Page 1 of 1

የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 28 Aug 2024, 20:48
by OBANG
ልጅ ይሮጣል እንጂ አባቱን አይቀድምም

Re: የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 29 Aug 2024, 04:57
by Meleket
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! :mrgreen:

ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። :mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!

የነ ፑቲንን ጣዖት ኮርኩመውታል ነው ኣጩለውታል ዬሚባለው። ለነገሩ አሁን ኣፍርሰውታል!

A damaged monument to Soviet founder Vladimir Lenin stands in a central square in the Kursk region town Sudzha, Russia, on August 16, 2024 [AP Photo]

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Re: የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 30 Aug 2024, 16:02
by OBANG
መለከት ትንሽ አይሰቀጥጥህም ዘለኒስኪ ጀግና ነው ስትል? ይሃውልህ ያንተ ዘረጦ ፒያኖ በእቃው ሲጫወት:: የዩክሬን ህዝብን ግን አሰፈጀው

Re: የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 30 Aug 2024, 16:09
by Selam/

Re: የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 31 Aug 2024, 04:21
by Meleket
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው የዩክሬን ህዝብ ከነጀግናው መሪያቸዉ ትልቅ ክብር እንሰጣቸዋለን! :mrgreen:

ጀግናው ዘለንስኪ ባያነሳ ጋሻ፡
በቦረቀ ነበረ አውሮፓ ላይ ራሻ። :mrgreen:

ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ክሬሚያ ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ!” እያለ ነው የኣውሮፓው ሻዕብያ፡ ዘለንስኪ ጀግናው!

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:

Re: የ Meleket ዩክሬን ድል ተጎናፀፈች!

Posted: 31 Aug 2024, 07:35
by Selam/