Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 15256
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Axumezana » 30 Aug 2024, 13:02

Ascaries always hate Ethiopia. Historically they supported the invasion of Ethiopia by foreign powers including Turkey, Egypt, Italy and now they are fully supporting Egypt. No Tigrayan should be deceived by the fake "አህዋት ኢና" confuse and deceive words.

The wolf in sheep clothing Meleket said: " The Eritrean people and their government are as always on your side"

"ኣይዞኻ ሕዝቢ ትግራይ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።
ኣይዞኻ ሕዝቢ ኢትዮጵያ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።"

Axumezana
Senior Member
Posts: 15256
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Axumezana » 31 Aug 2024, 02:16

Axumezana wrote:
30 Aug 2024, 13:02

Meleket
Member
Posts: 3452
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Meleket » 31 Aug 2024, 03:15

ኦ 'ጋህታን' ሕዝቢ ትግራይ ለዋጽኣኻ ባዕልኻ ለዀነይ ትፈልጦ፡ ህዪዉን ህዝብይ መንግስትይ ኤርትራ ጽቡቕካይ ሰላምካይ’ዩ ልምነ። እኒ Axumezana ላይ ኩናት ተጠቐምቲ ለዀኑይ ትፈልጦም እኔሄካ። ኣብ ማዕዶ ኰይኖም ኣይዞኻ ወዲ ትግራይ እላበሉ ኣብ ዘለዓለማዊ ደማዊ ኵናት ከኣልሹኻ ልሳቶም’ለ እንተከፍኣ እንተከፍኣ ኣብ ኣፈፌት ይምባሲታት ጠንቀላዕላዕ ዮም ልብሉ፡ ደሞይ አይግብሩ ህይወቶም ኣይስውኡይ ወዶም ኣይህቡይ ጓሎም ኣይህቡይ ንደቅኻ ዮም ተኳሽሑ ኣላበሉ ከኣልሹ። ብልዀነ ምዕዶና ለይትደሊ ለባም ለዀንኻይ ብሱሩ ብሱሩ ቱጉዳይ መንበረሰላማ’ዉይ ይፈልጥዎ ዮም ኰነ ኢሎም እንተለየጽቂጦም

ሰላም ልደልይ ሰላም ይሃቦይ
ኩናት ልደልይ ባርዕ ተግንዮ!

Meleket wrote:
29 Aug 2024, 11:11
Meleket wrote:
27 Aug 2024, 11:15
ኣብዚ እንሄካ ኤርትራዊ ጭዉነት ዝዓሰሎ መትከል ናትና ናይ ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን viewtopic.php?f=2&t=290103
Meleket wrote:
25 Feb 2022, 04:19
ኃዉና ወዲ Hawzen ብዛዕባና ዚበልካዮ ዛይመስል’ኡ!

ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ኵናት ኣብ ዞባና ዳግማይ ኪባራዕ ኣይንደልዪን ኢና።

እቱይ ኵናት ዚምነ ኣካል “ኣነ ክደርፈልካ ንስኻ ተወርወር” እናበለ ብደም ንጹሓት ኪወራዘ ኣይነፍቕድን’ና።

እቱይ ንኵናት ዚዋጢ ኣካል “ኣኅዋት ህዝብታት ሕድሕዶም ኣብ መጋርያ ኵናት ንኪልብለቡን ንኪሓሩን” ኪዋጢ ሱቕ ኢልና ኣይንርእዮን።

ከምቱይ EPLF/PFDJ ናይ ሕዝቢ ኤርትራ ኢዩ ንብሎ፡ TPLF ድማ ናይ ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ።

ከምቱይ ን EPLF/PFDJ ምድምሳስ ዘይከአል፡ ንTPLF ድማ ምድምሳስ ኣይከአልን’ኡ። [ክልቲኡ ተፈቲኑ ርኢናዮ’ና!] :mrgreen:

ከምቱይ ኣብ EPLF/PFDJ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ዛለዉ፡ ኣብ TPLF ድማ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ኣለዉ።

ከምቱይ መሰል ሕዝቢ ኤርትራ ኪኽበር ንደሊ፡ ከምኡ ድማ መሰል ሕዝቢ ትግራይ ኮነ ኣምሓራ ኪክበር ንደሊ።

ነዙይ ሓቅታት ስለ እንፈልጥ፡ “ዓለም ብኵናት ወረ-ኵናት ተጸሚዳያ’ሞ፡ ኣብ ዞባና ድማ ኵናት ይሸርጠጥ” ዚብል ናይ ዛይብሱላት ዘረባ ንቓወሞዓለምለኻዊ ዛዕባ፡ ቴርሞሜትር ኮነ ባሮሜትር ናይ ዞባና ኪከውን ምምራጽ ምስ መትከል “ርእስኻ ምኽኣል” ኣይሳነን። ንሰላም እኵል ዕድል ኪወሃብ ይግባእ። መንግሥቲ ኤርትራዉን እንተዀነ፡ ካብ ናይጀሪያ ሰባት መጺኦም ንጐረባብትና ከላዝቡ ክሳብ ዚፍትኑ፡ ሱቕ ኢሉ ምርኣዩ ኣይግድን፡ እንታይ ደኣ ከም መጠን ጐረቤት፡ ንTPLF ኮነ ዴምሕት ምስ PP ኮነ ምስ ወልቀቶት ከላዝቦም ብዘይምስልካዪ ተደጋጋሚ ተበግሶታት ኪወስድን ንሰላም ህዝቢ ኤርትራን ህዝቢ ትግራይን ህዝቢ ኢትዮጵያን ግዲኡ ኪገብር ይግባእ፡ ምእንቲ ሰላም ቀርኒ ኣፍሪቓ ከይሰልከካ 'ብዓቕልን ትዕግሥትን' ምስራህ የድሊ። ከም ገሊኦም ዛይብሱላት ኣኅዋትና፡ ኵናት ምሽርጣጥን ምስዋርን ማንም በሃም ዚኽእሎ'ኡ፡ እቶም ሓቀይና ጀጋኑ ምእንቲ ሰላም ኢዮም ዚጽዕቱ።

መንግሥቲ ኢትዮጵያ ኣብ ዜካይዶ ሃገራዊ ልዝብ ነታ "አየር ላይ የተበተነ ዱቄት" ዚበላ ንTPLF ኪጽንብር ዲዩ ኣይኮነን፡ ንመንግሥቲን ህዝቢን ኢትዮጵያ ዚምልከት ጕዳይ’ኡ። በዙይ በለ በቱይ ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ ኣብ ክንዲ ንሰላምን ንምይይጥን ዝርርብን ልዝብን ብሱል ሃሳባት ምፍሳስ፡ ነጋሪት ኵናት ንዚወቕዑ ዕሸላዊ ኣተሓሳስባ ንዘለዎም ዝንቡዓት ኣካላት፡ ብኤርትራዊ ጭዉነት ዓገብ ምባልና፡ ንአሳዋርነት ዚፍንፍን ሥልጡን ኤርትራዊ ውርስናን ባህልናን ስለዝኾነ’ኡ።

ኣይዞኻ ሕዝቢ ትግራይ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።
ኣይዞኻ ሕዝቢ ኢትዮጵያ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ!
:mrgreen:
Hawzen wrote:
24 Feb 2022, 19:59
Meleket wrote:
24 Feb 2022, 04:30
ዛይመስል’ኡ! . . . የማይመስል ነገር ለኢትዮጵያዉያን ኣትንገር። :mrgreen:

ኢትዮጵያዉያን የምክክር መድረክ ፈጥረው ሆነ እርስበእርስ ተደራድረው፡ ያለፈው አልፏል ብለው፡ ሰላም ለማስፈን ጥረት ላይ ይገኛሉ፡ ከቻልክ በሃሳብ አግዛቸው፡ ካልሆነ ደግሞ “የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ወንድማማቾች እርስ በእርስ እንዲተላለቁ ነገር አትቆስቁስ:lol: ፡ እንዲህ ዓይነት ተግባራትን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጨዋነትን ስለማያመለክት ነውርም ስለሆነ እንጠየፈዋለን።
:mrgreen:
Brother Meleket,

It looks like you are worried about your beloved TPLF... Do you think Ethiopians will allow the terrorist TPLF group to take part in the national dialogue organized by the Federal government??

If so, I wish you good luck with that :lol: :mrgreen: :oops:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group
Axumezana wrote:
27 Aug 2024, 09:52
While TPLF was in power the main propaganda was Tigray had become too rich from the looted money from other parts of Ethiopia( ተሰርቆ ወደ ትግራይ ከሚጫነው ንብረት የተነሳ፥ ትግራይ ልትሰጥም ነው). Now you claim the opposite. The truth is that the Tigray people were doing their best to come out of poverty similar to other Ethiopians. Live with the fact that TPLF shall continue to be active in the politics of Tigray, Ethiopia and the Horn Africa.
ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ወያኔዎች ከኢትዮጵያ ንብረት መዝረፍ የጀመሩት በጎንደሩ ትልቅ ጀኔሬተር ነው የሚሉ ጐንደሬዎች ሞልተዋል። በፎቶም አስደግፈው ማስረጃቸውን ሲያቀርቡ ባንድ ወቅት አስተውለናቸዋል። ኣብዛኛው ዝርፊያ የተካሄደው በትግራይ ህዝብ ትግል ስም ቢሆንም ቅሉ፡ ገንዘቡ ግን የገባው በጥቂት ሞላጫ ሌቦች የስርቆት ኮረጆ ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል።

ለማንኛውም የወያኔው ደብረጽዮን፡ በሰለጠነ መንገድ ከማንኛውም አካል ጋር በሰላም ለመነጋገር ዝግጁ ነን ካለ ዘንዳ፡ በሰለጠነ መንገድ የኤርትራና የኢትዮጵያን ደንበር በሄግ ብይን መሰረት፡ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ፡ መሬት ላይ በማመላከት የበኩሉን አስተዋጽኦና ገንቢ ሚና እንዲጫወት አሁንም ሰላማዊ ጥሪያችንን እናቀርብለታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=308857&

ጠቅላዩ እንደሆነ ለዚህ ዓላማ ስኬት የማይታጠፍ ቃላቸውን በፓርላማ ውስጥ አሰምተዋል።

Post by Axumezana » 31 Aug 2024, 03:37

We are coming to Adi Halo!

[/quote]
[/quote]

Meleket
Member
Posts: 3452
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Meleket » 31 Aug 2024, 06:27

Meleket wrote:
31 Aug 2024, 03:15

Post by Axumezana » 31 Aug 2024, 06:35

Do not forget the fact that you are among those who supported the Tigray genocide. የዘራሀውን ለማጨድ ተዘጋጅ፤

Selam/
Senior Member
Posts: 13024
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Selam/ » 31 Aug 2024, 07:25

አክሱም ቅዘኖ፣ በእናታችሁ ቋንቋ አናግረው ብዬሃለሁ።

አንተ የዞረብህ ሙልጭልጭ ወያኔ ነህ፣ መለከት ደግሞ ሞላጫ ሌባ ነው። የሚገርመው አንተም እሱም፣ በግድም ይሁን በውድ አሰብን እንይዛለን ያለውና ዛሬ የኢሳያስ ጠላት የሆነው የዕርጉሙ የአቶ ዓብዮት ደጋፊዎች ናችሁ። በዚያም ምክንያት አንገቱን በካራ እንቀነጥሰዋለን ብለህ ስትንደባለል የነበረውን ረስተህ ዛሬ የእሱ አጨብጫቢ መሆንህ ሳያንስህ፣ የኢሱ የልብ ታምቡር ፀጥ ብላ እንድትቆምልህ ጠዋትና ማታ ለፅዮን ማሪያም በጥፍርህ ቆመህ ትፀልያለህ። ይሄ ትልቅ ኃጥያት ነው።

ሸለምጥማጡ መለከት ደግሞ፣ ጊዜውን የሚቃጥለው ዓብዮትን የሚቃወሙ ኢትዮጵያውያኖችን በመተናኮል እንጂ፣ አቶ ዓብዮት አሰብን እጠቀላታለሁ ሲል ያጉረመረሙትን አቶ ኢሱንና አሁንም በ ER እንደ ውሻ የሚጮኹትን የሻዕቢያ አረሞችን ፀጥ ለጥ ብላችሁ ዓብዮትን ደግፉ ብሎ በመገሰፅ አይደለም።

ለዚህ ነው፣ አንተም እሱም እባቦችና ጉጦች ናችሁ የምልበት ምክንያት።

Meleket
Member
Posts: 3452
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Meleket » 02 Sep 2024, 11:20

እታለም ምነው ስድብ ዬሚቀድምሽ ዬጤና ነውን? ወላጆችሽ እንኳን ጨዋዎች ነበሩ።

ያገርሽ ጠቅላይ ዓሰብን እጠቀልላለሁ ሲሉ ኣልሰማናቸውም። ይልቅስ በፓርላማቸው ፊት ያገርሽንና ያገራችንን የድንበሩን ብይን አከብራለሁ፡ ራሳችሁ የፈረማችሁትን (ወያኖቹን መሆኑ ነው) ያለ ምንም ማንገራገር እንተገብራለን ሲሉ ነው የሰማናቸው። ያገራችን ብረዚደንት ባንድ ወቅት ከጠቅላያችሁ ጋር ሆነው እየተቅለሰለሱና እየተሽኮረመሙ እኔ ስፈልግ ጦብያ ውስጥ እንዳሻኝ እሄዳለው፡ ኣብዪም ዓሰብም ኦምሓጀርም እንዳሻው መምጣት ይችላል ሲሉ ሰምተናል ። ይህም ብቻ አይደለም ከአሁን በኋላ መሪያችን አንተ ነህ ሲሉትም ሰምተናል። ያኔም ቢሆን የጦብያው ጠቅላዪ የስንትና ስንት ጀግኖች የመስዋእት ቤት የሆነውችን ኤርትራችንን ሊመሩ ኣይችሉም አይገባምም በማለት ሃሳባችንን አስቀምጠናል። ሓቁ ይሄው ነው።

ታዲያ ጠቅላያችሁን በምን ሂሳብ ነው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልንወቅሰው የምንችል? 'አቶ ኢሱ' አጉረምርመው ከሆነ ማጉረምረሙ እሳቸውን ይመለከታል ሲፈልጉ መቅለስለስ ሲፈልጉ ማጉረምረምም መብታቸው ነው። ካድሬዎቻችን እና የጦርነት ጥቅመኞች ካጉረመረመረሙም እነሱኑ ይመለከታል። ድሮስ ምን በበላበት ይጮሃል ኣይደል ዬሚባለው።

እኛ ጠቅላዪ ኣብዪን ለድንበር ብይን ምድር ላይ ለመተግበር ያላቸውን ቁርጠኝነት በፓርላማቸው ላይ በይፋ ስለተናገሩ፡ ትልቅ ክብር አለን። የተሳሳቱ ሲመስለንም እንወቅሳለን። ይሄው ነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ላንቺም ግልጽ የምናደርገው ነጻ እይታ። viewtopic.php?f=2&t=308857&

ጠቅላያችሁን የምትቃወሙ ኢትዮጵያዊያኖች ደግሞ በሃሳብ በጥበብ በብልሃት ከሳቸው ልትልቁ ይገባል እንጂ፡ አንቺ እያልሽ እንዳለሽው ለምን ለኛ አታጨበጭቡልንም በማለት ኝኝኝኝ ማለት በፍጹም አይገባም። አንቺም መልካም ስታደርጊ “ጦርነትንና ጦረኞችን ስታወግዢ” እኮ አመስግነንሻል ኣይደለም እንዴ እታለም? ይመችሽ ደግሞ እታለም ያጣዬዋ እመቤት።

Selam/ wrote:
31 Aug 2024, 07:25

Post by Axumezana » 02 Sep 2024, 11:47

የሰላም ፀባይ አብሾ እንደተጋተ ሰው ነው። እንዴ ሃይማኖተኛ፥ እንዴ ሰው አክባሪ፥ እንዴ ተሳዳቢ፥ እንዴ ግልፍተኛ፥ እንዴ ብሄርተኞ፥ እንዴ ኢትዮጵያዊ እንዲያው ሙዲ የሆነች፥ ፀባይዋ፥ ተለዋዋጭ፥ የhoney badger አይነት ደፋርና ተናካሽ ነች።https://www.google.com/url?sa=t&source= ... NUAP75_ZQG

Selam/
Senior Member
Posts: 13024
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 11:52

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ሸለምጥማጡ፣ ሄደህ አቶ አክሱምን እንደሱ እየተሙለጨለጭህ በእናታችሁ ቋንቋ አናግረው። እኔ ወንድምህ ነኝ እወድሃለሁ፣ ሁለቱ ክፍለ ሃገራችን አብረው ይስሩ፣ ከፍ ሲሉም ይዋሃዱ በለው። ሌባ!

Meleket wrote:
02 Sep 2024, 11:20
እታለም ምነው ስድብ ዬሚቀድምሽ ዬጤና ነውን? ወላጆችሽ እንኳን ጨዋዎች ነበሩ።

ያገርሽ ጠቅላይ ዓሰብን እጠቀልላለሁ ሲሉ ኣልሰማናቸውም። ይልቅስ በፓርላማቸው ፊት ያገርሽንና ያገራችንን የድንበሩን ብይን አከብራለሁ፡ ራሳችሁ የፈረማችሁትን (ወያኖቹን መሆኑ ነው) ያለ ምንም ማንገራገር እንተገብራለን ሲሉ ነው የሰማናቸው። ያገራችን ብረዚደንት ባንድ ወቅት ከጠቅላያችሁ ጋር ሆነው እየተቅለሰለሱና እየተሽኮረመሙ እኔ ስፈልግ ጦብያ ውስጥ እንዳሻኝ እሄዳለው፡ ኣብዪም ዓሰብም ኦምሓጀርም እንዳሻው መምጣት ይችላል ሲሉ ሰምተናል ። ይህም ብቻ አይደለም ከአሁን በኋላ መሪያችን አንተ ነህ ሲሉትም ሰምተናል። ያኔም ቢሆን የጦብያው ጠቅላዪ የስንትና ስንት ጀግኖች የመስዋእት ቤት የሆነውችን ኤርትራችንን ሊመሩ ኣይችሉም አይገባምም በማለት ሃሳባችንን አስቀምጠናል። ሓቁ ይሄው ነው።

ታዲያ ጠቅላያችሁን በምን ሂሳብ ነው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ልንወቅሰው የምንችል? 'አቶ ኢሱ' አጉረምርመው ከሆነ ማጉረምረሙ እሳቸውን ይመለከታል ሲፈልጉ መቅለስለስ ሲፈልጉ ማጉረምረምም መብታቸው ነው። ካድሬዎቻችን እና የጦርነት ጥቅመኞች ካጉረመረመረሙም እነሱኑ ይመለከታል። ድሮስ ምን በበላበት ይጮሃል ኣይደል ዬሚባለው።

እኛ ጠቅላዪ ኣብዪን ለድንበር ብይን ምድር ላይ ለመተግበር ያላቸውን ቁርጠኝነት በፓርላማቸው ላይ በይፋ ስለተናገሩ፡ ትልቅ ክብር አለን። የተሳሳቱ ሲመስለንም እንወቅሳለን። ይሄው ነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ላንቺም ግልጽ የምናደርገው ነጻ እይታ። viewtopic.php?f=2&t=308857&

ጠቅላያችሁን የምትቃወሙ ኢትዮጵያዊያኖች ደግሞ በሃሳብ በጥበብ በብልሃት ከሳቸው ልትልቁ ይገባል እንጂ፡ አንቺ እያልሽ እንዳለሽው ለምን ለኛ አታጨበጭቡልንም በማለት ኝኝኝኝ ማለት በፍጹም አይገባም። አንቺም መልካም ስታደርጊ “ጦርነትንና ጦረኞችን ስታወግዢ” እኮ አመስግነንሻል ኣይደለም እንዴ እታለም? ይመችሽ ደግሞ እታለም ያጣዬዋ እመቤት።

Selam/ wrote:
31 Aug 2024, 07:25
አክሱም ቅዘኖ፣ በእናታችሁ ቋንቋ አናግረው ብዬሃለሁ።

አንተ የዞረብህ ሙልጭልጭ ወያኔ ነህ፣ መለከት ደግሞ ሞላጫ ሌባ ነው። የሚገርመው አንተም እሱም፣ በግድም ይሁን በውድ አሰብን እንይዛለን ያለውና ዛሬ የኢሳያስ ጠላት የሆነው የዕርጉሙ የአቶ ዓብዮት ደጋፊዎች ናችሁ። በዚያም ምክንያት አንገቱን በካራ እንቀነጥሰዋለን ብለህ ስትንደባለል የነበረውን ረስተህ ዛሬ የእሱ አጨብጫቢ መሆንህ ሳያንስህ፣ የኢሱ የልብ ታምቡር ፀጥ ብላ እንድትቆምልህ ጠዋትና ማታ ለፅዮን ማሪያም በጥፍርህ ቆመህ ትፀልያለህ። ይሄ ትልቅ ኃጥያት ነው።

ሸለምጥማጡ መለከት ደግሞ፣ ጊዜውን የሚቃጥለው ዓብዮትን የሚቃወሙ ኢትዮጵያውያኖችን በመተናኮል እንጂ፣ አቶ ዓብዮት አሰብን እጠቀላታለሁ ሲል ያጉረመረሙትን አቶ ኢሱንና አሁንም በ ER እንደ ውሻ የሚጮኹትን የሻዕቢያ አረሞችን ፀጥ ለጥ ብላችሁ ዓብዮትን ደግፉ ብሎ በመገሰፅ አይደለም።

ለዚህ ነው፣ አንተም እሱም እባቦችና ጉጦች ናችሁ የምልበት ምክንያት።

Meleket
Member
Posts: 3452
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Meleket » 03 Sep 2024, 04:28

ኣቤት ጨዋዎቹ ኣባትና እናትሽ እንዲህ እንደ ስድአደግ ሲያርግሽ እንኳን ኣላዩ። “ብጽእት” ኢትዮጵያሽም እንዲህ ስትዪ ብትሰማሽ እጆቿን ወደ እርጥባንና ወደ ፈጣሪ መዘርጋቷን ትታ በጥፊ ታጠናግርሽ ነበር። ደግነቱ እሷ . . . . ለማንኛዉም ይመችሽ እታለም ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 11:52

Post by Selam/ » 03 Sep 2024, 07:35

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ብፅዕት ኢትዮጵያ የሰሜን ኮርያው ልክፍት በቶሎ እንዲለቅህ ትፀልይልሃለች፣ ምጡቅ የነፃ ገበያ ሙያተኞችን በአስቸኳይ ትልክልሃለች። በቅድሚያ ግን ከወንድምህ አክሱም ጋር በቋንቋችሁ ይቅር ተባባሉ፣ እንዴትስ የኮሚኒዝምን ስር ከሰሜን ነቅላችሁ እንደምትጥሉ ተወያዩ።

Meleket wrote:
03 Sep 2024, 04:28

Post by Meleket » 03 Sep 2024, 09:47

መቼም ከኮርያ ወደ ኣፍሪካ የገባ ልክፍት ካለ በብጽእት ኢትዮጵያ የቃኘው ሰራዊት ኣባላት ኣማካኝነት መሆን አለበት ኣንልሽም፡ እኛ በነጻ የሃሳብ ገበያ የምናምነው የስሜኑ ሰሜንኞች። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በማንም የሰው ልጅ ላይ ቂምና ጥላቻን ስላልያዝን ኅሊናችን ይቅርታ እንድንጠይቅ ኣላስገደደንም።

የኮሚኒዝም ስር አጣዬ ውስጥም ሊኖር ስለሚችል እዛም ምርመራሻን ብትቀጥይ መልካም ነው። ስሩን መመንገልና መጣል ብቻ ደግሞ ትርጉም ዬለውም፡ ዳግም እንዳይራባም ማቃጠል ሳይበጅ ይቀራል ትያለሽ እታለም። ይመችሽ እስቲ።

Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 07:35

Post by Selam/ » 03 Sep 2024, 14:06

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ የቃኛው ተላላኪማ እስከ ዛሬ በመንጋጋው እያስተዳደረህ ነው። እንዴት ብሎ ኪም ኢል ሱንግ እግር ስር እንደወደቀ፣ ሳይሰናበትህ ቶሎ ብለህ ጠይቀው። ለመሆኑ ለምልጃው ሰልፍ እንዲጠብቅ አስመዝግበኸዋል?

Meleket wrote:
03 Sep 2024, 09:47
መቼም ከኮርያ ወደ ኣፍሪካ የገባ ልክፍት ካለ በብጽእት ኢትዮጵያ የቃኘው ሰራዊት ኣባላት ኣማካኝነት መሆን አለበት ኣንልሽም፡ እኛ በነጻ የሃሳብ ገበያ የምናምነው የስሜኑ ሰሜንኞች። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በማንም የሰው ልጅ ላይ ቂምና ጥላቻን ስላልያዝን ኅሊናችን ይቅርታ እንድንጠይቅ ኣላስገደደንም።

የኮሚኒዝም ስር አጣዬ ውስጥም ሊኖር ስለሚችል እዛም ምርመራሻን ብትቀጥይ መልካም ነው። ስሩን መመንገልና መጣል ብቻ ደግሞ ትርጉም ዬለውም፡ ዳግም እንዳይራባም ማቃጠል ሳይበጅ ይቀራል ትያለሽ እታለም። ይመችሽ እስቲ።

Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 07:35
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ብፅዕት ኢትዮጵያ የሰሜን ኮርያው ልክፍት በቶሎ እንዲለቅህ ትፀልይልሃለች፣ ምጡቅ የነፃ ገበያ ሙያተኞችን በአስቸኳይ ትልክልሃለች። በቅድሚያ ግን ከወንድምህ አክሱም ጋር በቋንቋችሁ ይቅር ተባባሉ፣ እንዴትስ የኮሚኒዝምን ስር ከሰሜን ነቅላችሁ እንደምትጥሉ ተወያዩ።

Meleket wrote:
03 Sep 2024, 04:28
ኣቤት ጨዋዎቹ ኣባትና እናትሽ እንዲህ እንደ ስድአደግ ሲያርግሽ እንኳን ኣላዩ። “ብጽእት” ኢትዮጵያሽም እንዲህ ስትዪ ብትሰማሽ እጆቿን ወደ እርጥባንና ወደ ፈጣሪ መዘርጋቷን ትታ በጥፊ ታጠናግርሽ ነበር። ደግነቱ እሷ . . . . ለማንኛዉም ይመችሽ እታለም ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 11:52
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ሸለምጥማጡ፣ ሄደህ አቶ አክሱምን እንደሱ እየተሙለጨለጭህ በእናታችሁ ቋንቋ አናግረው። እኔ ወንድምህ ነኝ እወድሃለሁ፣ ሁለቱ ክፍለ ሃገራችን አብረው ይስሩ፣ ከፍ ሲሉም ይዋሃዱ በለው። ሌባ!

Meleket wrote:
02 Sep 2024, 11:20
እታለም ምነው ስድብ ዬሚቀድምሽ ዬጤና ነውን? ወላጆችሽ እንኳን ጨዋዎች ነበሩ።

Meleket
Member
Posts: 3452
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Meleket » 04 Sep 2024, 05:08

እታለም ግእዙን ሳታጠሪ ራብዕ ላይ ፊጥ ኣልሽ እኮ!
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 14:06
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ የቃው ተላላኪማ እስከ ዛሬ በመንጋጋው እያስተዳደረህ ነው። እንዴት ብሎ ኪም ኢል ሱንግ እግር ስር እንደወደቀ፣ ሳይሰናበትህ ቶሎ ብለህ ጠይቀው። ለመሆኑ ለምልጃው ሰልፍ እንዲጠብቅ አስመዝግበኸዋል?

Post by Selam/ » 04 Sep 2024, 09:07

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አንተ የግዕዝን ጥርስ ስትነቅ፣ እሱ በድዱ ቀጥቅጦ እያስተዳደረህ ነው። የባሪያ አመል ስላለብህ ካልተገራህ ጉልበትህን አላስፈላጊ ነገር ላይ ነው የምታባክነው።

ሌላ ምርቃት ልጨምርልህ?

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 05:08

Post by Meleket » 04 Sep 2024, 09:15

እታለም ያማርኛሽንም ቃላት እናርምልሽ እንንቀስልሽ እንጂ። መቼም የፒፒ የመደመር ቀንበር ትንሽ የጐረበጠሽ ነው የምትመስዪው፡ ኣማርኛሽ ሁሉ እኮ ተወለጋገደ እታለም ያጣዬዋ፡ የምላስና የሰንበር አርበኛዋ።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 09:07

Post by Selam/ » 04 Sep 2024, 09:26

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ከጣሊያንኛው ጎን ለጎን የንጉሣን ጌቶችህንም ቋንቋ እንደ ቅርስ ይዘህ መጠበቅህ ያስሸልምሃል። የወንድምህ የአክሱምን የጎሮሮ ቋንቋ መሳደብህ ግን እባብነትክን አሳብቆብሃል።

ሌላ ምርቃት ልጨምርልህ?

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 09:15

Post by Meleket » 04 Sep 2024, 09:36

እታለም ደግሞ ግዕዛችን ኣምጦ የወለዳቸው ቋንቋዎችማ ትልቅና ትንሽ ስለሆኑ ነው እንጂ፡ የግዕዛችን ልጆች በመሆናቸው ቅርስ ሳይሆኑ ህያው መሆናቸውን ለማሳዬት ያህል ነው ያቀብንላችሁ። ድንገት የእናታችሁ ያጣዬ ቋንቋ በኦነግ ሆነ በፒፒ የመጥፋት አደጋ እንዳይጋረጥበት! ዋዛ መስለንሻል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለቅርብም ለሩቅም ጐረቤቶቻችንም እናስባለን እኮ። እዬመረቅንልሽ ነው።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 09:26
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ከጣሊያንኛው ጎን ለጎን የንጉሣን ጌቶችህንም ቋንቋ እንደ ቅርስ ይዘህ መጠበቅህ ያስሸልምሃል። የወንድምህ የአክሱምን የጎሮሮ ቋንቋ መሳደብህ ግን እባብነትክን አሳብቆብሃል።

ሌላ ምርቃት ልጨምርልህ?

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 09:15
እታለም ያማርኛሽንም ቃላት እናርምልሽ እንንቀስልሽ እንጂ። መቼም የፒፒ የመደመር ቀንበር ትንሽ የጐረበጠሽ ነው የምትመስዪው፡ ኣማርኛሽ ሁሉ እኮ ተወለጋገደ እታለም ያጣዬዋ፡ የምላስና የሰንበር አርበኛዋ።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 09:07
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አንተ የግዕዝን ጥርስ ስትነቅ፣ እሱ በድዱ ቀጥቅጦ እያስተዳደረህ ነው። የባሪያ አመል ስላለብህ ካልተገራህ ጉልበትህን አላስፈላጊ ነገር ላይ ነው የምታባክነው።

ሌላ ምርቃት ልጨምርልህ?

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 05:08
እታለም ግእዙን ሳታጠሪ ራብዕ ላይ ፊጥ ኣልሽ እኮ!
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 14:06
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ የቃው ተላላኪማ እስከ ዛሬ በመንጋጋው እያስተዳደረህ ነው። እንዴት ብሎ ኪም ኢል ሱንግ እግር ስር እንደወደቀ፣ ሳይሰናበትህ ቶሎ ብለህ ጠይቀው። ለመሆኑ ለምልጃው ሰልፍ እንዲጠብቅ አስመዝግበኸዋል?

Meleket wrote:
03 Sep 2024, 09:47
መቼም ከኮርያ ወደ ኣፍሪካ የገባ ልክፍት ካለ በብጽእት ኢትዮጵያ የቃኘው ሰራዊት ኣባላት ኣማካኝነት መሆን አለበት ኣንልሽም፡ እኛ በነጻ የሃሳብ ገበያ የምናምነው የስሜኑ ሰሜንኞች። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በማንም የሰው ልጅ ላይ ቂምና ጥላቻን ስላልያዝን ኅሊናችን ይቅርታ እንድንጠይቅ ኣላስገደደንም።

የኮሚኒዝም ስር አጣዬ ውስጥም ሊኖር ስለሚችል እዛም ምርመራሻን ብትቀጥይ መልካም ነው። ስሩን መመንገልና መጣል ብቻ ደግሞ ትርጉም ዬለውም፡ ዳግም እንዳይራባም ማቃጠል ሳይበጅ ይቀራል ትያለሽ እታለም። ይመችሽ እስቲ።

Selam/
Senior Member
Posts: 13024
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Meleket and his likes are trying to get support from Tigrayans against Ethiopia!

Post by Selam/ » 04 Sep 2024, 13:00

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አዎ እናንተ በ “ዎች” የምታወሩ ዕርጉም ሻቦዎች፣ አቅራቢያችሁን ያለውን ዘላችሁ ከተገዜ ማዶ ያለውን አጣዬን እንደምትቀላውጡ አውቃለሁ። ኦነግ እንደ አሳዳጊዎቹ ሻዕቢያና ወያኔ አጥፊ መሆኑን እኔ መቼ አስታውሰኝ አልኩህ?
Meleket wrote:
04 Sep 2024, 09:36

Post Reply