Page 1 of 1

አዲስ አበባና ገፈርሳ ተቀላቀሉ!

Posted: 05 May 2024, 08:02
by Selam/
ከተማ ፕላን 101 - ህንፃ መቆለልና አስፋልት መጠፍጠፍ ብቻ ከተማን አያሻሽሉም፣ እንዲያውም ጎርፍን ያበዛሉ የከተማ ሙቀትን ይጨምራሉ፣ የአየር ብክለትና መጨናነቅ ያስከትላሉ።