Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 31096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሶዶ ለማ ያባለተኒ ማለስ ጨም ስንስኝ!

Post by Horus » 30 Apr 2024, 21:07

የቃል ትርጉም፣
ሶዶ ለማ ያሳመረው ትንሽ ጥፋጭ ግጥም ማለት ነው!

የግጥሙ ርዕስ 'ሻዬ ለፈያ ቃይ' ለመልካም ነገር ፈልገኝ ማለት ነው።

ስንኙን ሲዘጋ
'ምካት ታታጊፍር አትጋፈር እነዝ! ይለዋል
(ችግር ሳታስወግድ በዋዛ አትላቀቅ) ችግርን ሳታስወግድ በዋዛ አትተወው፤ ከችግር ሳትላቀቅ በዋዛ አትቦዝን ማለቱ ነው!





Horus
Senior Member+
Posts: 31096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሶዶ ለማ ያባለተኒ ማለስ ጨም ስንስኝ!

Post by Horus » 30 Apr 2024, 21:58


Post Reply