ትህነግ/ህወሓት አፋር ላይ ወረራ ፈፅሟል። ሰበብ ፈጥሮ ታጣቂውን ወደ አፋር ያስገባው ትህነግ በአክቲቪስቶቹ በኩል "ይህን ያህል ገድየባቸዋለሁ" እያስባለ ነው።
በሰላም ስምምነቱ መሰረት በግልፅ በ30 ቀን ትጥቅ ይፍታ የተባለው ትህነግ በጓዳ ስምምነት ትጥቅ ባለመፍታቱ አማራንና አፋር መልሶ እየወረረ ነው።
ትህነግ አፋር ላይ ወረራ የፈፀመው ከአፋር የመጡ ሰዎች "ወንጀል ፈፅመዋል" በሚል ሲሆን ያለ ወረራ ፈፅሞ ንፁሃንን መግደሉ ታውቋል። ትህነግ አፋር ላይ የፈፀመውን ወረራ ምክንያታዊ ለማስመሰል የጌታቸው ረዳ ጊዜያዊ አስተዳደር መግለጫ አውጥቷል።
Getachew shiferaw