Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4101
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

ጀነራል ታደሰ ወረደ:- እስከ ሰኔ 30 ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ከፌደራል መንግስት ጋር የትግራይሰራዊት ወልቃይት ይገባል

Post by Za-Ilmaknun » 01 May 2024, 13:55

የትግራይ ደቡባዊ ዞንና ፀለምት እስከ ግንቦት 30 ፤ የምዕራብ ትግራይ ጉዳይ ደግሞ እስከ ሰኔ 30 እንዲተገበርና እነዲፈፀም ስምምነት ተደርሶ ወደ ተግባር ተገብቷል ” – ሌ/ጀነራል ታደሰ ወረደ

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕረዜዳንት ጀነራል ታደሰ ወረደ (ወዲ ወረደ) ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተው ነበር።

በመግለጫቸው ፥ ” በፕሪቶሪያ ውል አተገባበር ላይ መሰረት ያደረገ ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ከፌደራል መንግስት ጋር የሁለት ቀን ውይይት በማድረግ የአፈፃፀም ስምምነት ላይ ተደርሷል ” ብለዋል።

” በውይይቱ የማጠቃለያ ስምምነት መሰረት የትግራይ ደቡባዊ ዞንና ፀለምት እስከ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም ፤ የምዕራብ ትግራይ ጉዳይ ደግሞ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም እንዲተገበርና እንዲፈፀም ስምምነት ተደርሷል ” ሲሉ ተናግረዋል። :mrgreen:

https://mereja.com/amharic/v2/946600


Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4101
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጀነራል ታደሰ ወረደ:- እስከ ሰኔ 30 ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ከፌደራል መንግስት ጋር የትግራይሰራዊት ወልቃይት ይገባል

Post by Za-Ilmaknun » 01 May 2024, 14:08



These captives are now partnered with TPLF to murder Amhara people. The bizarre Orommuma political ideology :mrgreen: :lol:

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4101
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጀነራል ታደሰ ወረደ:- እስከ ሰኔ 30 ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ከፌደራል መንግስት ጋር የትግራይሰራዊት ወልቃይት ይገባል

Post by Za-Ilmaknun » 01 May 2024, 14:14

ለዳግም ባርነት እና የዘር ጭፍጨፋ ተላልፎ የሚሰጥ ማንነት አይኖርም!

ከዓለም ባንክ ብድር ለማግኘት ተብሎ በወልቃይት በጠለምት በ ራያ እና በኮረም ሕዝብ ላይ የሚፈፀም የፖለቲካ ክህደት በቋፍ ላይ ለምትገኘው ኢትዮጵያ ወደ ጥልቅ ገደል እንድትገባ ከመግፋት አይተናነስም!

ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ





Post Reply