Page 1 of 1

ፋንዶ ለከሸፈዉ ሴራ ምላሽ ሰጣ፣ ችግሩም ቴክኖሎጂ ነዉ አለ፣ መብቴዉም ጊዜን ወደ ኋላ መመለስ ነዉ ብሎዋል።

Posted: 05 May 2024, 14:08
by DefendTheTruth
ፋንዶ "ለከሸፈዉ ሴራ" (documentary) ምላሽ ሰጣ፣ ችግሩም ቴክኖሎጂ ነዉ አለ፣ መብቴዉም ጊዜን ወደ ኋላ መመለስ ነዉ ብሎዋል።

"ቆሞ ቀር" የተባለዉ ያለምክንያት አልነበረም!