Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

almaze
Member+
Posts: 5436
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ❰❰ የ almaze/Misraq ማኔፌስቶ ❱❱

Post by almaze » 05 May 2024, 23:16

If you want to classify this as a ማኔፌስቶ, then so be it. :lol: :lol: :lol: :lol:



Misraq
Senior Member
Posts: 12574
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ❰❰ የ almaze/Misraq ማኔፌስቶ ❱❱

Post by Misraq » 06 May 2024, 00:07

Life without our manifesto (Frankie Fendadaw ) is so boring :lol: :lol:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12867
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ❰❰ የ almaze/Misraq ማኔፌስቶ ❱❱

Post by Fiyameta » 06 May 2024, 00:18

:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
".... "... ክፉ ሁን፣ ተጠራጣሪ ሁን፣ Tweet ማድረጋችን እንዳናቆም ለውጥ እስኪመጣ ድረስ። ነጮቹ ያልገቡለን ቃል የለም Still ግን ምንም ለውጥ አልመጣም። ብቻ Focus ማድረግ ያለብን በሁለንተናዊ ነገር even የምንለዋወጠው መረጃ ቆቅ መሆን አለብን፣ በቃ ሰይጣን መሆን አለብን!! ብዙ ክፉ ስራ የሚመሰለው በሰይጣን ነው። እንደዛ ነው መሆን ያለብን!! ይሄ አገር ያልተወጠረበት ቦታ የለምና የኛ ትንሽ ድጋፍና ጉልበት ብቻ ነው የሚያስፈልገው። አቢይን ገፍትረን ነው የምንጥለው። ከዛ የአገር ባለቤት እንሆናለን።...."




Abdisa
Member+
Posts: 5770
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: ❰❰ የ almaze/Misraq ማኔፌስቶ ❱❱

Post by Abdisa » 06 May 2024, 02:29


Post Reply