሀገር ላይ ስቅይት ብለህ ሞትክ። ትግራይ አውራጃ ወይም ክ/ሀገር እንጅ አገር መሆን አትችልም። ይገባሃል? ቆሻሻ ጎጆ ትግራይ ክልል የለችም ፈራርሳለች። የወያኔ የእንቧይ ካብ ነበረች - ህልም ሁና ቀረችባችሁ።መንደር ለመንደር ማውደልደል የሽፍታ ቦለቲካ ሁና ቀረች። :lol:
Halafi Mengedi wrote:
30 Aug 2024, 16:43

Post Reply