Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Horus » 23 May 2024, 21:55

እኔ ሆረስ ይህን ከንግሊዝኛ ይልቅ ባማርኛ የምጽፈው አውቄ ነው፤ ደሞም ቃል መፍለጥ አልሻም! ባጭሩ፡

(1) ከሜሪካው ባይደን አስተዳደር ጀርባ ያለው ባራክ ኦባማ ነው ፡

(2) ባራክ ኦባማ ባባቱ ኬኒያዊ በናቱ እንግሊዝ ነው፡

(3) እንግሊዝ አሜሪካንን የቆረቆረች አገር ነች ፤ አሜሪካ እንግሊዝ ማለት ነው ።

(4) ዊሊያም ሩቶ በጎሳው እንደ ኦባማ ሉዎ ሳይሆን ኩኩዩ ቢሆንም ኬኒያዊ ነው ።

(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!

ስለዚህ የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከኬን ም ሆነ ከሩቶ ጋር ፉክክር መቃጣት አይገባቸውም ። ከሞከሩም ስህተት ነው ።

(6) ኬኒያ የንግሊዝ ቅኝ ተገኝ ስለሆነች በተዘዋዋሪ ያሜሪካ ቅኝ ተገዥ ነች ፤ ኢትዮጵያ በቅኝ ተገዥነት ከኬንያ ጋር አትፎካከርም ፤ ከሞከረችውን ግዙፍ ስህተት ነው ።

(7) አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለው ብሄራዊ ጥቅም ጂኦፖለቲካዊ እንጂ ጂኦኢኮኖሚያዊ አይደለም ። አሜሪካ ኢትዮጵያ በራሷ እግር የቆመች ታላቅ አገር ፣ የበለጸገች አገር እንድትሆን በፍጹም ፈልጎም ሰርቶም አያውቅም በ100 አመት የዲፕሎማሲ ት ስ ስ ር ታሪካችን ።

(8) ስለዚህ ኢትዮጵያ ካሜሪካ ተጽኖ የተላቀቀች አገር መሆንዋ እጅግ እጅግ ትልቅ ጥቅም አለው ። ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ታላቅ አገር ስትሆን ልክ እንደ ሕንድ ካሜሪካ ጋር በእኩልነት ዲፕሎማሲ እንመሰርታለን ።

(9) የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ችግርና ቀውስ ባሜሪካ አለመፈለጋቸው አይደለም ፡ ከሆነም ጥሩ ነው ይጠቅማቸዋል ።

(10) የ4ኪሎ ኦሮሞች ብቸኛና መውደቂያቸው ቀውስ ኢትዮጵያን በትክክል መምራት አለመቻላቸው ፣ ጦራቸውን ሰብስበው ካማራ፣ ከትግሬ፣ ከኦሮሚያ፣ ከደቡብ ወጥተው የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱን እንዳይገዛ የሚጨማለቁት የሚያጨማልቁት ያላዋቂ ግብዝና የመንጋ እብሪታቸው ነው ። ይህ ነው የኦሮሞ ተረኞች ብቸኛ ችግርና መውደቂያ።

(11) ስለሆነም የአሜሪካ ባቢይ ላይ ማኩረፍ፣ ብድር መከልከል፣ ዝና መንፈግ፣ ባምባሳደር ማሲንጋ በትር መቆንጠጥ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ መልካም ነገር ነው ። ዲክታተሩ እጁ የሚያጥረውና ከጥጋቡ ጋብ የሚለው የጦር መሳሪያ፣ ዶላርና ዝና ሲከለከል ነው።

(12) ስለሆነም የ4ኪሎ ተረኛ መደዴዎች መላ የኢትዮጵያን ሕዝብ እስር ቤት በማጎርና ማታ ማታ በመግደል ኢትዮጵያን መግዛት አይደለም ማስተዳደር እንደ ማይችሉ ያስተማረ ነው የባይደን እና ሩቶ ድራማ!

የኢትዮጵያ ችግር የአንድ ኃያል አገር ፐፔት አሽከር አለመሆን አይደለም ። እንዲያም ኢትዮጵያ ከአሜሪካም፣ ሩሲያም ፣ ቻይናም፣ እንግሊዝማ፣ ፈረንሳይም ጋር አንጻራዊ ነጽነትን የያዘ የውጭ ፖሊሲ መያዟ እጅግ የሚደገፍ ነው ። ይህን መሰል አንጻራዊ ነጻነት መተግበር ያልቻሉት ያቢይ መደዴዎች ከራሳቸው ሕዝብ ጋር በመላ ኢትዮጵያ ጦርነት ገጥመው በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠሉ የተነጠሉ መጤ ዲክታተሮች ስለሆኑ ነው።

ስለሆነም ኦሮሞች መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከትግሬ እስከ ግምቤላ ፣ ከኦጋዴና እስከ ሁመራ ሕዝባችንን ከማሸበር እስከ ሚቆጠቡ ድረስ አይድለም ባለም ላይ ባዲሳባም ተቀባይነት አይኖራቸውም !!

ያቢያ አህመድ በሩቶ መበለጥ ምስጢር ይህ ነው! በቃ!

Last edited by Horus on 24 May 2024, 09:22, edited 3 times in total.

ethiopian
Member+
Posts: 5466
Joined: 09 Oct 2011, 21:29

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው?

Post by ethiopian » 23 May 2024, 22:19

so much hate and jealousy against the mighty QERRO !!! keep crying biaatch

Educator
Member
Posts: 2066
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Educator » 24 May 2024, 13:35

Wey Horus,

Now you're bringing ethnic politics to the White House? I think you should just give up politics completely.
Horus wrote:
23 May 2024, 21:55
እኔ ሆረስ ይህን ከንግሊዝኛ ይልቅ ባማርኛ የምጽፈው አውቄ ነው፤ ደሞም ቃል መፍለጥ አልሻም! ባጭሩ፡

(1) ከሜሪካው ባይደን አስተዳደር ጀርባ ያለው ባራክ ኦባማ ነው ፡

(2) ባራክ ኦባማ ባባቱ ኬኒያዊ በናቱ እንግሊዝ ነው፡

(3) እንግሊዝ አሜሪካንን የቆረቆረች አገር ነች ፤ አሜሪካ እንግሊዝ ማለት ነው ።

(4) ዊሊያም ሩቶ በጎሳው እንደ ኦባማ ሉዎ ሳይሆን ኩኩዩ ቢሆንም ኬኒያዊ ነው ።

(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!

ስለዚህ የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከኬን ም ሆነ ከሩቶ ጋር ፉክክር መቃጣት አይገባቸውም ። ከሞከሩም ስህተት ነው ።

(6) ኬኒያ የንግሊዝ ቅኝ ተገኝ ስለሆነች በተዘዋዋሪ ያሜሪካ ቅኝ ተገዥ ነች ፤ ኢትዮጵያ በቅኝ ተገዥነት ከኬንያ ጋር አትፎካከርም ፤ ከሞከረችውን ግዙፍ ስህተት ነው ።

(7) አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለው ብሄራዊ ጥቅም ጂኦፖለቲካዊ እንጂ ጂኦኢኮኖሚያዊ አይደለም ። አሜሪካ ኢትዮጵያ በራሷ እግር የቆመች ታላቅ አገር ፣ የበለጸገች አገር እንድትሆን በፍጹም ፈልጎም ሰርቶም አያውቅም በ100 አመት የዲፕሎማሲ ት ስ ስ ር ታሪካችን ።

(8) ስለዚህ ኢትዮጵያ ካሜሪካ ተጽኖ የተላቀቀች አገር መሆንዋ እጅግ እጅግ ትልቅ ጥቅም አለው ። ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ታላቅ አገር ስትሆን ልክ እንደ ሕንድ ካሜሪካ ጋር በእኩልነት ዲፕሎማሲ እንመሰርታለን ።

(9) የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ችግርና ቀውስ ባሜሪካ አለመፈለጋቸው አይደለም ፡ ከሆነም ጥሩ ነው ይጠቅማቸዋል ።

(10) የ4ኪሎ ኦሮሞች ብቸኛና መውደቂያቸው ቀውስ ኢትዮጵያን በትክክል መምራት አለመቻላቸው ፣ ጦራቸውን ሰብስበው ካማራ፣ ከትግሬ፣ ከኦሮሚያ፣ ከደቡብ ወጥተው የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱን እንዳይገዛ የሚጨማለቁት የሚያጨማልቁት ያላዋቂ ግብዝና የመንጋ እብሪታቸው ነው ። ይህ ነው የኦሮሞ ተረኞች ብቸኛ ችግርና መውደቂያ።

(11) ስለሆነም የአሜሪካ ባቢይ ላይ ማኩረፍ፣ ብድር መከልከል፣ ዝና መንፈግ፣ ባምባሳደር ማሲንጋ በትር መቆንጠጥ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ መልካም ነገር ነው ። ዲክታተሩ እጁ የሚያጥረውና ከጥጋቡ ጋብ የሚለው የጦር መሳሪያ፣ ዶላርና ዝና ሲከለከል ነው።

(12) ስለሆነም የ4ኪሎ ተረኛ መደዴዎች መላ የኢትዮጵያን ሕዝብ እስር ቤት በማጎርና ማታ ማታ በመግደል ኢትዮጵያን መግዛት አይደለም ማስተዳደር እንደ ማይችሉ ያስተማረ ነው የባይደን እና ሩቶ ድራማ!

የኢትዮጵያ ችግር የአንድ ኃያል አገር ፐፔት አሽከር አለመሆን አይደለም ። እንዲያም ኢትዮጵያ ከአሜሪካም፣ ሩሲያም ፣ ቻይናም፣ እንግሊዝማ፣ ፈረንሳይም ጋር አንጻራዊ ነጽነትን የያዘ የውጭ ፖሊሲ መያዟ እጅግ የሚደገፍ ነው ። ይህን መሰል አንጻራዊ ነጻነት መተግበር ያልቻሉት ያቢይ መደዴዎች ከራሳቸው ሕዝብ ጋር በመላ ኢትዮጵያ ጦርነት ገጥመው በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠሉ የተነጠሉ መጤ ዲክታተሮች ስለሆኑ ነው።

ስለሆነም ኦሮሞች መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከትግሬ እስከ ግምቤላ ፣ ከኦጋዴና እስከ ሁመራ ሕዝባችንን ከማሸበር እስከ ሚቆጠቡ ድረስ አይድለም ባለም ላይ ባዲሳባም ተቀባይነት አይኖራቸውም !!

ያቢያ አህመድ በሩቶ መበለጥ ምስጢር ይህ ነው! በቃ!

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Horus » 24 May 2024, 13:42

ኢኤዱኬቶር፣
የሚረባ ነገር ለማለት የማትችል ከሆነ ምንም ነገር ባትል ይበልጥ ትከበራለህ! አሜሪካ ለምንድን ነው ያንን ተብታባ ማሲንጋ አዲሳባ ያስቀመጠው? if you don't have something meaningful to say, don't say anything!

sesame
Member+
Posts: 6209
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by sesame » 24 May 2024, 14:23

With the downfall of the TPLF and coming to power of Abiy in 2018, Ethiopia had a once in a millenium opportunity to leap forward and become a super power. All the stars were aligned for it. There was a local spoiler in the form of TPLF. Abiy faltered when he failed to finish the spoiler in the first round of fighting. He could have exterminated the TPLF as they were retreating from Mekelle at the end of November, 2020. Later developments have proved that he was a totally useless leader. The USA could not have succeeded in turning Ethiopia into a failed state without the help of a servile dog like Abiy. Having used him to do their dirty work, they have now found another lapdog to do their bidding. The Western agenda is to keep Africans in a state of permanent semi chaos so that the billion black people remain suppliers and not masters of their enormous resources.

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Horus » 24 May 2024, 15:48

sesame,
I have no disagreement with your understanding of the dynamics but please notice this: colonial, neo-colonial powers are able to do this because you have internal enemies of our people like TPLF, EPLF, OLF and all the recemt permutations of tribal idiots.

It is the disunity and utter stupidity of internal, local, our own merchants of hate, division and servile proxy mentality of people like Abiy, Isayas & Tigray idiots which are the fertile soil for external intervention, subjugation, poverty, begging and humiliation of our people.

Kenya became a chosen puppet of America because all of the countries of the Horn have melted down internally by zillions of divisions, instability, crisis, conflicts, hates, poverty and hopelessness.

Just look at Eritreans: this should have been a day of reflection and deep thought on the conditions of their existence. Instead, they are dancing mindlessly! For what?

Abiy's Oromo idiotic collection should have taken the lesson of Kenya to look for a new path to united Ethiopians and confront external pressure as a purposeful and stable nation, Instead, it is engaged in child insult and ብሽሽቅ with America.

Just look at every country in the Horn - Eritrea, Sudan, South Sudan, the multiple Somalias, Djibouti, Ethiopia .... you can include Yemen all which are essentially failed, dysfunctional mess that are not even good enough to be colonial proxies and puppets.

Kenya is a puppet because at least it enjoys a relative stability as a country that is lacking in the entire Horn of Africa.

Tiago
Member
Posts: 2113
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Tiago » 24 May 2024, 16:04

Abiy's Oromo idiotic collection should have taken the lesson of Kenya to look for a new path to united Ethiopians and confront external pressure as a purposeful and stable nation, Instead, it is engaged in child insult and ብሽሽቅ with America.
Horus

The best description ever of Abiy"s idiotic collection at 4 kilo.

Selam/
Senior Member
Posts: 12234
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Selam/ » 24 May 2024, 16:14

ሆረስ - መሬው ኦሮሙማ እንደ መለስ ዜናዊ አሜሪካ ስር አይልከሰከሱም ነው እያልከን እንዳልሆነ እገምታለሁ። ኦነግ አይደለም አሜሪካና እንግሊዝ ስር፣ ግብፅ ቂጥ ስር ሲልከሰከስ የነበረ አረም ድርጅት እኮ ነው። በጣም ሞክረው ሞክረው ስላቃታቸው ነው እንጂ፣ ከአሜሪካ ለመሸሽ መርጠው አይደለም።

ዓብይ ከፈለገ አሜሪካን ይቅረብ ወይንም ይራቅ ፣ ግን የሩቶንና የሞዲን ሩብ ያህል እንኳን የዲፕሎማሲና የንግግር ችሎታ የሌለው እንጭጭ ስለሆነ ክብር አይሰጡትም። ይኸ ውሻ ወንድ ላይ ከመተሻሸትና በተቀዳ ተረት እዚያ ምስኪን ህዝብ ላይ ከመቀለድ በስተቀር ሌላ ምን ነገር ያውቃል?

Horus wrote:
23 May 2024, 21:55
እኔ ሆረስ ይህን ከንግሊዝኛ ይልቅ ባማርኛ የምጽፈው አውቄ ነው፤ ደሞም ቃል መፍለጥ አልሻም! ባጭሩ፡

(1) ከሜሪካው ባይደን አስተዳደር ጀርባ ያለው ባራክ ኦባማ ነው ፡

(2) ባራክ ኦባማ ባባቱ ኬኒያዊ በናቱ እንግሊዝ ነው፡

(3) እንግሊዝ አሜሪካንን የቆረቆረች አገር ነች ፤ አሜሪካ እንግሊዝ ማለት ነው ።

(4) ዊሊያም ሩቶ በጎሳው እንደ ኦባማ ሉዎ ሳይሆን ኩኩዩ ቢሆንም ኬኒያዊ ነው ።

(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!

ስለዚህ የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከኬን ም ሆነ ከሩቶ ጋር ፉክክር መቃጣት አይገባቸውም ። ከሞከሩም ስህተት ነው ።

(6) ኬኒያ የንግሊዝ ቅኝ ተገኝ ስለሆነች በተዘዋዋሪ ያሜሪካ ቅኝ ተገዥ ነች ፤ ኢትዮጵያ በቅኝ ተገዥነት ከኬንያ ጋር አትፎካከርም ፤ ከሞከረችውን ግዙፍ ስህተት ነው ።

(7) አሜሪካ በኢትዮጵያ ያለው ብሄራዊ ጥቅም ጂኦፖለቲካዊ እንጂ ጂኦኢኮኖሚያዊ አይደለም ። አሜሪካ ኢትዮጵያ በራሷ እግር የቆመች ታላቅ አገር ፣ የበለጸገች አገር እንድትሆን በፍጹም ፈልጎም ሰርቶም አያውቅም በ100 አመት የዲፕሎማሲ ት ስ ስ ር ታሪካችን ።

(8) ስለዚህ ኢትዮጵያ ካሜሪካ ተጽኖ የተላቀቀች አገር መሆንዋ እጅግ እጅግ ትልቅ ጥቅም አለው ። ኢትዮጵያ በራሷ አቅም ታላቅ አገር ስትሆን ልክ እንደ ሕንድ ካሜሪካ ጋር በእኩልነት ዲፕሎማሲ እንመሰርታለን ።

(9) የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ችግርና ቀውስ ባሜሪካ አለመፈለጋቸው አይደለም ፡ ከሆነም ጥሩ ነው ይጠቅማቸዋል ።

(10) የ4ኪሎ ኦሮሞች ብቸኛና መውደቂያቸው ቀውስ ኢትዮጵያን በትክክል መምራት አለመቻላቸው ፣ ጦራቸውን ሰብስበው ካማራ፣ ከትግሬ፣ ከኦሮሚያ፣ ከደቡብ ወጥተው የኢትዮጵያ ሕዝብ እራሱን እንዳይገዛ የሚጨማለቁት የሚያጨማልቁት ያላዋቂ ግብዝና የመንጋ እብሪታቸው ነው ። ይህ ነው የኦሮሞ ተረኞች ብቸኛ ችግርና መውደቂያ።

(11) ስለሆነም የአሜሪካ ባቢይ ላይ ማኩረፍ፣ ብድር መከልከል፣ ዝና መንፈግ፣ ባምባሳደር ማሲንጋ በትር መቆንጠጥ ሁሉ ለኢትዮጵያ ሕዝብ እጅግ መልካም ነገር ነው ። ዲክታተሩ እጁ የሚያጥረውና ከጥጋቡ ጋብ የሚለው የጦር መሳሪያ፣ ዶላርና ዝና ሲከለከል ነው።

(12) ስለሆነም የ4ኪሎ ተረኛ መደዴዎች መላ የኢትዮጵያን ሕዝብ እስር ቤት በማጎርና ማታ ማታ በመግደል ኢትዮጵያን መግዛት አይደለም ማስተዳደር እንደ ማይችሉ ያስተማረ ነው የባይደን እና ሩቶ ድራማ!

የኢትዮጵያ ችግር የአንድ ኃያል አገር ፐፔት አሽከር አለመሆን አይደለም ። እንዲያም ኢትዮጵያ ከአሜሪካም፣ ሩሲያም ፣ ቻይናም፣ እንግሊዝማ፣ ፈረንሳይም ጋር አንጻራዊ ነጽነትን የያዘ የውጭ ፖሊሲ መያዟ እጅግ የሚደገፍ ነው ። ይህን መሰል አንጻራዊ ነጻነት መተግበር ያልቻሉት ያቢይ መደዴዎች ከራሳቸው ሕዝብ ጋር በመላ ኢትዮጵያ ጦርነት ገጥመው በኢትዮጵያ ሕዝብ የተጠሉ የተነጠሉ መጤ ዲክታተሮች ስለሆኑ ነው።

ስለሆነም ኦሮሞች መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ከትግሬ እስከ ግምቤላ ፣ ከኦጋዴና እስከ ሁመራ ሕዝባችንን ከማሸበር እስከ ሚቆጠቡ ድረስ አይድለም ባለም ላይ ባዲሳባም ተቀባይነት አይኖራቸውም !!

ያቢያ አህመድ በሩቶ መበለጥ ምስጢር ይህ ነው! በቃ!

Wordpad
Member
Posts: 644
Joined: 07 Mar 2013, 10:52

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Wordpad » 24 May 2024, 16:40

Horus the monkey. I am very happy at the events.

Educator
Member
Posts: 2066
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Educator » 25 May 2024, 07:29

First this:
"(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!"

Now critical about the US ambassador to Ethiopia just like the PP cadres? The PP cadres are jumping up and down about what the ambassador told satan Mamo killo in private regarding stepping down immediately, yet you follow these cadres without knowing anything in criticizing the ambassador.

Believe me when I say your advice below is more useful to you than anyone else.
Horus wrote:
24 May 2024, 13:42
ኢኤዱኬቶር፣
የሚረባ ነገር ለማለት የማትችል ከሆነ ምንም ነገር ባትል ይበልጥ ትከበራለህ! አሜሪካ ለምንድን ነው ያንን ተብታባ ማሲንጋ አዲሳባ ያስቀመጠው? if you don't have something meaningful to say, don't say anything!

Horus
Senior Member+
Posts: 31392
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Horus » 25 May 2024, 20:31

Educator wrote:
25 May 2024, 07:29
First this:
"(5) ስለዚህ የባይደን መንግስት የደም ትስስሩ ከጂማ ኦሮሞ ጋር ሳይሆን ከኬኒያ ኩኩዩ ጋር ነው !!!"

Now critical about the US ambassador to Ethiopia just like the PP cadres? The PP cadres are jumping up and down about what the ambassador told satan Mamo killo in private regarding stepping down immediately, yet you follow these cadres without knowing anything in criticizing the ambassador.

Believe me when I say your advice below is more useful to you than anyone else.

Horus wrote:
24 May 2024, 13:42
ኢኤዱኬቶር፣
የሚረባ ነገር ለማለት የማትችል ከሆነ ምንም ነገር ባትል ይበልጥ ትከበራለህ! አሜሪካ ለምንድን ነው ያንን ተብታባ ማሲንጋ አዲሳባ ያስቀመጠው? if you don't have something meaningful to say, don't say anything!

አቶ ኤዱኬተር፣

አሜሪካ የዘር ፖለቲካ እንደ ምትጫወት 2 ምሳሌ ልስጥህና እዘጋለጉ ። ትላንትና ነጩ ቤተ መንግስት ውስጥ አንድ ጋዜጠኛ ለምንድን አሜሪካ ሄይቲ አጠገብ እያለች የኬንያ ወታደሮች ሄይቲ እንዲዘምቱ ያደረከው ተብሎ ሲጠየቅ ባይደን ምን ቢል ጥሩ ነው! እኛ ነጮች ስለ ሆንን የኛ ወታደሮች ሄይቲ ቢዘምቱ ይህውላቹ ነጭ አሜሪካ ወረረችን ተብለን እንከሰሳለን ። ስለሆነ የኬኒያ (ጥቁሮቹ) እንዲዘምቱ መረጥን ነው ብሎ የመለሰው!!!!!!!!

በተመሳሳይ በጣም ብዙ ኢትዮጵያ እንደ እጅ መዳፋቸው የሚያውቁ ነጭ አሜሪካኖች እያሉ ተብታባው ጥቁር የሞዛምቢቅ ዘር አዲሳባ ተቀምጦ እንደ ራሱ አገር አንዴ ትግሬ፣ አንዴ ጎንደር እየተዘባነነ የአቢይን መንግስት የሚያብጠለትለው ሆን ብለው አበሻ ይህው ነጭ ሰደበን እንዳይሉ "ጥቁርን በጥቁር" ምታው የሚባለው የረጅም ዘመን ያሜሪካ ዘዴ ነው ።

ስለዚህ አል ማሪያም ይህን "የቤት ኒግሮ" ወይም 'የቤት ባሪያ"ን ሙልጭ ማድረጉ ነጥብ አለው ። አሜሪካ ያለው መንግስት እንዲለወጥ ፖሊሲ ካላት በግልጽ ፖሊሲዋን አሳውቃ መንግስት የሚለውጥን ፓርቲ መርዳት እንጂ የራሷ ቤት አሽከሮች የኢትዮጵያን ልእልና ጥሳ የቅኝ ገዥ ቫይስሮይ ልትሆን አትችልም ።

እኛ ኢትዮጵያዊያን ከራሳችን መንግስት ጋር ችግር አለን! ግን ማንም ቅኝ ገዥ መጥቶ ባገራችን ክብር ላይ እንዲመላልስ አንፍቅድም ! ይህን መሰል ኢትዮጵያዊነት የሚገባን መንግስታችንን እየተቃወምን አገራችንን የማናከብር ሕዝብ አለን፣ በብዛት አለን !!!!

Educator
Member
Posts: 2066
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Educator » 26 May 2024, 09:33

I rest my case:
Horus wrote:
30 Nov 2021, 02:41
The African Union has not yet created an Order of the Lion of Africa or the Order of Africa.

Therefore, the Ethiopian Parliament should create this Order which will be The Highest Order given to an African of such merit by an African country or the African Union.

And, Abiy Ahmed, the Commander in Chief of ENDF should be decorated with this highest honor.

Order of the Lion of Africa can also simply be named: The Order of Africa, the highest honor awarded to any person that has made the highest contribution to the freedom and greatness of an African country or the continent of Africa.

በአ፣ሆረስ አይነ ኩሉ, November 30, 2021

Educator
Member
Posts: 2066
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የ4ኪሎ ተረኛ ኦሮሞች ከዊሊያም ሩቶ ምን መማር አለባቸው? Abiy v. Massinga!!

Post by Educator » 26 May 2024, 19:32

Post Reply