Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11372
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ ከራያ ኮረም-አላማጣ ያፈናቀላቸውን 70,000 አማራዎች በዳግም ትንሳዔው ዕለት ሂዶ ቢጎበኛቸው የተሻለ ይመስል ነበር - ባዶ ድልድይ ላይ እንደ ቁራ ከቁራዎቹ ጋር ከመጮህ።

Post by Abere » 12 May 2024, 14:00

ዐብይ አህመድ ከራያ ኮረም-አላማጣ ያፈናቀላቸውን 70,000 አማራዎች በዳግም ትንሳዔው ዕለት ሂዶ ቢጎበኛቸው የተሻለ ይመስል ነበር - ባዶ ድልድይ ላይ እንደ ቁራ ከቁራዎቹ ጋር ከመጮህ።ከአንድም 4 ጊዜ እየደጋገመ የሚገድለው፤ የሚያፈናቅለው፤ በድህነት ጥማድ በሬዎቹን የጥገት ላሙን እያረደ የሚያቆረቁዘውን ህዝብ የማይታወቅ መስሎት ይሆን። ዛሬ ከ 70,000 በላይ ከራያ ኮረም አላማጣ ወረዳዎች በአብይ አህመድ ተፈናቅለው ሜዳ ላይ ፈሰዋል። ከቂጥ በላይ ክንብንብ ይሉሃል የኦሮሙማ መንጋ ምግባር ነው።


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10175
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ዐብይ አህመድ ከራያ ኮረም-አላማጣ ያፈናቀላቸውን 70,000 አማራዎች በዳግም ትንሳዔው ዕለት ሂዶ ቢጎበኛቸው የተሻለ ይመስል ነበር - ባዶ ድልድይ ላይ እንደ ቁራ ከቁራዎቹ ጋር ከመጮህ

Post by DefendTheTruth » 12 May 2024, 15:29

Axumezana wrote:
12 May 2024, 15:13
This is an excuse not to appreciate the new bridge !
Appreciate? How on earth?

የተላላኪ ተልዕኮ ከሕዝብ ጥቅም ጋር በምንም አይነት ሁኔታ ተጣጥሞ አያዉቅም፣ ወደ ፊትም አይጣጣሙም!

Abere
Senior Member
Posts: 11372
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ ከራያ ኮረም-አላማጣ ያፈናቀላቸውን 70,000 አማራዎች በዳግም ትንሳዔው ዕለት ሂዶ ቢጎበኛቸው የተሻለ ይመስል ነበር - ባዶ ድልድይ ላይ እንደ ቁራ ከቁራዎቹ ጋር ከመጮህ

Post by Abere » 12 May 2024, 17:51

DDT,

አንጎል ነህ። 70,000 የተፈናቀለው ህዝብ በተለያዩ የአለም ሰብዐዊ ድጋፍ ሰጭ ድርጅቶች የተረጋገጠ ነው። ለመሆኑ የምዕራባዊያን መንግስታት አይተሃል አንድ የተፈጥሮ ይሁን ሰው ሰራሽ አደጋ ሲደርስ በቦታው ፕሬዚደንታቸው ተገኝቶ እንደሚጎበኛቸው እና እንደሚያጽናናቸው? አበይ አህመድ እራሱ ስላፈናቀላቸው 70000 ሰው ሜዳ ላይ አፍሦሶ የሚገድለውን ገድሎ፤ በሬ እና ላማቸውን አስራዶ ልክ ትልቅ ልማት ያመጣ ይመስል ባዶ ድልድይ አይጥ ይመስል ካብ ለካብ ይሄዳል። ማንን ነው የሚያታልለው እራሱን እንጅ። Axumezana ተለማማጭ ወያኔ ስለሆነ እንደ ድመት ትንሽ ቅንጥብጣቤ ከአማራ ነጥቆ ቢስጠኝ አይነት ነው። በመሰረቱ ሁለታችሁም ፀረ-ኢትዮጵያዊ ተገንጣይ ናችሁ።


DefendTheTruth wrote:
12 May 2024, 15:29
Axumezana wrote:
12 May 2024, 15:13
This is an excuse not to appreciate the new bridge !
Appreciate? How on earth?

የተላላኪ ተልዕኮ ከሕዝብ ጥቅም ጋር በምንም አይነት ሁኔታ ተጣጥሞ አያዉቅም፣ ወደ ፊትም አይጣጣሙም!

Post Reply